cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

⛪️የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🎶

ጥበብ ታላቅ ነገር ናት ሰለዚህ ጥበብን አግኛት ያልሆነ ነገር ብታስከፍልህም ማስተዋልን ገዝብ አድርጋት ምሳ 4:7 🤲 0918048855 ☎️ ይደውሉ

Більше
Рекламні дописи
16 743
Підписники
-2224 години
-947 днів
-42930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
#መርጌታ_የባህል_ህክምና 🙏 ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት መተት ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ መተት ነው። 1.ሁል ግዜ አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይሳካልኛል ብለው አስበው ይነሱና ከጅምሩ መዳከም። መዳከም ሲባል በቃ ያን ነገር ማደረግ ቅፍፍ ይላቸዋል፡፡ 2. ወደሚሰሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ሊያውም ደንበኛው እንዲርቃቸው ያደርጋሉ። ያም ሲባል ብሩን ብቻ ከማሰባቸው የተነሳ መተቱ ሰው እንዲያጡ ያደርቸዋል። 3.አንድን ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ላይ ሊደርሱ ሲሉ ስራው ሙሉ በሙሉ ይፋረስባቸዋል። አደራ ይህ ዝም ብሎ የሚፈፀም የሚደርስ ሳይሆን በጣም በተደጋጋሚ እነርሱ ላይ ብቻ የሚደርስ ነው ሌላ ሰው ቢሰራው ግን ጉዳዩ ይሳካል፡፡ 4. መፍተሄ ለማግኝት አይደፍሩም መፍትሔ ቢያስብ በተለያየ ምክንያት ይበላሸባቸዋል በራሳቸው ላይ የተጫነ ማዳበርያ ያለ ይመስል መነሳት ፈፅሞ አይፈልጉም 5.ከሰው ጋር ሲግባቡ መልካም ናቸው ለሰውም ጥሩ አሳቢዎች ናቸው በ ንግድ ሳይሆን በኖርማል ህይወታቸው ነገር ግን ያን ወደ ስራቸው ላይ ሲያመጡ ሰው አያምናቸውም ይሸሻቸዋል። 6.በጣም የድህነት ፍራቻ ውስጣቸው አላቸው።ያን ፍራቻ ቀን በቀን በህይወታቸው ላይ እያዩ ይመጣሉ። 7.ብርን ማውጣት አይፈልጉም በተለይ ለተቸገረ እና ለመሳሰሉት ብር መስጠት አይሆንላቸውም። 8.እናት አባቶቻቸው ዘንድ ከምርቃት ይልቅ እርግማንን ይሰበስባሉ እነርሱ ጥሩ ቢሰሩም ምስጉኖች አይደሉም። እኔን ማውራት ለምትፈልጉ       #0933464314 ☎️ #0933464314 ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ        (#ጥበብ_ታላቆን_ታከብራለች )          
Показати все...
#መርጌታ1የባህል_ህክምና 🙏 ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት መተት ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ መተት ነው። 1.ሁል ግዜ አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይሳካልኛል ብለው አስበው ይነሱና ከጅምሩ መዳከም። መዳከም ሲባል በቃ ያን ነገር ማደረግ ቅፍፍ ይላቸዋል፡፡ 2. ወደሚሰሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ሊያውም ደንበኛው እንዲርቃቸው ያደርጋሉ። ያም ሲባል ብሩን ብቻ ከማሰባቸው የተነሳ መተቱ ሰው እንዲያጡ ያደርቸዋል። 3.አንድን ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ላይ ሊደርሱ ሲሉ ስራው ሙሉ በሙሉ ይፋረስባቸዋል። አደራ ይህ ዝም ብሎ የሚፈፀም የሚደርስ ሳይሆን በጣም በተደጋጋሚ እነርሱ ላይ ብቻ የሚደርስ ነው ሌላ ሰው ቢሰራው ግን ጉዳዩ ይሳካል፡፡ 4. መፍተሄ ለማግኝት አይደፍሩም መፍትሔ ቢያስብ በተለያየ ምክንያት ይበላሸባቸዋል በራሳቸው ላይ የተጫነ ማዳበርያ ያለ ይመስል መነሳት ፈፅሞ አይፈልጉም 5.ከሰው ጋር ሲግባቡ መልካም ናቸው ለሰውም ጥሩ አሳቢዎች ናቸው በ ንግድ ሳይሆን በኖርማል ህይወታቸው ነገር ግን ያን ወደ ስራቸው ላይ ሲያመጡ ሰው አያምናቸውም ይሸሻቸዋል። 6.በጣም የድህነት ፍራቻ ውስጣቸው አላቸው።ያን ፍራቻ ቀን በቀን በህይወታቸው ላይ እያዩ ይመጣሉ። 7.ብርን ማውጣት አይፈልጉም በተለይ ለተቸገረ እና ለመሳሰሉት ብር መስጠት አይሆንላቸውም። 8.እናት አባቶቻቸው ዘንድ ከምርቃት ይልቅ እርግማንን ይሰበስባሉ እነርሱ ጥሩ ቢሰሩም ምስጉኖች አይደሉም። እኔን ማውራት ለምትፈልጉ       #0933464314 ☎️ #0933464314 ጥበብ ታላቅ ነገር ናት ሰለዚህ ጥበብን አግኛት ያልሆነ ነገር ብታስከፍልህም ማስተዋልን ገዝብ አድርጋት ምሳ 4:7 🤲   ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ        (#ጥበብ_ታላቆን_ታከብራለች )          
Показати все...
#መርጌታ1የባህል_ህክምና 🙏 ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት መተት ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ መተት ነው። 1.ሁል ግዜ አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይሳካልኛል ብለው አስበው ይነሱና ከጅምሩ መዳከም። መዳከም ሲባል በቃ ያን ነገር ማደረግ ቅፍፍ ይላቸዋል፡፡ 2. ወደሚሰሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ሊያውም ደንበኛው እንዲርቃቸው ያደርጋሉ። ያም ሲባል ብሩን ብቻ ከማሰባቸው የተነሳ መተቱ ሰው እንዲያጡ ያደርቸዋል። 3.አንድን ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ላይ ሊደርሱ ሲሉ ስራው ሙሉ በሙሉ ይፋረስባቸዋል። አደራ ይህ ዝም ብሎ የሚፈፀም የሚደርስ ሳይሆን በጣም በተደጋጋሚ እነርሱ ላይ ብቻ የሚደርስ ነው ሌላ ሰው ቢሰራው ግን ጉዳዩ ይሳካል፡፡ 4. መፍተሄ ለማግኝት አይደፍሩም መፍትሔ ቢያስብ በተለያየ ምክንያት ይበላሸባቸዋል በራሳቸው ላይ የተጫነ ማዳበርያ ያለ ይመስል መነሳት ፈፅሞ አይፈልጉም 5.ከሰው ጋር ሲግባቡ መልካም ናቸው ለሰውም ጥሩ አሳቢዎች ናቸው በ ንግድ ሳይሆን በኖርማል ህይወታቸው ነገር ግን ያን ወደ ስራቸው ላይ ሲያመጡ ሰው አያምናቸውም ይሸሻቸዋል። 6.በጣም የድህነት ፍራቻ ውስጣቸው አላቸው።ያን ፍራቻ ቀን በቀን በህይወታቸው ላይ እያዩ ይመጣሉ። 7.ብርን ማውጣት አይፈልጉም በተለይ ለተቸገረ እና ለመሳሰሉት ብር መስጠት አይሆንላቸውም። 8.እናት አባቶቻቸው ዘንድ ከምርቃት ይልቅ እርግማንን ይሰበስባሉ እነርሱ ጥሩ ቢሰሩም ምስጉኖች አይደሉም። እኔን ማውራት ለምትፈልጉ       #0933464314 ☎️ #0933464314 ጥበብ ታላቅ ነገር ናት ሰለዚህ ጥበብን አግኛት ያልሆነ ነገር ብታስከፍልህም ማስተዋልን ገዝብ አድርጋት ምሳ 4:7 🤲   ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ        (#ጥበብ_ታላቆን_ታከብራለች )          
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
                የምንሰራው ጥበብ #ለመፍትሄ_ሀብት #ለህመም #ለሁሉ_ሠናይ #ቡዳ_ለበላው #ለገበያ #ሚስጥር_የሚነግር #ለቀለም_ለትምህርት #ለመፍትሔ_ስራይ #ፍቅረኛ_ላጣ_ወይም_ላጣች_የሚሰራ #ሌባ_የማያስነካ #ለበረከት #ለጠላት_ጠላት_እንዳይጎዳ_የሚያደርግ #ለግርማ_ሞገስ #መርበቡተ_ሰለሞን #ለዓይነ_ጥላ #ለመክስት #ጸሎተ_ዕለታት #ለታሰረ_ሰው_እነዲፈታ_የሚያደርግ #ለእጅ_ስራ_እንዲቀናህ #ለትዳር #ለድምፅ #ለአዙሪት #ለአስቸጋሪና_ተመላላሽ_ሲህር #ለሪህ_በሽታ #የመገጣጠሚያ_ህመም #ለጉልበት_ድርቀት #የባት_ህመም #የወገብ_ህመም #የአንገትና_ትከሻ_ህመም #የከረመ_ደረቅ_ሳል #ለደም_ግፊት #የሆድ_መረበሽ #የከፋ_የሆድ_ድርቀት #በመኝታ_ሽንት_ለሚያመልጠው ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። #ከሀገር_ውጪ_ላላችውም_መፍትሄ_በልዩ #ሁኔታ_አለን::         ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ ☎   #0933464314         #0933464314 #ማሳሰቢያ_መምጣት_ለማይችሉ_ባሉበት #እናደርሣለን 🙏
Показати все...
                #የምንሰራው_ጥበብ #ለመፍትሄ ሀብት #ለህመም #ለሁሉ_ሠናይ #ቡዳ_ለበላው #ለገበያ #ሚስጥር_የሚነግር #ለቀለም_ለትምህርት #ለመፍትሔ_ስራይ #ፍቅረኛ_ላጣ_ወይም_ላጣች_የሚሰራ #ሌባ_የማያስነካ #ለበረከት #ለጠላት_ጠላት_እንዳይጎዳ_የሚያደርግ #ለግርማ_ሞገስ #መርበቡተ_ሰለሞን #ለዓይነ_ጥላ #ለመክስት #ጸሎተ_ዕለታት #ለታሰረ_ሰው_እነዲፈታ_የሚያደርግ #ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) #ለትዳር #ለድምፅ #ለአዙሪት #ለአስቸጋሪና_ተመላላሽ_ሲህር #ለሪህ በሽታ #የመገጣጠሚያ_ህመም #ለጉልበት_ድርቀት #የባት_ህመም #የወገብ_ህመም # የአንገትና_ትከሻ_ህመም #የከረመ1ደረቅ_ሳል #ለደም_ግፊት #የሆድ_መረበሽ #የከፋ_የሆድ_ድርቀት #በመኝታ_ሽንት_ለሚያመልጠው ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። #ከሀገር_ውጪ_ላላችውም_መፍትሄ_በልዩ #ሁኔታ_አለን:: ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ ☎ #0933464314 #0933464314 #ማሳሰቢያ_መምጣት_ለማይችሉ_ባሉበት #እናደርሣለን 🙏
Показати все...
#ዓይነ_ጥላ ዓይነ ጥላ ፣ ዕድል ሰባሪ ፤ ሕይወት ቀባሪ ክፉ መንፈስ ፣ መግቢያ ፤ #በመርጌታ_የባህል_ህክምና 🙏 ተወዳጆች ሆይ በዚህ ተከታታይ ትምህርት ለዘመናት በሕይወታችን ክፉኛ እየፈተነን ስላለው ዕድል ገፊና ሕይወት አጥፊ ስለሆነው ከመናፍስት ሁሉ እጅግ ክፉ ስለሆነው ዓይነ ጥላ ውጫዊና ውስጣዊ ተንኮል፣ ውጊያ በሰፊው እንማማራለን። ,  እያደረጋችሁ ትምህርቱን ተከታተሉ !    #ጥበብ_ታላቆን_ታከብራለች 🙏          0933464314          0933464314 ☎️
Показати все...
አብሮን_የተሰደደው_ዓይነ_ጥላ፣_የቤተሰብ_ዛር፣_የዕድል_መተት_ወዘተ_የስደት_ሕይወታችንን_ያከብደዋል!128k.m4a20.17 MB
1
#ዓይነ_ጥላ ዓይነ ጥላ ፣ ዕድል ሰባሪ ፤ ሕይወት ቀባሪ ክፉ መንፈስ ፣ መግቢያ ፤ #በመርጌታ_የባህል_ህክምና 🙏 ተወዳጆች ሆይ በዚህ ተከታታይ ትምህርት ለዘመናት በሕይወታችን ክፉኛ እየፈተነን ስላለው ዕድል ገፊና ሕይወት አጥፊ ስለሆነው ከመናፍስት ሁሉ እጅግ ክፉ ስለሆነው ዓይነ ጥላ ውጫዊና ውስጣዊ ተንኮል፣ ውጊያ በሰፊው እንማማራለን። ,  እያደረጋችሁ ትምህርቱን ተከታተሉ !    #ፍካሬ_ጥበብ_የባህል_ህክምና 🙏          0933464314          0933464314 ☎️
Показати все...
አብሮን_የተሰደደው_ዓይነ_ጥላ፣_የቤተሰብ_ዛር፣_የዕድል_መተት_ወዘተ_የስደት_ሕይወታችንን_ያከብደዋል!128k.m4a20.17 MB
00:14
Відео недоступнеДивитись в Telegram
#በፈቃደኝነት_ሸር_ሸር_ያድርጉ በምድር ላይ የምትገኙ ሰዎች ሆይ ማንኛውንም ጥበብም ሆነ እስማት ለመመርመርና ለማወቅ ቅጣት ታህል እንዳትጠራጠሩ ፈልጉ አስሱ ይሄ በድሮ አስተሳሰብና ኃላ ቀር በሆነ አመለካከት አትሸወዱ ጭቅላታቹሁን አትገድቡት የሚጠቅማቹሁን እና የሚጎዳችሁን እናተ ታቃላቹሁ የማንም ሰው አስተሳሰብ አመለካከት ባርያ እዳትሆኑ ። እኔን ማውራት ለምትፈልጉ       #0933464314 ☎️ #0933464314 ጥበብ ታላቅ ነገር ናት ሰለዚህ ጥበብን አግኛት ያልሆነ ነገር ብታስከፍልህም ማስተዋልን ገዝብ አድርጋት ምሳ 4:7 🤲   ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ        (#ጥበብ_ታላቆን_ታከብራለች )          
Показати все...
2.65 MB
1
#የጥቁር_አዝሙድ_የጤና_በረከቶች 1ኛ. #ለእርጋታ አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መውሰድ ቀኑን ሙሉ መረጋጋትና ንቃት ያጎናጽፋል፡፡ እንዲሁም ከራት በኋላ ወደ መኝታ ከማምራት በፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት መውሰድ ለሊቱን ሙሉ የተረጋጋና ደስ የሚያሰኝ እንቅልፍ ያስገኛል፡፡ አንድ ትልቅ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ሲኒ ቡና ውስጥ ጨምሮ መጠጣት፡፡ የአእምሮ ጭንቀትን አስወግዶ መረጋጋትን ያስገኛል፡፡ 2ኛ. #ለሳልና_ለአስም በዘይቱ ደረትንና ጀርባን ማሸት በቀን ሦስት የሾርባ ማንኪያ መጠጣት፣ ሁለት ማንኪያ በሙቅ ውኃ ውስጥ ጨምሮ እንፋሎቱን መሳብ ይረዳል፡፡ 3ኛ. #የመጫጫንና_ስንፍናን_ለማስወገድ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት በአንድ ብርጭቆ ብርቱካን ጭማቂ ውስጥ ጨምሮ ጧት ጧት ለአሥር ተከታታይ ቀናት መውሰድ ልዩነቱን ያገኙታል፡፡ 4ኛ. #የማስታወስ_ችሎታንና_ፈጣን_የግንዛቤ አቅምን_ለማጎልበት አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት፣ 100 ሚሊ ሊትር የፈላ ናእናእ (Nena) ተክል ጋር ተቀላቅሎ ለአሥር ተከታታይ ቀናት መውሰድ፡፡ 5ኛ. #ለኩላሊ_ትጠጠር_የስኳር ሕመም ያለባቸው_ማርን_መተው_ነው) ሩብ ኪሎ ጥሬ ጥቁር አዝሙድ፣ ሩብ ኪሎ ንጹሕ ማር ማዘጋጀት፡፡ ጥቁር አዝሙድን በሚገባ መፍጨትና ከማር ጋር ቀይጦ በሚገባ ማዋሀድ፡፡ ከዚያም ሁለት ማንኪያ ከቅይጡ ቀንሶ በአንድ ብርጭቆ የሞቀ ውኃ ውስጥ ጨምሮ በጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ሻይ ማንኪያ በማከል በባዶ ሆድ መጠጣት፡፡ 6ኛ. #ለብሩሕ_ገጽና_ለውበት አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ማንኪያ የወይራ ዘይት ጋር አዋሕዶ ፊትን መቀባት አንድ ሰዓት ቆይቶ በውኃና በሳሙና መታጠብ ልዩነቱን በጉልህ ያገኙታል፡፡ 7ኛ. #ከበሽታ_ሁሉ_ለመጠበቅ አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ማንኪያ ማር ጋር አዋሕዶ ያለማቋረጥ ጧት ጧት መውሰድ በሕይወት ዘመንዎ ሙሉ ጤነኛና የሐኪም እርዳታ የማያሻው ሰው ይወጣዎታል፡፡ 8ኛ. #በጭንና_ጭን_መካከል_የቆዳ_መቆጣት #ሲያጋጥም በቅድሚያ አካባቢውን በውኃና በሳሙና በሚገባ ማጠብ፣ ቀጥሎ በሚገባ ማድረቅና በጥቁር አዝሙድ ዘይት ማታ ቀብቶ ማደርና ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይህንኑ መፈጸም፡፡ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ውጤቱን ያዩታል፡፡ 9ኛ. #ለልብና_ለደም_ሥሮች_ሕመም የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከትኩስ መጠጥ ጋር በተከታታይ መውሰድ ስብን ለማሟሟትና የደም ሥሮችን ለማስፋት ይረዳል፡፡ 10ኛ. #ለለምጽና_ለመሳሰሉት ተጠቂውን የሰውነት ክፍል በቱፋሕ (ፖም) ወይም አፕል ኮምጣጤ ማሸት ከዚያም የጥቁር አዝሙድ ዘይት ለ15 ቀናት መቀባት፡፡ 11ኛ. #ለቁርጥማት_ሮማቲዝምና_የጀርባ_ሕመም የተወሰነ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በጥቂቱ በማሞቅ የታመመውን አካል አጥንትን ዘልቆ እስኪሰማ ድረስ በዘይቱ በደንብ መታሸት በቀን ሦስት ጊዜ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጠጣት፡፡ 12ኛ. #ለራስምታት በጥቁር አዝሙድ ዘይት ግንባርንና በጆሮ አካባቢ ያለውን አካል ማሸት ለሦስት ተከታታይ ቀናት አንድ ሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መጠጣት፡፡ 13ኛ. #ለጨጓራና_ለአሲድ አንድ ኩባያ ወተት የአንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በቀን ሦስት ጊዜ መውሰድ፡፡ ከሦስት ቀናት በኋላ በሽታው ሙሉ በሙሉ ይወገዳል፡፡ 14ኛ. #ለራስ_ማዞርና_ለጆሮ_ሕመም አንድ ጠብታ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጆሮ ውስጥ መጨመር በሻይ መልክ አዘጋጅቶ መጠጣት፡፡ 15ኛ. #ለቆዳ_መቀረፍ በዚህ አይነቱ ሕመም የተጠቃው የአካል ክፍል በጥቁር አዝሙድ ዘይት መቀባት ሕመሙ እስኪወገድ ድረስ ይህንኑ መቀጠል፡፡ 16ኛ. #ለቡግር ጥቁር አዝሙድ አድቅቆ መፍጨት የሰሊጥ ዘይትና አንድ ማንኪያ የስንዴ ዱቄት ጨምሮ በአንድነት መለወስ ማታ ማታ ተቀብቶ ማደርና ጠዋት ለብ ባለ ውኃና በሳሙና መታጠብ፡፡ 17ኛ. #ለስብራት_አፋጣኝ_ጥገና የምስርና የሽንኩርት ሾርባ፣ ቅቅል እንቁላል፣ አንድ ትልቅ ማንኪያ የደቀቀ ጥቁር አዝሙድ በአንድነት ቀላቅሎ ቢያንስ አንድ ቀን ወስዶ በቀጣዩ ቀን አርፎ እንደገና በሁለተኛው ቀን መውሰድ፤ ስብራቱ የዘመናዊ ሕክምና በጀሶ ከታሰረ በኋላ በአቅራቢያ ያለውን አካል በጥቁር አዝሙድ ዘይት ማሸት፤ እስሩ ከተፈታ በኋላ ደግሞ ለብ ባለ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በየቀኑ ማሸት ነው፡፡ 18ኛ. #ለጠባሳና_ለመሳሰሉት አንድ እፍኝ ጥቁር አዝሙድ በሚገባ ማፍላት የተጎዳውን አካል ማጠብና ለሩብ ሰዓት በተዘጋጀው ፍል ጥቁር አዝሙድ ውስጥ መንከር፡፡ አካሉን ማንቀሳቀስ፡፡ ሳይሸፈን አድካሚ እንቅስቃሴ ሳያደርጉ መቆየት፡፡ ከመኝታ በፊት በየቀኑ ይህን መደጋገም፡፡ 19ኛ. #ለደም_ብዛት ትኩስ መጠጥ ባሰኘው መጠን ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጠብታዎችን ጨምሮ መጠጣት፡፡ በተጨማሪም ገላውን ጥቁር አዝሙድ በመቀባት ቢያንስ በየሳምንቱ አንድ ጊዜ የፀሐይ ሙቀት ቢወስዱ ምንኛ ጥሩ ነበር፡፡ 20ኛ. #ለኩላሊት_ኢንፌክሽን የጥቁር አዝሙድ ዱቄት በወይራ ዘይት ለውሶ ሕመም በሚሰማበት ቦታ መለጠፍ፤ በተጨማሪም አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ በየቀኑ በባዶ ሆድ ለአንድ ሳምንት ጥሬውን መቃም፣ ከዚያ በኋላ ኢንፌክሽኑ ይወገዳል፡፡ 21ኛ. #ለሐሞት_ከረጢት አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ፣ ሩብ ማንኪያ የተፈጨ ሬት፣ አንድ ኩባያ ማር ጋር መለወስና ጧትና ማታ መብላት፡፡ ፊትዎ ቅላት እስኪያሳይና ችግሩ እስኪወገድ ድረስ ይህንኑ መፈጸም፡፡ በየዕለቱ በባዶ ሆድ አንድ ሲኒ የወይራ ዘይት መጠጣት አይርሱ፡፡ 22ኛ. #ለልብና_ለደም_ዝውውር_ችግር የልብ ሕመምተኛ ሰው በማናቸውም ወቅት እንደ ምግብም፣ እንደመጠጥም እንደአስፈላጊነቱ መውሰድ ይኖርበታል፡፡ 23ኛ. #ለትውከት ጥቁር አዝሙድ ከቅርንፉድ ጋር በደንብ ማፍላት ማጣፈጫዎች ሳይጨምሩ በቀን ሦስት ጊዜ መጠጣት፡፡ ሁለተኛ ዙር መጠጣት አያስፈልግም፡፡ 24ኛ. #ለቃርና_ለመሳሰሉት የተወሰኑ የጥቁር አዝሙድ ቅባት ጠብታዎች በአንድ ኩባያ ትኩስ ወተት ውስጥ ጨምሮ በማር አጣፍጦ መጠጣት፡፡ የቃር ስሜትዎ እንዳልነበር ሆኖ ይጠፋል፡፡ በእንግሊዘኛ (Lettuce) የተሰኘውን ተክል በብዛት መብላትንም አይዘንጉ፡፡ 25ኛ. #ለዓይን_በሽታ በጥቁር አዝሙድ ዘይት በዓይንና በጆሮ መካከል ያለውን የሰውነት አካል ከመኝታ በፊት ማሸት በማናቸውም ትኩስ መጠጥ ውስጥ አልያም የሥራ ሥር ጭማቂ እንደ ካሮት የመሳሰሉት ውስጥ ጥቂት ጠብታዎች ጨምሮ መጠጣት ነው፡፡ 26ኛ. #የምግብ_ፍላጎትን_ለማሳደግ ከምግብ በፊት ጥቂት ደቂቃዎች ቀደም ብሎ አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ቅመሙን በጥርሶችዎ ማድቀቅ፣ ከዚያም ጥቂት ኮምጣጤ ጠብታዎች የተቀላቀለበት አንድ ስኒ ቀዝቃዛ ውኃ ያወራርዱት፡፡ 27ኛ. #ለቅማልና_ለቅጫም ጥቁር አዝሙድ አድቅቆ መፍጨት በኮምጣጤ ለውሶ ለመታሻ በሚያገለግል መልኩ ማዘጋጀት ፀጉርን ተላጭቶ መቀባት አሊያም ቆዳው ድረስ ዘልቆ እንዲገባ ማድረግና ለሩብ ሰዓት ለፀሐይ ማጋለጥ፡፡     በምድር ላይ የምትገኙ ሰዎች ሆይ ማንኛውንም ጥበብም ሆነ እስማት ለመመርመርና ለማወቅ ቅጣት ታህል እንዳትጠራጠሩ ፈልጉ አስሱ ይሄ በድሮ አስተሳሰብና ኃላ ቀር በሆነ አመለካከት አትሸወዱ ጭቅላታቹሁን አትገድቡት:: በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ለማማከር ለምትፈልጉ          ☎️ #0933464314                #0933464314 #መልእክቱን_ሼርር_በማድረግ_መፍትሔውን #ለሌላው_ያድርሱ
Показати все...
1
           ( #መርጌታ_የባህል_ህክምና )         
Показати все...