cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🔥Classy peoples⚡

If you are fashionable person 🎩 👒 👔 👗 you like Beautiful things 👝💍💄If you want advice about fashion Welcome Your are on right channel join as @duuuuzzooon Promotion @babyboo698 Friendly channel @STLOOP @wizmen

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
232
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
ኧረ ስኳሩን ጨረስከው/😂😂/LEBE tv

first vlog, vlog, beginner,

Показати все...

mn aynet video bisera yishalal for the youtube chhanel
Показати все...
Ashenafiw tawkual🥳🥳🥳🥳🤩
Показати все...
Показати все...
Показати все...
ዛሬ ምሽት ጁፒተር እና ሳተርን በአንድ ላይ ይገጥማሉ ተባለ ------------------------------------------- ጁፒተር እና ሳተርን በአንድ ላይ ገጥመው አንድ ፕላኔት መስለው እንደሚታዩ ሳይንቲስቶች ጠቁመዋል። ይህ የጁፒተር እና ሳተርን ጥምረት የሚፈጥረው ብርሃን ዛሬ ምሽት ሊታይ እንደሚችልም ተነግሯል። ክስተቱ ‘ዘ ስታር ኦፍ ቤቴልሄም’ ወይም የቤቴልሄም ኮከብ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ፕላኔቶቹ ከቀን ቀን እየተቀራረቡ መጥተው ዛሬ ምሽት ደማቅ ብርሃን ሊፈነጥቁ ይችላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ከ2 ሺህ ዓመታት በፊት ሰማይ ላይ እጅግ ደማቅ ብርሃን ታይቶ እንደነበር የሚናገሩት ሳይንቲስቶች ይህ ክስተት አሁን ሊፈጠር ይችላል ከተባለው ጋር ተመሳሳይነት ሳይኖረው አይቀርም ብለዋል። የአየር ሁኔታው አስተማማኝ አይደለም ያሉት በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ የአስትሮኖሚ ተቋም ምሁሯ ዶክተር ካሮሊን ክራውፎርድ በደመና መካከል በተገኘ ቀዳዳ ሁለቱ ፕላኔቶች ገጥመው የሚፈጥሩት ብርሃን ሊታይ እንደሚችል ለቢቢሲ ተናግረዋል። Via:-Walta 12/04/13
Показати все...