Embassy & NGO jobs®️🇪🇹
🏢 ድርጅቶች የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ ካላቹ መላክ ትችላላችሁ 👇👇👇👇 telegram @ethio_job1 በየቀኑ የሚወጡ የ ስራ ማስታወቂያዎችን ያገኛሉ
Більше67 160
Підписники
+8724 години
+7027 днів
+3 46630 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
★[በ 0 አመት] SIMBA PRIVATE LIMITED COMPANY
♦️ Deadline April 30, 2024
✔ Position : ENTRY LEVEL HUMAN RESOURCE OFFICER
❇️ Education : Degree in HRM/Management/Public Adminstration/Business Adminstration or relevant educational background
🔻 Experience : 0 year
🔻Location : Addis Ababa
🌀 How to Apply apply ?
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/30/simba-for-recent-graduates/
Share to your friends
@jobs_in_ethio
@jobs_in_ethio
👍 3
★በ 0 አመት የወጣ Avicom Trading PLC
♦️ Deadline May 10, 2024
✔ Position : Sales
❇️ Education : BA in BusinessManagement /Marketing /Sales
🔻 Experience : 0 year and above
🔻Location : Addis Ababa
🌀 How to Apply apply online?
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/30/avicom-for-fresh-graduates/
Share to your friends
@jobs_in_ethio
@jobs_in_ethio
👍 2
★[ በ 0 አመት] የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ
♦ Deadline: May 8, 2024
National Bank of Ethiopia would like to invite fresh candidates to apply.
✔ Position : Administrative Assistant I
❇️ Requirements: Diploma or Level IV in Customer Contact and Secretarial Operation Coordination, Secretarial Science, Administrative Secretary, Office Administration and Secretarial Science, and Administrative Services Management & Technology System or related fields.
🔻 Experience : 0 year/ not required
🌀How to Apply Online??
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/30/national-bank-for-fresh-graduates-2/
share to your friends
@jobs_in_ethio
@jobs_in_ethio
👍 5
★British International School በ 0 አመት
♦️Deadline May 7, 2024
✔ Position 1: Assistant Teacher
✔ Position 2: special education Needs teacher
❇️ Education : BED/BA/BSC
🔻Experience : 0 year / not required
🌀 How to Apply Online?
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/30/british-school-for-fresh-graduates/
Share to your friends
@jobs_in_ethio
@jobs_in_ethio
👍 7
★ ኮካ ኮላ ካምፓኒ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
♦Closing Date: 2024/May /7
Coca Cola excited to invite qualified candidates who are prepared to work with passion.
✔ Position: Syrup operator
❇️ Education: Diploma / 10+3 level IV in general mechanics /mechanical engineering, Electricity or related fields
🔻 Salary: Attractive
🌀 How to Apply ??
👇👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/30/coca-cola-new-vacancy-30/
Share to your friends
@jobs_in_ethio
@jobs_in_ethio
👍 7
★ Siinqee Bank new vacancy
ስንቄ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
♦ Deadline: May 5, 2024
Siinqee Bank invites qualified applicants for the following Career opportunities
❇️ Professions: BA Degree in Management, Business Administration, Economics, Accounting, Finance, Business Leadership marketing management or related fields
🌀How to Apply??
👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/29/siinqee-bank-new-vacancy-14/
share to your friends
@jobs_in_ethio
@jobs_in_ethio
👍 4
🇪🇹ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ
📌📌📌አስቸኳይ📌📌📌
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
📌📌ቀጥታ ወደ ካንፓኒ እንልካለን
📌📌📌📌አስቸኳይ📌📌📌
🇪🇹አካውንታንት በ ፓርታይም
የመጀመሪያ ዲግሪ ከ 2አመት በላይ ልምድ ጾታ ወ/ሴ
🇪🇹ኮንስትራክሽን እቃዎች ሽያጭ
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ ጾታ ወንድ 5 ሴት10
የስራ ቦታ ለቡ ቀልጣፍ የሆኑ
🇪🇹ሹፌር
የድሮ 5ተኛ ወይም ደረቅ 3መንጃ ፈቃድ ያለው የ2አመት በላይ የስራ ልምድ ሲኖ የነዳ ደሞዝ ከፍተኛ+የቀን አበል
🇪🇹አድሚን+ሪሴፕሽን
የመጀመሪያ ዲግሪ በማንኛውም አድሚን ላይ ከ 6ወር ጅምር የሰራች ጥሩ አቋም የስራ ቦታ ቦሌ ደሞዝ 16,000
🇪🇹መካኒካል እና ኤሌክትሪካል
በሙያው ከ 3አመት በላይ የሰራ
በተለይ ሊፍት ገጠማ ላይ የስራ ሙሉ ኮንትራቱን ወስዶ የሚሰራ ለሚከፈለው ክፍያ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል የስራው ቦታ ደሴ
🇪🇹ሻይ ቡና ባለሙያ
የስራ ቦታ ቦሌ ደሞዝ የተጣራ 6,500
ቀልጣፍ የሆነች ጾታ ሴት
🇪🇹Environmental health
ከ 0አመት ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቦሌ
የሙያ ፍቃድ ያላቸው ብዛት 8
🇪🇹በ 10ኛ ክፍል የወጡ ስራዎች
Salles በ 0 አመት ጾታ ወ/ሴ
የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ የተጣራ 6000እስከ 9,000
እድሜ ከ35 በታች
📌ሴልስ 👉ልብስ ቤት , ጫማ ቤት,መነፅር ቤት, ሱፐር ማርኬት,ኮስሞቲክስ ቤት ጾታ ሴት
🇪🇹በ ዲፕሎም የወጡ ስራዎች
ሴልስ ለዌብሳይት ካንፓኒ ጾታ ወ/ሴ
የስራ ልምድ ከ 0እስከ 6ወር ደሞዝ 12,000 የስራ ሁኔታ ቢሮ ሆነው የሚሰሩት ቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
🇪🇹በመኪና እየተንቀሳቀሱ ምርቶችን መሸጥ
ከ ዲፕሎም ጀምሮ የስራ ልምድ የተጻፈ 6ወር ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ፒያሳ
🇪🇹በዲግሪ የወጡ ስራዎች
ሴልስ ለ ጀነሬተር አስመጪ
Office salles to company
Office salles to Reall state
🇪🇹አካውንታንት በ 0አመት
የስራ ቦታ ሰሚት ፍየል ቤት ጾታ ሴት
የ ኦዲተር ቢሮ ላይ ብዛት 8
🇪🇹ሪሴፕሽን
ማንኛውም ዲግሪ በ 0አመት ጥሩ ቁመና goodlook መሰረታዊ የኮንፒተርችሎታ
ጾታ ሴት ደሞዝ ከ 13,000 ጀምሮ
🇪🇹ጫኝ ና አውራጅ በ8ኛ ክፍል
ወንድ እድሜ ከ 40 በታች ተያዥ ያላቸው ብዛት 20 ደሞዝ የተጣራ 5000
🇪🇹ፓርታይም ሴልስ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ ከ4,500እስከ 11,000 ብዛት 15
🇪🇹 ቤት አያያዝ
በሙያው የሰለጠኑ በ0አመት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ አ.አ ብዛት 4
🇪🇹 አድራሻችን:🇪🇹ጀሞ ሚካኤል ባጃጅ ተራ ሮዛ ዳቦ ያለበት ህንጻ ላይ 3ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 303 ለበለጠ መረጃ
በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ያግኙ።
👉 0965985811
👉0939875403
Telegram @adissjobfinder
👍 6
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ሚያዝያ 22/8/2016 ዓ.ም
🏏ሞዴል
ከ10 እስከ ዲግሪ 0/በጣም ቀልጣፋ ደመወዝ ከ10000 /15000 አ.አ
🏏አንስቴጂያ
ዲግሪ የስራ ልምድ 0/2 አመት ደሞዝ 6500/10500
🏏NGO በድጋሜ የወጣ
በኤኒ ዲግሪ ዲፕሎማ/ ዲግሪ የስራ ልምድ0/4 አመት ደሞዝ 27000+
🏏IT ለሆስፒታል
በዲግሪ /በዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/1 የስራ ሰአት በፈረቃ ወይም አንድ ቀን ናይት አንድ ቀን ደይ ደሞዝ5000/8000 የስራ ቦታ ቃሊቲ ቦሌ
🏏በያጅ
በሙያው የተማሩ 0 ዓመት ልምድ ደመወዝ በስምምነት ውሎሰፈር
🏏አርክ ቴክቸር ዲዛይን ማድረግ ሚችሉ
በዲግሪ 0/2 ዓመት ልምድ ደመወዝ 10,000 አ.አ
🏏 ማርኬቲንግ
ዲግሪ/ዲፕሎማ 0/2አመት ዓመት ደመወዝ 5,000-10000
🏏የሪል እስቴት ሴልስ
10ኛ / ዲግሪ ጀምሮ ቀልጣፋ ወንድም ሴት ደሞዝ 5000 /15000+ኮሚሽን
🏏የኮንስትራክሽን ረዳት ስራተኛ
የት/ደረጃ 8/ 10 ደምዝ 10000
🏏ዱራጊስት
በዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/ 5 ዓመት ደሞዝ 5000/12500
🏏 መካኒካል ኢንጀነር
የት/ደረጃ ዲግሪ የስራ ልምድ 0/2 አመት ደሞዝ ከ10000/15000
🏏ዋና ሼፍ
የስራ ልምድ 0/2ዓመት ደመወዝ ከ7,000-10,000
🏏ሪሴፕሽን
የት/ደረጃ 10/ዲግሪ የስራ ልምድ 0/1 አመት ደሞዝ 5000/12000
🏏 Mdwifery (አዋላጅ ነርስ
ዲግር/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/2አመት
🏏ፋርማሲሰት
የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/4 አመት ደሞዝ በስምምነ
🏏ሴልስ ለቡቲክ ለኮንስትራክሽን እቃ ለመኪና የት/ደረጃ 10/ ዲፕሎማ
ደሞዝ5000/9000
🏏 አይሲው ነርስ
የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 1አመት ጀምሮ ደሞዝ ቆንጆ
🏏 ስልክ ኦፕሬተር ለራይድ እና ለድርጅቶች
የት/ደረጃ ከ10/ዲግሪ የስራ ልምድ 0/1 አመት ደሞዝ 11500
🏏 ሹፌር ደረቅ 1 እና የድሮ 3ተኛ የስራ ልምድ 1አመት ጀምሮ ደሞዝ በስምምነት
🏏 አካውንታንት
ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/5 አመት ደሞዝ 6000/15000
🏏 ዳቦ ጋጋሪ በሞያው የስራ የማታ 8 ገብቶ
ማታ 3 ሰአት ሚወጣ ደሞዝ 5000
🏏 ዌተር የማታም የቀንም ቀልጣፋ የስራ ደሞዝ በጣ ቆንጆ የስራ ቦታ ቦሌ
🏏ጉዳይ አስፋፃሚ የት/ደረጃ 10/12
የስራ ልምድ 0 አመት ጀምሮ ደሞዝ 5000
👉የስራዎቹን መስፈርት የምታሟሉ ባለሙያዎች ያላችሁን ማስረጃዎች በአካል ይዛቹ በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::
አድራሻ :- እስቴድየም ሪቼ ያብስራ ህብፃ 3ኛ ፎቅ
☎️ 09 75 53 43 75/09 78 77 73 78
👍 12
★ እናት ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
♦Deadline: May, 3 ,2024
Enat Bank S.C invites interested and qualified applicants for the following vacant positions.
❇️ Professions: Diploma/BA in Banking & Finance, Accounting, Management, Business Admin Computer Science, Software Engineering, Information Systems, Law / grade 10 complete and driving license Any other related fields
🔻 Salary & Benefits: As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package
🌀 How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/29/enat-bank-new-vacancy-9/
Share to your friends
@jobs_in_ethio
@jobs_in_ethio
👍 20
★ አዋሽ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
♦Deadline: May 8, 2024
Awash Bank invites competent and qualified candidates for the Positions.
❇️ Qualification: BSc Degree in Computer Science, Information Technology, information Systems, Computer Engineering, Software engineering / BA Degree in Business Administration, Management, Accounting, Banking & Finance and Economics or related fields
🔻 Salary & Benefits: As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package
🌀 How to Apply Online??
👇👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/29/awash-bank-vacancy-5/
Share to your friends
@jobs_in_ethio
@jobs_in_ethio
👍 8