cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Fikr ena kum ngr💕

Be inspired, motivate, laugh......... by our quotes. For any comments... @Someone_on_the_earth @setotaye28 @reduu1 @tonythe

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
174
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ķįďĩ śnę ĝţm ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ አንቺ የኔ ፡ አንቺ የኔ እመቤት የእናቴ ምትክ የመሰዋትነት የእውነት ፍቅር ልክ ፡ የደስታዬ ፈርጧ የጎጆዬ አናት የምሳሳላቸው እንቁ ልጆቼ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እምሸሸግብሽ ስታመም ሲከፋኝ ሽንፈቴን አትወጂ ጎዶሎዬን ሸፋኝ 💋💋💋💋💋❤️❤️❤️ አንቺ የኔ ውሀ አንቺ የኔ መሬት አንቺ የኔ ነፋስ የእድሜዬ ልኬት 💋💋💋💋💋💋 አንቺ የኔ ሰማይ ፀሀይ ጨረቃዬ የተስፍን ብርሀን ጮራውን ማያዬ 💋💋💋💋💋💋💋 አንቺ የኔ ሁሉም ሳገኝሽ መሰለኝ አለምን የጨበጥኩ ምሁር ጠቢባንን በፍቅርሽ የበለጥኩ ህልምና ምኞቴ አንቺ ላይ ተሳክቶ አየሁት ደስታዬን እስካሁን በርክቶ:: ❤️💋❤️💋❤️💋❤️💋❤️💋❤️ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Показати все...
😊በህይወት ጉዞ ውስጥ ትልቅ ነገር ስታስብ ትናንሽ ነገሮችን ችላ ማለት አለብህ። አንድ ወጣት ከሶስት ጎደኞቹ ጋር በጣም አሪፍ መሥሪያ ቤት ውስጥ ስራ ያገኛል እንዳጋጣሚ ሆኖ ታዲያ የሱ ቢሮ ከሌሎቹ ጎደኞቹ በትልቅነቱ ያንሳል። የቢሮው ማነስ በጣም እያሳሰበው እና ከጓደኞቹም ያነሰ እየመሰለው ስራውን መቀጠል አልቻለም ፤ ካምፓኒው ግን የቢሮ እጥረት ስላለበት እንጂ እሱን አሳንሶ አልነበረም ወጣቱም ይሄ ማሰብ ሳይችል ትልቁን ስራ በትንሽ ሰበብ አጣ። እኛስ የስም ዝርዝር ውስጥ ስማችን መጨረሻ ስለተፃፈ ማንም ያልሰጠንን ትንሽ ደረጃ ለራሳችን የምንሰጠው። ልላው ቢቀር ትልቁን ጓደኝነት ለትንሹ አለመግባባት ብለን የምናፈርሰው። 🤔 "ትልቅ ነገር ካሰብክ ትንሹን ችላ ማለት አለብህ! " 😍መልካም ቀን😍 @yn_zemenn
Показати все...
አስገራሚ እውነታዎች 1: ፀጉርክን መቁጠር አትችልም 2: ጆሮህን ያለ መስታወት ማየት አትችልም 3: ምላስህን አውጥተህ በ አፋንጫህ መተንፈስ አትችልም አረ ባክህ አትጃጃል ምላስህን አስገባ ውሻ ነው ምትመስለው 😂😂🤦🏾‍♂️🤣🤣 @Mudenyaz_bensu
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.