cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio Matric

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support

Більше
Рекламні дописи
33 979
Підписники
+7824 години
+5367 днів
+1 86630 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አሳውቋል፡፡
10 727324Loading...
02
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አሳውቋል፡፡
10Loading...
03
ለቅድሙ ጥያቄዎች መልስ እና ማብራሪያ፡፡ 5 ተማሪዎች 300ብር ካርድ ሸልመናል፡፡
14 54616Loading...
04
Find the correct answer to one decimal place and show all the necessary steps, but be quick as only one student can receive an award for each question. Since typing on a phone can be difficult, you can handwritten the explanation on a paper and then take the photo. Calculator is allowed. 1. How much larger is a 50 inch TV compared to a 24 inch TV screen, given that both have an aspect ratio of 16:9? Please provide the answer to one decimal place. 2. At the beginning of 2019, a certain item was sold for 2940 Birr in a specific country. Estimate the price of this item at the end of 2023, taking into account the following annual inflation rates: - 2019: 15% - 2020: 20% - 2021: 27% - 2022: 34% - 2023: 30% 3. In a certain region with a total population of 784,580 - the birth rate is 37/1000 people - the death rate is 20/1000 people - the net migration rate is 3/1000 people. What is the population doubling time in years? 4. A shopper buys 340 T-shirts for 450 Birr each and sells them for 630 Birr each every month. He pays 7,000 Birr per month for shop rent. Over the course of one year, a total of 10 T-shirts were stolen from the shop, and 15 were unsellable due to damage. Calculate the shopper's profit or loss for that year. 5. Define comparative embryology and comparative biochemistry. Rules: * Each student can receive a max of one award. No award will be given * If the solution lacks all necessary steps. * If the message is edited. * If the explanation is AI-generated like chatgpt
13 22343Loading...
05
ዛሬ በዓልን በማስመልከት ከረፋዱ 12:30 ላይ የጥያቄ ውድድር ይኖረናል፡፡ 5 ጥያቄዎችን የምንጠይቅ ሲሆን ፤ እያንዳንዱን ጥያቄ ቀድሞ ከነትክክለኛ አሰራሩ እና መልስ ለሰራ የ250 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናል፡፡ ጥያቄዎቹ በብዛት calculation ናቸው፡፡
12 77019Loading...
06
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብረሀነ ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።
13 70617Loading...
07
የኦንላይን ፈተናው በተመረጡ 25 ከተሞች ይሰጣል " - ትምህርት ሚኒስቴር በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን ይወስዳሉ። ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥባቸውን 25 ከተሞች በዝርዝር ይፋ አላደረገም። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል። via @tikvahethiopia
13 19693Loading...
08
@ethiomatric source: ከትምህርት ሚኒስቴር የተወሰደ
250Loading...
09
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።
27 752691Loading...
10
Media files
24 170286Loading...
11
የአዲስ አበባ ከተማ ፣ የአራዳ ክ/ከተማ የሶሻሎች 2016ዓም 2ኛ ሴሚስተር ሞዴል ፈተና ⬇️፡፡ መልሶቹን ኮሜንት ላይ አስቀምጠናል፡፡ English እና SAT ከናቹራሎች ጋር አንድ አይነት ነው፡፡
15 71111Loading...
12
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ሲሉም አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የሀገር አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትም ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው ብሏል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጿል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመሥጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሠጣቸው ተገልጿል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ተብሏል። #MoE @tikvahethiopia
20 399285Loading...
13
Media files
22 961540Loading...
14
የአዲስ አበባ ከተማ ፣ የአራዳ ክ/ከተማ የናቹራሎች 2016ዓም 2ኛ ሴሚስተር ሞዴል ፈተና መልሶች (Model Answer) ⬇️፡፡
10Loading...
15
የአዲስ አበባ ከተማ ፣ የአራዳ ክ/ከተማ የናቹራሎች 2016ዓም 2ኛ ሴሚስተር ሞዴል ፈተና መልሶች (Model Answer) ⬇️፡፡
12 33721Loading...
16
Media files
21 753774Loading...
17
የአዲስ አበባ ከተማ ፣ የአራዳ ክ/ከተማ የ2016ዓም 2ኛ ሴሚስተር ሞዴል ፈተና
12 26426Loading...
18
Media files
690Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አሳውቋል፡፡
Показати все...