cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

❁ የመርከዝ አል ፈ ላ ሕ የሰለፊያ ቻናል ❁

⚡🎤 "ቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ" ይህ ቻናል በመስጂድ አል ፈላሕ የሚሠጡ 📚 ደርሶችን ፣ 🎤 የጁሙዓ ኹጥባዎችን እንዲሁም የተለያዩ በድምፅና በፅሁፍ የሚቀርቡ ትምህርቶችንና ምክሮችን ያስተላልፋል። ⚡ 🎤 @husen41

Більше
Країна не вказанаАмхарська4 789Релігія і духовність38 737
Рекламні дописи
2 211
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-1130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ይህ pdf ከስምንት አመት በፊት ስለ 10 ዙል ሂጃ ትሩፋት የተፃፈ አጭር ፅሁፍ ነው አንብበው ለወዳች ዘመድዎ ሼር ያድርጉት ❗️ተጠቅመው ሰዎችንም በማስጠቀም የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ ❗️ 👉https://t.me/selefya
Показати все...
የዙልሂጃ ቀናቶች ትሩፋት.pdf7.67 KB
የዙልሂጃ ቀናቶች ትሩፋት.pdf7.67 KB
👍 2
👇 ይህ ከታች የምታዩት ከ8 ዓመት በፊት ስለአስሩ የዙልሒጃ ቀናቶች ትሩፋት የሚያብራራ PDF ነው ። 👇👇👇👇👇
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አስሩ (የዙልሂጃ) ቀናቶች አላህ በተከበረው ቁርኣኑ በነዚህ ቀናቶች ምሏል። {በጎህ እምላለሁ በአስሩ ሌሊቶችም}
አል ፈጅር 1-2
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አስሩ (የዙልሂጃ) ቀናቶች አላህ እንዲህ ይላል፦ “በታወቁ ቀናቶችም አላህን ያወሱ ዘንድ”
አል ሐጅ 28
ኢብኑ ዐባስ እንዲህ ይላል፦ “የታወቁ ቀናቶች አስሩ የየዙልሂጃ ቀናቶች ናቸው።” 📚 ሹዐቡል ኢማን/በይሃቂ
Показати все...
📻 تسجيلات الإسلامية السلفية بدار الحديث بمسجد الفلاح  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🔖 بعنوان:– اغتنام عشر ذي الحجة 🔖 የዙልሂጃ አስሩ ቀናቶችን መጠቀም እንዳለብን 🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ። 🎙 لأستازنا الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد المنان خالد بن طيب الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الجمعة في ٠١ ذي الحجة ١٤٤٥هـ في مسجد الفلاح في الحبشة حرسها الله تعالى 🗓️ ዙልሂጃ { 01-1445 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ፈላህ መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎https://t.me/selefya https://t.me/selefya
Показати все...
خطبةـ الجمعة.mp37.63 MB
👍 3
✅ አሁን በቀጥታ ስጭት ሲተላለፍ የነበረው ሙሓደራ ⤵️ 🚨 የዙልሂጃ 10ሩ ቀናቶች 🚨 📌 በሚል ርዕስ ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች እጥር ምጥን ባለ መልኩ የተብራራበት ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፈላህ መስጂድ {አ.አ ዳለቲ} 🗓️ እሁድ 04/11/2013E.C 🗓️ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16576
Показати все...
የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ቱሩፋት.mp35.13 MB
👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💥ሰበር 💥ሰበር 💥ሰበር 📮 ነገ የዙልሂጃ 1ኛው ቀን ነው። 🤌 ሱዑዲ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ 1ኛው የዙልሂጃ ቀን ይሆናል። ✅ ይህ ማለት እሁድ በቀን 09/10/2016EC የ1445ኛው ዒድ አል-ዓድሀ በዓል ይሆናል ማለት ነው!! 💻"አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"            የሰለፍዮች ድምፅ!! ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16567
Показати все...
👍 3