cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

Рекламні дописи
620
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

00:48
Відео недоступнеДивитись в Telegram
1.30 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
​​በህይወታችን ትዕግስተኛ መሆን ከቻልን የምንፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜያቸውን ጠብቀው ወደእኛ ይመጣሉ፡፡ በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ ሚያስከፍለው ትዕግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፤ ያ ጊዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡ መራራውን ግዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡ "ትዕግስተኞች ከ ጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡"
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ደስተኛ ሁን "ሆን ብለህ ፈልገህ እንጂ ደስታ በአጋጣሚ አይመጣም፤ ደስታ በቁስ አይለካም፤ ምንም ነገር ባይኖርህ እንኳን፤ በጠዋት በሕይወት በመነሳትህ ፈጣሪህን አመስግንና ደስተኛ ሁን" መልካም ቀን ተመኘን!
Показати все...
💜 ለአላህ ካለው ፍቅር እና እርሱ ዘንድ ያለውን በመከጀል #ፈጅር ሰላትን በጊዜዋና በጀመዓ ለመስገድ ከፍራሹ ለተነሳ ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት @wello_familiy @wello_familiy
Показати все...
እርግጠኛ ነኝ ይህን ጽሁፍ ካነበባችሁ በኋላ የሚሰማችሁ የመንፈስ እርካታን ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅትም። አጭር ጽሁፍ ነች ትነበብ ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ በአንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው ጉድጎድ ውስጥ ትገባበታለች፡፡ ጉድጓዱ ሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያዋ በራሷ ለመውጣት በእጅጉ ተቸገረች፡፡ በጣምም መጮህ ጀመረች፡፡ ባለቤቱም አህያዋን ለማውጣት ብርቱ ሙከራ ቢያደርግም ሊሳካለተ አልቻለም፡፡ አህያዋም ብዙ ያገለገለችና ያረጀች ስለሆነች እንዲሁም ሌሎች እንስሳትም ወደ ጉድጓዱ እንዳይገብበት በማሰብ ጉድጓዱ ውስጥ ሊቀብራት ወሰነ፡፡ ጎረቤቶቹንም አስተባብሮ ጉድጓዱን በአፈር መሙላት ጀመረ፡፡ አህያዋ ይህን ስትመለከት እየቀበራት መሆኑነ ተረዳችና በሰቀቀን አለቀሰች፡፡ይሁን እንጂ አህያዋ አፈር ሲደፋባት አንድ ነገር ታደርግ ጀመር፡፡ አፈሩ በተደፋባት ቁጥር አፈሩን እያራገፈች ከአፈሩ ውስጥ ብቅ ትል ጀመር፡፡በተደጋጋሚ ከሚደፋባት አፈር ላይ መቆምም ትጀምራለች፡፡በሂደት ውስጥ በአፈሩ ላይ በቆመች ቁጥር ከነበረችበት ጉድጓድ ከፍ እያለች ከፍ እያለች በመጨረሻም ጉድጓዱ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መውጣት ቻለች፡፡በሚገርም ሁኔታ አህያዋን ሊቀብሯት የሞከሩት ሰዎች በአህያዋ አወጣጥ በእጅጉ ተደነቁ፡፡ ሰው ያስባል ፈጣሪ ይፈፅማል!!!!!!! ከፈጣሪ አይምጣ እንጂ ከሰው የመጣ እሱ ይመልሰዋል !!!!!! አሜን !!!!!!!!!! ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ @Wello_Famliy
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ሳንቲም ብዙ ድምፅ ያሰማል:: ገንዘብ ግን ምንም አያሰማም:: ስለዚህ ዋጋህ ሲጨምር ወሬህን እየቀነስክ ና!" - ዊሊያም ሼክስፒር Wello_Famliy
Показати все...
እርግጠኛ ነኝ ይህን ጽሁፍ ካነበባችሁ በኋላ የሚሰማችሁ የመንፈስ እርካታን ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅትም። አጭር ጽሁፍ ነች ትነበብ ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ በአንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው ጉድጎድ ውስጥ ትገባበታለች፡፡ ጉድጓዱ ሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያዋ በራሷ ለመውጣት በእጅጉ ተቸገረች፡፡ በጣምም መጮህ ጀመረች፡፡ ባለቤቱም አህያዋን ለማውጣት ብርቱ ሙከራ ቢያደርግም ሊሳካለተ አልቻለም፡፡ አህያዋም ብዙ ያገለገለችና ያረጀች ስለሆነች እንዲሁም ሌሎች እንስሳትም ወደ ጉድጓዱ እንዳይገብበት በማሰብ ጉድጓዱ ውስጥ ሊቀብራት ወሰነ፡፡ ጎረቤቶቹንም አስተባብሮ ጉድጓዱን በአፈር መሙላት ጀመረ፡፡ አህያዋ ይህን ስትመለከት እየቀበራት መሆኑነ ተረዳችና በሰቀቀን አለቀሰች፡፡ይሁን እንጂ አህያዋ አፈር ሲደፋባት አንድ ነገር ታደርግ ጀመር፡፡ አፈሩ በተደፋባት ቁጥር አፈሩን እያራገፈች ከአፈሩ ውስጥ ብቅ ትል ጀመር፡፡በተደጋጋሚ ከሚደፋባት አፈር ላይ መቆምም ትጀምራለች፡፡በሂደት ውስጥ በአፈሩ ላይ በቆመች ቁጥር ከነበረችበት ጉድጓድ ከፍ እያለች ከፍ እያለች በመጨረሻም ጉድጓዱ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መውጣት ቻለች፡፡በሚገርም ሁኔታ አህያዋን ሊቀብሯት የሞከሩት ሰዎች በአህያዋ አወጣጥ በእጅጉ ተደነቁ፡፡ ሰው ያስባል ፈጣሪ ይፈፅማል!!!!!!! ከፈጣሪ አይምጣ እንጂ ከሰው የመጣ እሱ ይመልሰዋል !!!!!! አሜን !!!!!!!!!! ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ @Wello_Famliy
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.