cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Abu huraira mesjid🕌

﴾❤﴿የ Abu hureyera mesjid የወጣት ጀምዓ ﴾❤﴿ 👉በዚህ ቻናል:-💜💜💛💛 ♥ኢስላማዊ ትምርቶች ♥ትምህርታዊ ሀዲሶች ♥ቁም ነገር አዘል ጥቅሶች እና ቀልዶች ♥ጠቃሚ መረጃዎች ♥ ኢሽቆችንና ሀድራዎችን ያገኙበታል:: ያለዎት ማንኛዉም አስተያየት በ @aabuhureyeraa_bot ማድረስ ይችላሉ:: ﴾💛﴿ የ abu hureyera mesjid የወጣት ጀምዓ ﴾💜﴿

Більше
Рекламні дописи
259
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-1230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر ولله الحمد عيد أضحى مبارك
Показати все...
የኢድ ተክቢራ _…__……… 😍አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር . አሏሁ አክበር አሏህ አክበር . አሏሁ አክበር . ላኢላሃ ኢለሏህ . አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር . ወሊላሂል ሃምድ . አሏሁ አክበር ከቢራ . ወልሃምዱሊላሂ ከሲራ . ወሱብሃነላሂ ቡክረተን ወአሲላ . ላኢላሃ ኢለሏህ . ወላ ነእቡዱ ኢላ ኢያሁ ሙኽሊሲነ ለሁ ዲነ ወለው ከሪሀል ካፊሩን . ላኢላሀ ኢለሏህ . ሰደቀ ወአደህ . ወነሰረ አብደህ . ወአዓዘ ጁንደህ . ወሃዘመል አህዛበ ወህደህ . ላኢላሃ ኢለሏህ . አላሁ አክበር . አሏሁመ ሶሊ አላ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አሊ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አስሃቢ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አንሷሪ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አዝዋጂ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ ዙሪየቲ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወሰለም ተስሊመን ከሲራ! . ♡ዒድ ሙባረክ♡ https://t.me/sufiyahlesuna
Показати все...
ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

╔════◈◉◈════╗                      أهل السنة والجماعة             ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው። 🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም 🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን ╚════◈◉◈════╝

Zare mideregu duawoch
Показати все...
‎⁨دعاء_عرفة_للحبيب_عبدالقادر_السقاف_pdf⁩.pdf0.90 KB
‎⁨دعاء_يوم_عرفة_المنسوب_لسيدنا_الإمام_علي_زين_العابدين_رضي_الله.pdf2.27 KB
دعاء يوم عرفة للحبيب علي الحبشي.pdf1.29 MB
አልሀምዱሊሏህ ጌታችን አሏህ ሱ.ወ የዙልሒጃ ቀናት ወፍቆን እነሆ ዛሬ 1 ብሎ ጀምሯል። በሚጡት 1ዐ ቀናት ውስጥ የምንተግብራቸው የኢባዳ ስራዎች መካከል እነዚህን ዚክር ማድረጉ የተወደዱ ናቸው። لا اله الا لله عد الدهور لا إله إلا لله عدد امواج البحور لاإله إلا لله عدد نبات والشجر لاإله إلا لله عدد القطر والمطر لا إله إلا لله عدد لمح العيون لا إله إلا لله خير مما يجمعون لاإله إلا لله من يومنا هذا إلا .......يوم ينفخ في السور (......عشرة مرة يوميا.......) ላኢላሃ ኢለሏህ አደደ ዱሁር ላኢላሃ ኢለሏህ አደደ አምዋጀ ቡሁር ላኢላሃ ኢለሏህ አደደ ነባቲ ወሸጀር ላኢላሃ ኢለሏህ አደደ ቀጥሪ ወል መጠር ላኢላሃ ኢለሏህ አደደ ለምሂ አል ዑዩን ላኢላሃ ኢለሏህ ኸይሩ ሚማ የጅመዑን ላኢላሀ ኢለሏህ ሚን የውሚን ሀዛ ኢላ የውሚ ዩንፈኹ ፊሱር { በየ ቀኑ 1ዐ ጊዜ } https//t.me/abuhureyeramesjid
Показати все...
Abu huraira mesjid🕌

﴾❤﴿የ Abu hureyera mesjid የወጣት ጀምዓ ﴾❤﴿ 👉በዚህ ቻናል:-💜💜💛💛 ♥ኢስላማዊ ትምርቶች ♥ትምህርታዊ ሀዲሶች ♥ቁም ነገር አዘል ጥቅሶች እና ቀልዶች ♥ጠቃሚ መረጃዎች ♥ ኢሽቆችንና ሀድራዎችን ያገኙበታል:: ያለዎት ማንኛዉም አስተያየት በ @aabuhureyeraa_bot ማድረስ ይችላሉ:: ﴾💛﴿ የ abu hureyera mesjid የወጣት ጀምዓ ﴾💜﴿

«የ ጥሩ ስነ-ምግባር ባልተ ቤት ከሆንክ የትም ቦታ መስራት ትችላለህ።ከማንም ጋር በፍቅር መኖር ትችላለህ።» ~አባቴ ሲመክረኝ~
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
عن أبي أيوب رضي الله عنه أن رسول الله ﷺ قال : (من صام رمضان وأتبعه ستا من شوال كان كصيام الدهر) رواه مسلم
Показати все...
الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد ነገ ጁሙዓ ዒድ ነው። አላህ ይቀበለን።
Показати все...
#shaere #አማራጭ የዒድ ሶላት መስገጃ ቦታዎች በጠመንጃ ኃይል ታግዞ ተቋሞቻችን የተቆጣጠረው ህገወጡ የወሀቢያ መጅሊስ አመራሮች ዲስኩር በሚያደርጉበት የአዲስ አበባ ስታድየም የሚሰገደው የዒድ ሶላት ላይ ህዝባችን እንዳይገኝ እና #ዒዳችን_በቤታችን የሚል ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወሳል። ሆኖም ግን ብዙ ሰው ከስታድየም ውጭ የኢድ ሶላት የሚሰገድባቸው አማራጭ ቦታዎችን ጠቁሙን የሚል ሀሳብ በማቅረቡ ቀጥሎ ከታች የተዘረዘሩ ቦታዎች ከዚህ ቀደም ለብዙ አመታት የኢድ ሶላት የሚሰገድባቸው በመሆኑ በአቅራቢያቸው የሚገኝ ሙስሊም ማህበረሰብ ወደእነዚህ ቦታዎች በመሄድ ዒድ ሶላቱን እንዲፈፅም ለማስታወስ እንወዳለን። አማራጭ የኢድ ሶላት መስገጃ ስፍራዎች ሀጂ ዘይኑ መርከዝ ቤተል-መሐንዲስ ሰፈር አብደላ ኢብኑ መስዑድ መስጂድ አለም ባንክ ኢማሙ አህመድ ሜዳ መስጂድ ሱልጣን አሊ ሚራህ መስጂድ (አዋሬ) ሱዳን ክለብ (ሳር ቤት አደባባይ) አለም ባንክ (የአቃቂው) አባዶ ኮንዶሚኒየም (መስቀለኛው ጋር) ኮልፌ ኢማም ሀሰን መስጂድ ጃሊያ (ጀርመን አደባባይ) ቶታል ሼህ አብዱላህ አል ሀረሪ መርከዝ CMC አል ኢምራን መርከዝ እዚህ ላይ ያልተገለፁ ሌሎች የኢድ ሶላት መስገጃ ቦታዎች ካሉ ኮሜንት ላይ በማስቀመጥ በገፃችሁ ላይ አማራጭ ቦታዎችን ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በመጠቆም ለህዝበ ሙስሊሙ መረጃ እናድርስ። የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማሕበር Sher https://t.me/limugenet
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ህይወቱን እንደ ረመዷን የኖረ ሞቱ ዒድ ይሆንለታል ሰይዲ ወኡስታዚ ወሰነዲ ሸይኽ አሰለም ኑሩ
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.