uk
Feedback
Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Відкрити в Telegram

🙏🏽እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Joinስላረጉ እናመሰግናለን!! 📍Fixtures 📆 📍New Bisskey's 🗝 📍Latest Software's 📥 📍 Audio & Video 🎞 Tutorial 📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት @EBSDISHG 👑 @Eeyob +251911192518 ⚜️ @abeze +251967825816

Показати більше
3 627
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-4530 днів
Архів дописів
😎ዛሬ እሁድ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዪ ቻናሎች ይከታተሉ። 🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12:30 | አስቶን ቪላ ከ ዌስትሀም 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | አዳማ ከተማ ከ ሀምባሪቾ
+2
😎ዛሬ እሁድ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዪ ቻናሎች ይከታተሉ። 🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12:30 | አስቶን ቪላ ከ ዌስትሀም 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | አዳማ ከተማ ከ ሀምባሪቾ ዱራሜ 10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:00 | ባርሴሎና ከ አትሌቲክ ብልባዎ 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 08:30 | ሮማ ከ ሞንዛ 03:45 | ኤሲ ሚላን ከ ጁቬንቱስ 👉ጥሩ Speed ያለው ከ 3mb በላይ 📶 wifi ላላቹ Bein Sport & D*tv & SSC Sport & Sky Sport 👉 በ Iptv Apollo /  My HD iptv / E-Vission iptv / በመጠቀም መመልከት ትችላላቹ። 👉Amos 4w Sport 1 / 2 / 3 /4 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live / Little internet Connection & server በመጠቀም 👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & FootBall HD % & IRB Varzish & PTV Sport ❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze ዲሽ ያናግሩ።❤️ In Box  @Abeze Call  +251967825816 Call  +251911192518 @EBSDish          EBSDISH ✌️

😎ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ። 🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ሊቨርፑል ከ ኤቨርተን 11:00 | በርንማውዝ ከ ወልቭስ 11:00 | ብሬንትፎርድ ከ በርንሌይ
+6
😎ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ። 🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ሊቨርፑል ከ ኤቨርተን 11:00 | በርንማውዝ ከ ወልቭስ 11:00 | ብሬንትፎርድ ከ በርንሌይ 11:00 | ማን ሲቲ ከ ብራይተን 11:00 | ኒውካስትል ከ ክሪስታል ፓላስ 11:00 | ኖቲንግሃም ከ ሉተን 01:30 | ቼልሲ ከ አርሰናል 04:00 | ሼፊልድ ከ ማን ዩናይትድ 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | መቻል ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 10:00 | ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 01:30 | ሴቪያ ከ ሪያል ማድሪድ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 01:30 | ሜንዝ ከ ባየር ሙኒክ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 12:00 | ፒኤስጂ ከ ስታርስበርግ 🇸🇦በሳውድ አረቢያ ሊግ 12:00 | አል ናስር ከ ዳማክ 👉ጥሩ Speed ያለው ከ 3mb በላይ 📶 wifi ላላቹ Bein Sport & D*tv & SSC Sport & Sky Sport 👉 በ Iptv Apollo /  My HD iptv / E-Vission iptv / በመጠቀም መመልከት ትችላላቹ። 👉Amos 4w Sport 1 / 2 / 3 /4 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live / Little internet Connection & server በመጠቀም 👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & FootBall HD % & IRB Varzish & PTV Sport ❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBSዲሽ ያናግሩ።❤️ In Box  @Abeze Call  +251967825816 Call  +251911192518 @EBSDISH         EBSDISH ✌️

😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation Antenna Setup Tp List በመግባት
😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች  KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation  Antenna Setup Tp List በመግባት Symbol Rate መቀየር 11545 H 45000 አድርጋቹ  በ ሪሞታቹ Search አድርገት ወይም Save ብላቹ ስቶጡ  ይከፍትላቹሀል። አዲሱ Frequency 👉11545  H 45000

🔥 አሁን በቀጥታ በነፃ ቻናል🔥 ➠ Copenhagen 🆚 Bayern Munich 📺 5 STARS 📡 Amos 4°W 11031V27500 ➠ Manchester Utd 🆚 Galatasaray 📺 IRI
+2
🔥 አሁን በቀጥታ በነፃ ቻናል🔥 ➠ Copenhagen 🆚 Bayern Munich 📺 5 STARS 📡 Amos 4°W 11031V27500 ➠ Manchester Utd 🆚 Galatasaray 📺 IRIB Varzesh HD 📡 Intelsat 62°E 11555V30000 📺 5 Plus HD 📡 Amos 4°W 10972V30000 ➠ Napoli 🆚 Real Madrid 📺 TV Varzish HD 📡 Yahsat 52°E 11785H27500 📺 IRIB TV3 HD 📡 Intelsat 62°E 11555V30000

🍀ዛሬ እለተ ማክሰኞ ምሽት የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች በነፃ ይመልከቱ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ማታ ⏰ 01:45 ⚽️ ኤሲ ሚላን 🆚 ኒውካስትል ማታ ⏰ 01:45 ⚽️ ያንግቦይስ 🆚
🍀ዛሬ እለተ ማክሰኞ ምሽት የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች በነፃ ይመልከቱ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ማታ ⏰ 01:45 ⚽️ ኤሲ ሚላን 🆚 ኒውካስትል ማታ ⏰ 01:45 ⚽️ ያንግቦይስ 🆚 RB ሌብዚንግ ማታ ⏰ 04:00 ⚽️ ባርሴሎና 🆚 አንትዌርፕ ማታ ⏰ 04:00 ⚽️ ፈይኖርድ 🆚 ሴልቲክ ማታ ⏰ 04:00 ⚽️ ላዚዮ 🆚 አትሌቲኮ ማድሪድ ማታ ⏰ 04:00 ⚽️ ማንችስተር ሲቲ 🆚 ክሬቭና ዝቬዝዳ ማታ ⏰ 04:00 ⚽️ ፒኤስጂ 🆚 ዶርትሙንድ ማታ ⏰ 04:00 ⚽️ ሻልክ 🆚 ፖርቶ 👇 Live On 👇 📺 TV Varzish 📺 Football HD 📺 5 Sport 4K | Only 4k Receivers On Amos 4°W ═════════════════ በተጨማሪም 📺 BeinSport ( በካርድ እና በApollo , በEvission , በForever እና MYHD IPTV ) 📺 DSTV ( በEvission እና በForever IPTV ) ◍ በሞባይል አፕፕ ደግሞ በ Yacine , እና በተለያዩ የ Android Application በነፃ መመልከት ይችላሉ። @Abeze

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል.... #ምድብ 1 ባየርን ሙኒክ ማን ዩናይትድ ኮፐንሃገን ጋላታሳራይ #ምድብ 2 አርሰናል ሲቪያ ፒኤስቪ ኤንዶቨን ሌንስ #ምድብ 3 ናፖሊ ሪያል ማድ
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል.... #ምድብ 1 ባየርን ሙኒክ ማን ዩናይትድ ኮፐንሃገን ጋላታሳራይ #ምድብ 2 አርሰናል ሲቪያ ፒኤስቪ ኤንዶቨን ሌንስ #ምድብ 3 ናፖሊ ሪያል ማድሪድ ብራጋ ዩኔን በርሊን #ምድብ 4 ቤኔፊካ ኢንተር ሚላን ሳልዝበርግ ሪያል ሶሴዳድ #ምድብ 5 ፌይኖርድ አትሌቲኮ ማድሪድ ላዚዮ ሴልቲክ #ምድብ 6 ፒኤስጂ ዶርትሙንድ ኤስ ሚላን ኒውካስትል #ምድብ 7 ማን ሲቲ ሌብዢግ ሬድ ስታር ቤልግሬድ ያንግቦይስ #ምድብ 8 ባርሴሎና ፖርቶ ሻካታር ዶኔስክ ሮያል አንትዌርፕ

በቀጥታ በስልካችሁ መከታተል ለምትፈልጉ website link ለቅቅያለው👇 https://t.me/+Xj10LQymOyZiZmNk
በቀጥታ በስልካችሁ መከታተል ለምትፈልጉ website link ለቅቅያለው👇 https://t.me/+Xj10LQymOyZiZmNk

✅ለዲሽ ሰሪዎች ኦሪጅናል ዲጂታል ፋይንደሮች ሲፈልጉ እኛ ጋር ያገኛሉ 🟢ዲሽ ስራን ቀለል የሚያደርጉ ከ 5 ቀን በላይ ያለምንም ቻርጅ ማስጠቀም የሚችሉ 🟢ሶፍትዌር የተጫነባቸው በቅርብ ቀን የድሮው
+2
✅ለዲሽ ሰሪዎች ኦሪጅናል ዲጂታል ፋይንደሮች ሲፈልጉ እኛ ጋር ያገኛሉ 🟢ዲሽ ስራን ቀለል የሚያደርጉ ከ 5 ቀን በላይ ያለምንም ቻርጅ ማስጠቀም የሚችሉ 🟢ሶፍትዌር የተጫነባቸው በቅርብ ቀን የድሮው Xcruser 5500 ፍይንደር ያገኛሉ  ። 🆕 ያሉበት ድረስ እናደርሳለን  @EBSDISH 👷Contact us @Abeze 📲0967825816 📲0911192518

photo content
+3

እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ 2ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች AFC Bournemouth 8:00 🆚 Tottenham Hotspur Live on SPORT 1SD Everton 11፡00 🆚 Wolv
+2
እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ 2ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች             AFC Bournemouth 8:00                   🆚             Tottenham Hotspur Live on SPORT 1SD            Everton 11፡00        🆚           Wolverhampton Wan.. Live on SPORT 1SD                  Arsenal 11:00             🆚                   Fulham Live SPORT 3HD           Manchester United 11:00           🆚           Nottingham Forest Live  SPORT 2HD           Brighton & Hove Albi.. 1፡30                 🆚             West Ham United Live on SPORT 1SD 📩 @Abeze 📲0967825816 📲0911192518

Now Live 🔴 የ Chelsea ጨዋታ በ Amos 4w Satellite Sport 2HD & PakSat PTV Sport ላይ ይከታተሉ። 👉ቤን Sport & SSC HD1 D*tv ቻናሎችን ከፈለጉ Apo
+3
Now Live 🔴  የ Chelsea ጨዋታ በ Amos 4w Satellite Sport 2HD  & PakSat PTV Sport ላይ  ይከታተሉ። 👉ቤን Sport & SSC HD1 D*tv ቻናሎችን ከፈለጉ  Apollo iptv & MY HD Iptv & E-Vission iptv ይጠቀሙ። @Abeze

😎ዛሬ አርብ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ። 🗒 🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:00 | 🔵 ቼልሲ ከ ሉተን 🔴 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:30 | ⚫️ ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ማድሪ
+2
😎ዛሬ አርብ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ። 🗒 🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:00 | 🔵 ቼልሲ ከ ሉተን 🔴 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:30 | ⚫️ ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ማድሪድ ⚪️ 🇸🇦በሳውዲ ሊግ 03:00 | 🟢 አል ፋታሃ ከ አል ናስር 🟡 Live on 🛑 📍Bein Sport & DStv 📍 በPackage Iptv Apollo /  My HD iptv / E-Vission iptv / በመጠቀም። 📍Amos 4w Sport 1 / 2 / 3 /4 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live / 5Gold Little internet Connection & server በመጠቀም 📍ነፃ ቻናል Tv Varzish & FootBall HD % & IRB Varzish & PTV Sport In Box 📩 @Abeze 📲 +251967825816 📲 +251911192518 ♻️ @EBSDISH           🤙

ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ተጠቃሚዎች አዲስ የምትገዙትም ሆነ ድሮ የገዛችሁት ForeverPro ሰርቨር ለመጀመርያ ጊዜ ዛሬ 24 ወር (2 አመት) ነፃ ተደርጎበታል ✔️
ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ተጠቃሚዎች አዲስ የምትገዙትም ሆነ ድሮ የገዛችሁት ForeverPro ሰርቨር ለመጀመርያ ጊዜ ዛሬ 24 ወር (2 አመት) ነፃ ተደርጎበታል ✔️ @EBSDISH @Abeze 📲0967825816 📲0911192518

👆👆👆 ይሔ የREALSTAR RS1010 እና RS5050 ሪሲቨር አዲስ Software ነው። 👁What's New👁 21 -08-2023 🔥 Fix YouTube Filed Message (YouTube Video ስትከፍቱ Failed የሚለው ተስተካክሏል) ይህ Software Fail ካላችሁ Transition Software መጫን ስላለባችሁ ነው። የ Transition Software Download በማረግ ወይም ከ Online update ላይ V2.31 በማዉረድ በመቀጠልም ከላይ ያለዉን አዲስ Software በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ ። ⚜ @Abeze@EBSDish 📲+251967825816 📲+251911192518

✅ ይህ ለREALSTAR RS-5050 ሪሲቨር የሚሆን የTransition Software ነው። ይህም ከዚህ በኃላ ለRS1010 እና RS5050 አዲስ Software ሲወጣ በ1 Software ለመጫን ያገለግላል። ⚜ @Abeze@EBSDish

ለዉድ ደንበኞቻችን የሪሲቨር Account እና Iptv ለማስሞላት ለምትፈልጉ የዋጋ ዝርዝር ይህንን ይመስላል ማስሞላት ከፈለጋቹ በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታቹ ማስሞላት ይችላሉ !! 📥 በTel
ለዉድ ደንበኞቻችን የሪሲቨር Account እና Iptv ለማስሞላት ለምትፈልጉ የዋጋ ዝርዝር ይህንን ይመስላል ማስሞላት ከፈለጋቹ በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታቹ ማስሞላት ይችላሉ !! 📥 በTelegram @Abeze ላይ Inbox ያድርጉልን። 📥 የዋጋ ዝርዝር - • Gshare or superbolt iks የ6 ወር  - 500 ብር • Gshare or superbolt iks የ12 ወር  - 800 ብር •Funcam  እና Apollo የ12 ወር  - 950 ብር •Funcam  የ12 ወር  - 900 ብር •Forever ና Apollo የ12 ወር  - 2000 ብር •Forever  የ12 ወር  - 1600 ብር •Apollo የ12 ወር  - 1600 ብር •EVISSION IPTV - 600 ብር የዓመት •EVISSION IPTV ለAndroid - 600 ብር የ1 ዓመት። •MYHD IPTV የ1 ዓመት - 700 ብር ETV PLUS (የAndroid) የ1 ዓመት - 600 ብር •ETV Pro (የAndroid) የ1 ዓመት - 1400 ብር የSERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ብቸኛ የእኛን Staff የምታገኙበት አማራጭ ከታች ባለው አካውንት ነው የምታሰገቡበትን አካውንት እና ሙሉ መረጃውን @Abeze ላይ Inbox በማድረግ ወይም 0967825816 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ፤ ኢትዮጵያዊያንም አትሌቶች ሁለት የፍፃሜ ውድድራቸውን ውድድራቸውን ያከናውናሉ! ⌚️ ምሽት 4:30 የሴቶች 1500 ሜትር | ፍፃሜ 👉 ብርቄ
19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ፤ ኢትዮጵያዊያንም አትሌቶች ሁለት የፍፃሜ ውድድራቸውን ውድድራቸውን ያከናውናሉ! ⌚️ ምሽት 4:30 የሴቶች 1500 ሜትር | ፍፃሜ 👉 ብርቄ ኃየሎም 👉 ድርቤ ወልተጂ ⌚️ ምሽት 04:42 የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል | ፍፃሜ 👉ለሜቻ ግርማ 👉ጌትነት ዋለ Live on 🔴        📺 DSTV      📺 E TV Entertainment ⚜ @Abeze@EBSDish 📲+251967825816 📲+251911192518 መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን! 🇪🇹

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿premier League 🔵 Crystal palace VS Arsenal 🔴 Live on 🔴 📺 Sport 1SD 📺 IRBVarzish 📺 TV_Varzish 📺 P TV Spor
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿premier League             🔵 Crystal palace VS Arsenal 🔴   Live on 🔴   📺 Sport 1SD   📺 IRBVarzish   📺 TV_Varzish   📺 P TV Sport HD @Abeze @EBSDish 📲 +251967825816

Westham VS Chelsea Live on 🔴 📺 Sport 2HD @Abeze @EBSDish +251967825816
Westham VS Chelsea Live on 🔴          📺 Sport 2HD @Abeze @EBSDish +251967825816