cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

BØØĶ ČËÑŢËŘ📚

Slm beteseb😊 manbeb emetefeleguten metsaf be anestegna waga mekerayet emetefelegu bezi letagegnugn techlalachu @fehope4 #Neqemt Join to our discussion group🙏 @books_centerrr

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
235
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

“ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የሚናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነው። ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ። ሁሉም በቦታው ሲሆን ዝምታ ጌጥ ፣ ንግግር ወርቅ ይሆናል።”💜 #Nolawiiher @realitysensation @realitysensation
Показати все...
sticker.webp0.56 KB
〖💙✨〗 ኢትዮጵያ ሰማያዊት ጽዮን ✥ ትከከለኛው እና እውነተኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የጽዮን ምድር... ✥ በቤተልሔም ግርግም እና በጽዮን ተራራ በእጅ መንሻና በአምልኮ ከርስቶስን ቀድማ የተቀበለች ብቸኛዋ ሐገር… ✥ ጌታችን ኢየሱስ hርስቶስ ከድንግል እናቱ ማርያም ጋር ጣፋጭ የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈባት ምድር… ✥ የጌታ የቅዱስ መቅደሱ ዙፋን የሆነው የጽዮን ተራራ፣የኤደን ገነት ፣የቃልኪዳኑ ታቦት(ጽላተ ሙሴ)፣በቀራንዮ ኮረብታ ላይ ከጌታችን ላይ የፈሰሰውን ደም ይዞ የሚገኝው ቅዱስ ጽዋ መገኛ ሐገር… ✥ አዳም እና ሔዋን አፋቸውን የፈቱበት አዳም ከአምላኩ የተነጋገረበት ሔዋን ከእባቡ ያወጋችበት ቋንቋ አሁን ድረስ የመግባቢያ ልሳን ሆኖ የሚነገርባት ምድር… ✥ በይሖዋ ጸባፆት አምላh ዘላለማዊ በሆነ የቃል ኪዳን ማቀፍ ውስጥ ያለች ብሩክ ምድር ... ዋጋ :4 ብር በ ቀን #ነቀምት ______________________________________ @books_centerr @books_centerr 📩〖@hama_fehope4
Показати все...
〖💙〗 መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መምህረ ሃይማኖት የቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ከንባብ እስከ ትርጓሜ ሥርዓተ ቅዳሴን ከታላቁ ብፁዕ አባት አቡነ ሰላማና ከታላቁ ሊቅ ከመጋቤ ምሥጢር አለቃ መሠረት ተሰማ የተማሩ በነገረ መለኮት ትምህርት ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በማስተርስ ዲግሪ ስለዓለም እምነቶች ጥናትና ፍልስፍና በሀዋርድ ዩኒቨርሲቲ በዶክተሬት ዲግሪ በሥነ አመራር እና አንትሮፖሎጂ ጥናት hሀዋርድ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ማዕረግ ተምረው ፈጽመዋል። በአሁን ሰዓት በቡዊ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በአጃንከት ፕሮፌሰር በሀዋርደ ዩኒቨርሲቲም ገስት ፕሮፌሰር ናቸው፡ በሊሊ ኢንዶመንት በሚደገፍ ቴዎሎጂካል ኢጁኬሽን (Theological Education between the Times) በምርምር ሥራ CEOS ለተባለ አሜሪካን ድርጅት በቦርድ አባልነት እያገለገሉ በተጨማሪ በዋናነት በአሜሪካን ሀገር በደብረ ገነት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የደብሩ አለቃ ናቸው፡ እንዲሁም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ያገለግላሉ፡ ኑሮአቸውም ከባለቤታቸው ከወ/ሮ ኅሊና ታደሰ ጋር በአሜሪካን ሀገር በቨርጂኒያ ግዛት ነው። ___________________________________________ @books_centerr @books_centerr
Показати все...
...የሀገር መሪዎች፣ የሃይማኖት እና የእምነት መሪዎች፣ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎችº አንቃዒና አንቃሂ ሊሆኑ ይገባቸዋል። አንቃዒ ሕዝቡን የሚያነቃ፣ ንቅሐተ ሊና የእስተሳሰብ ንቃትን የሚፈጥር፣ ቅንነትና መልካምነትን አፍላቂ ነው ለመልካም _ አስተሳሰብ መንገድ ሠንጣቂ፣ መንገዱን የሚያውቅ፣ በመንገዱም የሚሄድና ለሌሎችም ቅን የሆነውን መንገድ አንቅቶ የሚያሳይ ነው። ይህ ይፈጸም ዘንድ መሪዎች በኣንቃዒነት ላይ አንቃሂነትን መደረብ አለባቸው: አንቃሂነት የተኛውን መቀስቀስ ነው የሞተውንም ማስነሳት ነው ሕዝብ አስነሺ ይሻል። በሐሳብ እንዳይሞት አንቅሆ ያስፈልገዋል። የመሪዎች፣ የአስተዳዳሪዎች ብሎም የመምህራን ኃላፊነት ሕዝብ የትናንት ማንነቱን ረስቶ በዛሬ ከንቱነት ፈዝዞ የነገ አሳቢ እንዳይሆን ከያዘው የኅሊና እንቅልፍ ይነሣ ዘንድ hንቃሐን መሆን ይገባቸዋል። ይልቁንም ለዛሬይቱ ኢትዮጵያና ሕዝቧ ይህ የግድ ነው። #ከ_መጽሐፉ_ውስጥ_ገጽ_የተወሰደ 📚✨ _____________________________________________ @books_centerr @books_centerr
Показати все...
❤️🙏ምንትኑ ውእቱ ሰብእ (ሰው ምንድን ነው?) (የማንነት ትርጉም ፍለጋ) Author: Dr.Memihir Zebene Lema     Mintinu We'tu Seb'e (Sew Mindin New?) (YeManinet Tirgum Filega) (Paper Cover) ምንትኑ ውእቱ ሰብእ (ሰው ምንድን ነው?) (የማንነት ትርጉም ፍለጋ) ~ Dr.Memihir Zebene Lema Paper Cover: 176 pages  Publish Year: 2019 Language: Amharic #Price; 3 brr with in a day #Neqemt @books_centerr @books_centerr ___________________________________ [ 📩 @Hama_fehope4]
Показати все...
በየዛፉ አሰማርቼ ሽምጥጠን ከመሬት ያለውንም እያፈስን እኛ ሞልተንልህ እኮ ነው አሌኝ። ይህን ስሰማ ብው አልኩ። ለወዲያው የምይዘውን የምጨብጠውን አጣሁ" ምክንያቱም ያዚያን ሳምንት ምርምር አውጥቼ መድፋት ስለሚኖርብኝ ነው" የዛን ሳምንት መረጃ ለማግኘት ደግሞ በሚቀጥለው ዓመት በዛችው ወቅት መጠበቅ ሊኖርብኝ ነው" ወይም ሁለተኛው ደካማ አማራጭ የዚህን ሳምንት መረጃ መተው ይሆናል" ለማንኛውም በምርምሬ ሥራ ላይ ትልቅ ጥፋት ትልቅ በደል ነበር። እርሳቸውም ቀጠል አደረጉና “መቼም የሚበቃህ ይመስለኛል ተንግዲህ አትመላለስም " አሌኝ። እሳቸው በደግነታቸው ለእኔ ያደረጉት እርዳታ የእኔን የምርምር ሥራ የሚያጠፋና የሚያወድም እንደሆነ አልተረዱትም ነበር። ተግባራቸው ለእኔ ጥፋት እንደሆነ ብረዳም ይህን ያደረጉት ደግሞ እኔን ለማገዝ ለእኔ ባላቸው ሐዘኔታ በመሆኑ የእሳቸው ደግነትና የምርምር ሥራዬ ላይ የደረሰው ጥፋት አንድ ላይ አዕምሮዬ ውስጥ ገብቶ ጭንቅላቴን ናጠው። “በዓለም ላይ ትልልቅ ጥፋቶች የተፈጸሙት በጎ ሓሳብ ባላቸው ሰዎች ነው የሚባለው ለዚህ ይሆን? በጎና ቅን ሓሳብ በዕውቀት በጥበብና አርቆ በማዬት ካልታሰበ መጨረሻው ጥፋት ሊሆን ይችላል። ወደ ገሃነም የሚወስደው መንገድ... #ከ_መጸሐፉ_የተወሰደ @books_centerr @books_centerr
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.