cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Demtse Tewahedo

አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት አንድ ጌታ ኤፊ 4:5

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
279
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

❤️ @tewahdohaymanote❤️ 💛 @tewahdohaymanote💛 💚 @tewahdohaymanote💚 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Показати все...
💚 35
💛 9
❤ 21
sticker.webp0.98 KB
🙏 11
❤ 2
💚 @tewahdohaymanote💚 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 💛 @tewahdohaymanote💛 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ❤️ @tewahdohaymanote❤️
Показати все...
👏 2
🙏 6
ቅዱስ ገብርኤል ታህሳስ 19 ቀን በዚህ ቀን ሰለስቱ ደቂቅ "የምናመልከው አምላካችን ከሚነደው ከእሳቱ እቶኑ ሊያድነን ይችላል" ያሉበት ዕለትና ቅዱስ ገብርኤል ከእሣት ያዳቸው ዕለት መታሰቢያ በዓል ነው። ቅዱስ መጽሐፍ እንደሚነግረን አባቶቻችን እንዳስተማሩን ነገሩ እንዲህ ነው። ዘመኑ ጣኦት የሚመለክበት ንጉስ ናቡከደነፆር የእግዚአብሔር ሰዎች የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች የነበሩት ወጣቶች ሥም አናንያ (ሲድራቅ) ፤ አዛርያ (ሚሣቅ) ፤ ሚሣኤል (አብድናጎ) ነበሩ። ት/ዳንኤል 3፡1-30 ታሪኩ እንደሚግረን ንጉስ የጣኦት ምስል አሰራ በገሊላ አውራጃ ያለውን ሕዝብ ጠርቶ ለጣኦቴ ያልሰገደ ወደ እሣት ውስጥ ይጣላል ብሎ አወጀ። በዚህ መካከል ሰልስቱ ደቂቅ ነበሩ። የንጉስ ትህዛዝ ነውና ሕዝቡ ሁሉ ለጣኦቱ ሲንበረከክ እነርሱ ግን ቆመው ያዩ ነበር። የእግዚአብሔር የሆነ ሰው ምንም ነገር አያስፈራውምና ናቡከደነፆር እርሱ ላስቆመው ጣኦት አለመስገዳቸውን ሲሰማ ተናደደ ፤ ተበሳጨም እሳቱን 7 እጥፍ እንዲነድ አስደረገ ሦስቱንም አስሮ እሣቱን እያሳየ "ከመቃጠል ወይስ ለእኔ ጣኦት መስገድ የቱ ይሻል?" ባላቸው ጊዜ የምናመልከው አምላካችን ከሚነደው ከእሳቱ እቶን ሊያድነን ይችላል ባያድነንም እንኳን አንተ ለመታመልከው ጣኦት አንሰግድም አሉት ። በዚህ ጊዜ ጉልበት ያላቸው ሠዎች ተፈልገው ሦስቱን ወጣቶች አስረው ወደ እሣት ቶን ውስጥ ጣሏቸው አስረው የጣሉቸው ወታደሮች የእሣቱ ወላፈን አቃጠላቸው ሠልስቱ ደቂቅን ግን መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ እሳቱን አበረደላቸው አጠፋላቸው ። በዚህም ጊዜ ንጉስ ናቡከደነፆር እንዲህ በማለት መሰከረ "እኛ አስረን የጣልናቸው ሦስት ነበሩ አሁን ግን አራተኛው ሰው በእሳቱ ሲመላለስ ይታየኛል እንዲያውም የአማልክትን ልጆች ይመስላል " አለ። የእግዚአብሔር የማዳኑ ስራ ሲገለጥ ቅዱስ ገብርኤል ሲታይ አዋጁ ሁሉ ተሻረ ጉልበት ሁሉ ለጣኦት ተብሎ የነበረው "ጉልበት ሁሉ ለሰልስቱ ደቂቅ አምላክ ይስገድ ይንበርከክ" ተባለ ይህን ሁሉ ታህሳስ 19 ቀን ሆነ በዚህም ምክንያት በታላቅ ደስታ እናከብረዋለን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን የመላእክት የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው ረድየት በረከቱ አይለየን🙏🙏🙏🙏 ❤️ @tewahdohaymanote💚 🙏🙏👍☝️☝️👏🙏🇪🇹🙏☝️ 💚 @tewahdohaymanote❤️ ☝️☝️❤️❤️🇪🇹🇪🇹👍👍🙏🙏
Показати все...
👏 2
🙏 2
❤ 4
+++ ጾመ ነቢያት +++ ነቢያት ተስፋው በዘመናቸው ተፈጽሞ በዓይነ ሥጋ ለማየት ባይችሉም እግዚአብሔር "የማያደርገውን አይናገር ፥ የተናገረውን አያስቀር" ብለው አምነው ከወዲሁ ተደሰቱ፡፡ ለዘመነ ሥጋዌ ቅርብ የነበሩት እነ ኢሳይያስ ጾሙ እንዴት መፈጸም እንዳለበት ተናግረዋል (ኢሳ. ፶፰፥፩)። ዘመኑ ጾመ ነቢያት የተባለበት ምክንያት ነቢያት የተናገሩት ትንቢት ስለተፈጸመበት እንዲሁም በየዘመኑ የተነሡ ነቢያት እግዚአብሔር ወደፊት ሊያደርግ ያሰበውን በእምነት ዓይን እያዩ ምሥጢር ተገልጦላቸው የራቀው ቀርቦ የረቀቀው ገዝፎ እየተመለከቱ ያዩት መልካም ነገር እንዲደርስላቸው ስለጾሙ ስለጸለዩ ነው፡፡ አንድም ጾመ ነቢያት መባሉ ነቢያት ስለጾሙት ሲሆን ጾመ ድኅነት መባሉ መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ ጠፍቶ ድኅነት የተገኘበት ስለሆነ ነው፡፡ ነቢያት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ፥ ወደ ግብጽ ስለመሰደድ ፥ በባሕረ ዮርዳኖስ ስለመጠመቅ ፥ በትምህርተ ወንጌል ጨለማውን ዓለም ስለማብራቱ ፥ ለሰው ልጆች ድኅነት ጸዋትወ መከራ ስለመቀበሉና ስለመሰቀሉ ፥ ስለ ትንሣኤው ፥ ስለ ዕርገቱና ስለ ዳግም ምጽአቱ ትንቢት ተናግረው አላቆሙም ፤ ለአዳም የተሰጠው ተስፋ ተገልጦላቸው ለተናገሩት ትንቢት እንዲያደርሳቸው ፈጣሪያቸውን ተማጸኑትም እንጂ፡፡ በየዘመናቸው "አንሥእ ኃይለከ ፥ ፈኑ እዴከ ፤ ኃይልህን አንሳ እጅህንም ላክ" እያሉ ጮኹ፡፡ በጾምና በጸሎት በተወሰነውም ሰው የሚሆንበትን ጊዜ በቀናት ፥ በሳምንታት ፥ በወራትና በዓመታት ተቆጠሩ፡፡ ለምሳሌ፦ ነቢዩ ኤርምያስ ስለ ሥጋዌ ትንቢት በተናገረ በ፬፻፵፮ ዓመት ጌታችን ከእመቤታችን ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ሰው ሆኗል፡፡ በመሆኑም በጌታ ልደት ትንቢተ ነቢያት ስለተፈጸመበት ይህ ጾም <<የነቢያት ጾም>> ይባላል፡፡ የወልደ እግዚአብሔርን ሰው መሆን ያስተማሩበት ፥ የሰው ልጆች ተስፋ የተመሰከረበት የምሥራቹ የተነገረበት ስለሆነም <<ጾመ ስብከት>> ይባላል፡፡ ኅዳር ፲፭ ቀን የ፪፻፲ ዓም የነቢያት ጾም መግቢያ ነው፡፡ ከበዓለ ልደት አስቀድሞ ያሉትን ስምንት (፰) ሳምንታት እንጾማለን፡፡ ጾሙ በ፲፮ የሚገባው ሙጻአ ጾም በ፳፱ በሚሆንባቸው ዘመነ ማቴዎስ ፥ በዘመነ ማርቆስና በዘመነ ሉቃስ ነው፡፡ በዘመነ ዮሐንስ ግን ሙጻ ጾም በ፳፰ ስለሚሆን አንድ አስቀድሞ በ፲፭ ይገባል የሚሉ አባቶች አሉ፡፡ "መንፍቁ ለኅዳር ፤ በኅዳር ግማሽ" እንዲል፡፡ ስንክሳርና በአራቱም ዘመናት የጾሙ ዕለታት እኩል ፵፫ እንዲሆን ማለት ነው፡፡ ስለዚህም በዚህ ዓመት የ፪፻፲ ጾም የሚገባው ዓርብ ኅዳር ፲፭ ነው፡፡ ነቢያት ይወርዳል ፥ ይወለዳል ብለው የተናገሩት ቃል ይፈጸም ዘንድ የሰው ልጆችም ድኅነት ማረጋገጫ እውን ይሆን ዘንድ እንደጾሙ እንደጸለዩ በልደቱም እንስሳት ፥ ሰዎች እንዲሁም መላእክት በአንድነት በደስታ እንደዘመሩ የእኛም ደስታ የተረጋገጠበት ነው፡፡ በመሆኑም በፍቅር በጾምና በጸሎት ዛሬም እናስበዋለን፡፡ ነቢያት በረከት እንዳገኙ እኛም ከእግዚአብሔር በረከት እናገኛለን፡፡ ለዚህም አምላካችን ይርዳን ፤ አምላካችን ጾሙን ዲያቢሎስን ድል መንሻ መንግሥተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን፡፡ 👇👇👇👇 @tewahdohaymanote ☝️☝️☝️☝️
Показати все...
👏
❤ 3
🙏 4
saturday_201600.mp3.mp320.59 MB
👏 8
🙏 5
❤ 3
ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት በቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ እየሱስ ክርስቶስ ማነው??? @tewahdohaymanote ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ Share and like our page ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 🙏Demetse Tewahdo🙏
Показати все...
🙏 11
⛪ 12
👏 7
Enkuan aderesachu
Показати все...
👏 8
🙏 6
❤ 18
💚 11
🙏 8
💒 1
👏 4
🙏 7
❤ 14