cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

ስለ እግርኳስ ብቻ የሚዘገብበት ወቅቱን የጠበቀ እግርኳሳዊ መረጃ የምታገኙበት! እግርኳስ የሚወዱ ከሆነ ትክክለኛ ምርጫዎ The Pitch is Ours! አስተያየት > @SoccerMania_FansBot አድሚኖችን ማነጋገር > @SoccerManiaAdminsBot 👇👇👇👇👇 አጋር ቻናሎች @SoccerManiaET @StatsZone_ET

Більше
Рекламні дописи
43 080
Підписники
-324 години
-757 днів
-28930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም'' ''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ'' ውድ የ SSM ቻናል ቤተሰቦች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል። በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን። ሚያዚያ 27 2016 ዓ.ም @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Показати все...

👍 1
🔵🔴 ዣቪ፡ "በሚቀጥለው አመት ለመወዳደር ብዙ መቀየር እና ማሻሻል አለብን። እንደዚህ አይነት ጨዋታዎችን መስጠት አንችልም" በሪያል ማድሪድ እና በጂሮና በአራቱም ጨዋታዎች የተሻልን ነበርን ግን አላሸነፍንም። [ Fabrizio Romano ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Показати все...

🤣 4
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 66ተኛ ሀትሪኩን አስመዝግቧል። በሰባት ጨዋታዎች 😳 ሶስተኛው ሃትሪክም ነው። [ B/R Football ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Показати все...

🔥 7👍 1
ጂሮና ለቀጣይ የውድድር ዘመን ሻምፒዮንስ ሊግ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። 😱🔥 [ 433 ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Показати все...

👍 3
ሪያል ማድሪድ የላሊጋ ሻምፒዮን ሆነዋል 🏆🇪🇸 [ 433 ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Показати все...

🤯 3
ሀላንድ 5 ጎል ሲያስቆጠር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ ጋር ያላቸውን ልዩነት አጥብበዋል 🔥 🐺 [ 433 ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Показати все...

🤣 11🤯 2
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24 ✅ 36ኛ ሳምንት 📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ  ⌚️ ተጠናቀቀ ብሬንትፎርድ 0⃣-0⃣ ፉልሃም 🏟 ብሬንትፎርድ የማህበረሰብ ስታዲየም በርንሌይ 1⃣-4⃣ ኒውካስል ⚽️ ኦሼ 86' ⚽️ ዊልሰን 19' ⚽️ ሎንግስታፍ 35' ⚽️ ጉማሬስ 40' ⚽️ ኢሳክ 55' 🏟 ተርፍ ሞር ሼፊልድ 1⃣-3⃣ ኖቲንግሃም ፎረስት ⚽️ ቤን ቤሬቶን ዲያዝ 17' ⚽️ ሃድሰን-ኦዶይ 27' 65' ⚽️ ዬቴስ 51' 🏟 ብራሞል ሌን @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Показати все...
👍 12👎 1
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24 ✅ 36ኛ ሳምንት 📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ  ⌚️ 86' ብሬንትፎርድ 0⃣-0⃣ ፉልሃም 🏟 ብሬንትፎርድ የማህበረሰብ ስታዲየም በርንሌይ 1⃣-4⃣ ኒውካስል ⚽️ ኦሼ 86' ⚽️ ዊልሰን 19' ⚽️ ሎንግስታፍ 35' ⚽️ ጉማሬስ 40' ⚽️ ኢሳክ 55' 🏟 ተርፍ ሞር ሼፊልድ 1⃣-3⃣ ኖቲንግሃም ፎረስት ⚽️ ቤን ቤሬቶን ዲያዝ 17' ⚽️ ሃድሰን-ኦዶይ 27' 65' ⚽️ ዬቴስ 51' 🏟 ብራሞል ሌን @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Показати все...
👍 4 1
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24 ✅ 36ኛ ሳምንት 📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ  ⌚️ 70' ብሬንትፎርድ 0⃣-0⃣ ፉልሃም 🏟 ብሬንትፎርድ የማህበረሰብ ስታዲየም በርንሌይ 0⃣-4⃣ ኒውካስል ⚽️ ዊልሰን 19' ⚽️ ሎንግስታፍ 35' ⚽️ ጉማሬስ 40' ⚽️ ኢሳክ 55' 🏟 ተርፍ ሞር ሼፊልድ 1⃣-3⃣ ኖቲንግሃም ፎረስት ⚽️ ቤን ቤሬቶን ዲያዝ 17' ⚽️ ሃድሰን-ኦዶይ 27' 65' ⚽️ ዬቴስ 51' 🏟 ብራሞል ሌን @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Показати все...
👍 4 2
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24 ✅ 36ኛ ሳምንት 📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ  ⌚️ 61 ብሬንትፎርድ 0⃣-0⃣ ፉልሃም 🏟 ብሬንትፎርድ የማህበረሰብ ስታዲየም በርንሌይ 0⃣-4⃣ ኒውካስል ⚽️ ዊልሰን 19' ⚽️ ሎንግስታፍ 35' ⚽️ ጉማሬስ 40' ⚽️ ኢሳክ 55' 🏟 ተርፍ ሞር ሼፊልድ 1⃣-2⃣ ኖቲንግሃም ፎረስት ⚽️ ቤን ቤሬቶን ዲያዝ 17' ⚽️ ሃድሰን-ኦዶይ 27' ⚽️ ዬቴስ 51' 🏟 ብራሞል ሌን @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Показати все...
👍 2