G-Tutorialclass
Відкрити в Telegram
904
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-1530 днів
Архів дописів
✅ Geography Test - 2013 E.C
🔰 Addis Ababa Sci & Tech Univ.
#geography #aastu #test #exam
© Photo Credit - ብዕር Academy
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
✅ Geography Test - 2013 E.C
🔰 Addis Ababa Sci & Tech Univ.
#geography #aastu #test #exam
© Photo Credit - ብዕር Academy
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
✅ Logic and Critical Thinking Mid Exam - 2013 E.C
🔰 Addis Ababa Sci & Tech Univ.
#logic #aastu #mid #exam
© Photo Credit - ብዕር Academy
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
✅ Psychology Chapter 1 - 2 Slides
🔰 Addis Ababa Sci & Tech Univ.
#psychology #aastu #ppt #pdf
🔅 የAASTU ሳይኮሎጂ መምህራችን (ዶክተራችን 🤷♂) ያዘጋጁልን PPT ነው። ለማንበብ እንዲመቻችሁ ወደ PDF ቀይረን ሳይዙን ቀንሰን አጋራናችሁ።
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
❇️ GLOBAL Affairs.
📚 CHAPTER ONE ShORT NOTE.
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
📚 Geography short note.
📚 Chapter Four.
📚 For Freshman Students.
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
📚 Geography short note.
📚 Chapter Three.
📚 For Freshman Students.
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
📚 Geography short note.
📚 Chapter Two.
📚 For Freshman Students.
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
📚 GENERAL PSYCHOLOGY
📚 CHAPTER THREE.
❇️ በጣም ገራሚ SHORT NOTE
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
📚 GENERAL PSYCHOLOGY
📚 CHAPTER TWO
❇️ በጣም ገራሚ SHORT NOTE
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
በሀገራችን ሌላኛ ዙር ጦርነት እንዲጀመር ትንኮሳው፣ ቁስቆሳው እና አመፃው እየታየ ነው!
የጦርነት ገፈት ቀማሽ አቀጣጣዩ፣ ግፋ በለው ባዩ እና ፖለቲከኛው ሳይሆን ለፍቶ አዳሪው የሀገሪቱ ህዝብ እንደሆነ በአፋር፣ በትግራይ እና በአማራ ክልሎች በቅርቡ አይተናል።
አንዳንዱ ማህበረሰብ አንቂ "ሰበር ዜና" በቀይ ቀለም አድምቆ ጦርነት እየጠበቀ ነው፣ አንዳንዱ ደግሞ ለዩትዩብ የሚሆን ግብዓት አሰፍስፎ እያማተረ ነው።
ግን ሰላም ይሻለናል። ጦርነት ናፋቂዎቹ ብዙ ሊሉን ይችላሉ፣ እኛ ግን በነዚህ ሀሽታጎች ድምፃችንን እናሰማ።
#NoWarInEthiopia #IStandWithPeace
@EliasMeseret
❓አሳይመንት እንዴት እንስራ?
© በቀለሜ ተዘጋጅቶ በConcise English ተሻሽሎ የቀረበ
#sample #assignment #guide
🔆 ክፍል 1 - Case Study Type
🔰 በአብዛኛው ጊዜ ንባብና ሽምደዳ በሚጠይቁ እንደ Anthropology እና Civics አይነት ኮርሶች የሚሰጥ የአሳይመንት አይነት ነው።
🔰 የዚህ የአሳይመንት አይነት ዋና አላማ አንድን ርዕስ በጥልቀት በተለያዩ ንዑስ አርዕስት ከፋፍለን ከፍተኛ ገለፃ እንድንሰጥ ነው።
🔰 እንደዚህ አይነት አሳይመንት ሲሰጠን የምናካትታቸው የአሳይመንት ክፍሎች የሚከተሉት ናቸው።
- Cover page (ሁሌም መቅረት የለበትም)
- Table of Contents
- Introduction
- Body
- Conclusion
- Reference
አንዳንድ ጊዜም Acronym, List of tables, List of diagrams, List of graphs እና ሌሎች ተጨማሪ ክፍሎችን ልትጨምሩ ትችላላችሁ። አሳይመንቱ ሲሰጣችሁ መምህራችሁ አብሮ መመሪያ ስለሚሰጥ ልታካትቷቸውም ላታካትቷቸውም ይችላል።
🔰 ለዚህ የአሳይመንት አይነት ያጋራናችሁን Sample ብትጠቀሙ አሪፍ ነው። አሳይመንቱን እዚህ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ።
1⃣ Cover Page
🔰 Cover page ስትሰሩ ያጋራናችሁን Sample assignment ተጠቀሙ።
2⃣ Table of Contents
🔰 ይሄ በአማርኛ "ማውጫ" የምንለው ክፍል ሲሆን እያንዳንዱ ርዕስ እና ንዑስ ርዕስ የትኛው ገፅ ቁጥር ላይ እንደሚገኝ ያሳያል።
3⃣ Introduction
🔰 ይሄ "መግቢያ" ማለት ሲሆን ስለምትሰሩበት የአሳይመንት ርዕስ ጥቅል መረጃን የምታቀርቡበት ክፍል ነው። ለምሳሌ ርዕሱ Manufacturing Industry in Ethiopia ቢሆን መግቢያው ላይ Manufacturing Industry በኢትዮጵያ ምን ይመስል እንደነበር፣ አሁን ስላለበት ሁኔታ፣ ስለ Manufacturing Industry ማህበረሰቡ ያለው ሀሳብና አስተያየት፣ እና መሰል ገለፃዎችን ማድረጊያ ክፍል ነው።
4⃣ Body
🔰 Body ዋናው ክፍል ሲሆን እያንዳንዱን ርዕስ እና ንዑስ ርዕስ በደንብ እያብራራን ገለፃ የምንሰጥበት ክፍል ነው።
5⃣ Conclusion
🔰 Conclusion የማጠቃለያው ክፍል ሲሆን ከ7-10 ገፅ የፈጀውን የአሳይመንቱን Body በአንድ ገፅ አሳጥሮ እና እንደ አስፈላጊነቱ የራስን ሀሳብ እንደ መደምደሚያ የማቅረቢያ ክፍል ነው።
6⃣ Reference
🔰 ይሄኛው ክፍል ደግሞ የአሳይመንት የመጨረሻው ክፍል ሲሆን በተሰጠን ርዕስ ዙሪያ ያገኘናቸው መረጃዎች ከየት እንደሆኑ የምንፅፍበት ክፍል ነው።
🔰 መረጃ ያገኘንባቸውን ድረ-ገፆች (Websites) እንዲሁም የመፅሃፍትን ስም በአግባቡ መፃፍ አለብን።
⚠️ ከዚያ በተረፈ ከዚህ በፊት ያጋራናችሁን የአሳይመንት አሰራር ጥበቦች ተጠቀሙ። ይህንን ፅሁፍ ስትነኩ ወደዚያ ይመራችኋል።
⚠️ በቀጣይ ስለ Calculation የአሳይመንት አይነት በሰፊው እናብራራላችኋለን፣ በቅርቡ ይጠብቁን!
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
✅ ፍሬሽ ተማሪዎች እንዴት አሳይመንት መስራት አለባቸው?
🔰 ከቀሰም Academy ተወስዶ በConcise English ተሻሽሎ የቀረበ መምሪያ
🔰 ፍሬሽ ተማሪዎች ብዙ ጊዜ የአሳይመንት አሰራር ላይ የሚያደርጉት ትንንሽ ስህተት ብዙ ማርክ ያሳጣቸዋል። ይህንን ታሳቢ በማድረግ ይህንን መመሪያ አዘጋጅተንላችኋል።
1) የሕዳግ መስመር አስምሩ።
🔰 እያንዳንዱ ወረቀት ላይ (Cover page ጨምሮ) ከግራ በኩል 20 mm, ከላይ፣ ከታችና ከቀኝ ጠርዞች ደግሞ 5 mm አስምሩ። ለማሳመር ብላችሁ ሌላ የስዕል ስራ እንዳትሰሩ። መስመሮቹ ብቻ በቂ ናቸው።
🔰 ስትፅፉ በፍፁም ከመስመሮቹ እንዳትወጡ። ሁሉንም ፅሁፍ መስመሩ ውስጥ አድርጉ።
2) ፅሁፋችሁን ተነባቢ አድርጉ።
🔰 የፊደል አጣጣላችሁን አሪፍ ለማድረግ ሞክሩ። የተለያየ አይነት የፊደል አጣጣል ቢኖርም ለብዙዎች ተነባቢ የሚባለው የፊደል አጣጣል "Case Letter Handwriting" ይባላል። Google ላይ ምርጥ sample ስለሚኖር እሱን እያያችሁ ለመፃፍ ሞክሩ።
3) ከቻላችሁ በኮምፒውተር ፃፉ።
🔰 የዚህ ዘዴ ጠንካራ ጎኑ በኮምፒውተር ስለሚፃፍ ምርጥ ፅሁፍ ስለሚሆንና ለማስተካከል በጣም አመቺ ስለሆነ ነው። ነገር ግን ኮምፒውተር ካላገኛችሁ፣ ፈጠን ብላችሁ መፃፍ ካልቻላችሁ እና Calculation ያለው አሳይመንት የምትሰሩ ከሆነ በእጃችሁ መፃፍ ሊኖርባችሁ ይችላል።
🔰 ለማንኛውም የመምህራችሁን (ማለቴ "የዶክተሩን") ባህሪ እና የአሳይመንቱን አይነት ካወቃችሁ በኋላ በኮምፒውተር ብትሰሩ አሪፍ ነው።
4) አሳይመንት በጊዜ ጀምሩ።
🔰 አሳይመንት በተቻላችሁ መጠን ከማስገቢያው ጊዜ ቀደም ብላችሁ መጨረስ አለባችሁ። የሚገጥማችሁ ነገር አይታወቅም። ህመም ሊኖር ይችላል፣ የሌሎች የትምህርት አይነቶች አሳይመንት ሊደረብባችሁ ይችላል፣ እንደውም መሃል ላይ ፈተና ራሱ ሊኖር ይችላል። ስለዚህ በተቻላችሁ መጠን በፍጥነትና በጥራት ለመጨረስ ሞክሩ።
5) ቀላል የቋንቋ አገላለፅ ተጠቀሙ።
🔰 #አንዳንድ የግቢ መምህራን የእንግሊዘኛ ቋንቋ አቅማቸው በጣም የወረደ ነው፣ በቃ ይሄ እውነታው ነው። ክፍል ውስጥ በሚያስረዱበት አገላለፅ የእንግሊዘኛ ቋንቋ አቅማቸውን በቀላሉ መገመት ይቻላል። ስለዚህ እናንተም ቀላል ቋንቋ እና አገላለፅ ተጠቀሙ፣ አለበለዚያ ይነስራቸዋል።🤧
6) Bulleting and Numbering
🔰 እነዚህ ሁለት ነገሮች በጣም አስፈላጊ ናቸው። Bulleting ማለት በሰረዝ፣ በኮኮብ ወይም በሌላ ምልክት ዝርዝር ሀሳቦችን የማቅረቢያ ዘዴ ነው። Numbering ደግሞ ቁጥሮችን በመጠቀም ተመሳሳይ ነገር ማደረግ ነው።
🔰 እነዚህን ለዝርዝር ሀሳቦች ስትጠቀሙ አሳይመንታችሁን ይበልጥ ተነባቢ ያደርገዋል፣ ማርክም ያሰጣችኋል።
7) ቀይ እስክርቢቶ በፍፁም እንዳትጠቀሙ።
🔰 ይሄ በቃ ክልክል ነው። Don't do it!
8) ጥያቄ እና መልስ ምንጊዜም አንድ ላይ አድርጉ።
🔰 "ጥያቄ መጀመሪያ ፅፌ ከዚያ መልሱን እሰራለሁ" ክልክል ነው። ጥያቄውን ከፃፋችሁ በኋላ መልሱን ከስሩ በግልፅ ማስፈር ይኖርባችኋል።
9) በፍፁም እንዳትኮርጁ!
⚠️ በቃ ይቅርባችሁ፣ ለጊዜውም ቢሆን አይጠቅማችሁም። የግቢ መምህራን ይህንን ካወቁ ኮራጁም አስኮራጁም ዜሮ ይሰጧችኋል። እደግመዋለሁ በፍፁም እንዳትኮርጁ! ቢያንስ በራሳችሁ አገላለፅ ፃፉ።
⚠️ የሌላ ሰው አሳይመንትም እንዳትፅፉ። አንድ አይነት እጅ ፅሁፍ ሲያዩ ዜሮ የሚሰጡ መምህራን አሉ። ተጠንቀቁ!
© ቀሰም Academy በመጀመሪያ ስላጋሩን እናመሰግናለን! በርቱልን!
━━━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
✅COC/ የ ቅድመ ምዘና
ይህ የ ፈተና አይነት Fresh ተማሪወች የ freshmanን courseኦችን first semester ከጨረሱ በኋላ ከታች የተዘረዘሩትን የትምህርት መስኮችን ማጥናት የሚፈልጉ ተማሪዎች ተወዳድረው ለመግባት የሚፈተኑት ፈተና ነው።
ባጠቃላይ
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች
◾️Engineering
◾️Medicine and
◾️Pharmacy
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች
◾️Law
🔖የመወዳደሪያ መስፈርቶች
◻️ UEE Result 20%
◻️ First Semester GPA 50%
◻️ COC 30%
📍ከዚጋ ልብ ማለት ያለባችሁ ነገር ምትፈተኑት ኮርስ ከ university university ይለያያል
✅ለምሳሌ
ወልቂጤ university last year
የ medicine ና pharmacy
በፈተናው ላይ የነበሩ የትምህርት አይነቶች
📍 Engilish,
📍 Biology,
📍 Chemistry &
📍 Maths
✅BONGA
ለ Engineering and technology
English
Maths
Phyisics
✅HAWASSA
English
Bio
chem
phy
math
geo
sport
✅የጥያቄወች ባህሪ
ጥያቄዎቹ እንደ Biology and Chemistry ከ 9-12 ከተማራችኋቸው ውስጥ በብዛት ይመጣሉ ቀላል ናቸው ግን ማን ያስታወሳቸው? ቡዙወች ሚዋዥቁ በዚ ነው 🙏.
English paragraph ጥያቄወች አይቀሩም
ሌላው General የሆኑ ጥያቄወች Like እከሌ እንደዚ እንደዚ ሆነ ችግሩ ምንድን ነው ምን አይት መፍትሄ ትሰጠው አለህ አይነት እና Current issues ላይ
ለ Medicine Like Covid 19
ለ law ጁንታው ምናምን ነገር
✅ብዛት
አሁንም ከ university university ይለያያል እንደ Common ግን የሁሎች Subjecኦች ድብልቅ ሁኖ 100ጥያቄ ሊሆን ይችላል።
✅Time for study
Coc ከመውሰዳችሁ በፊት ምታነቡበት ትንሽ ጊዜ ይሰጣችኋል ይሄም ከ university university ይለያያል።
✅አመዘጋገብ
Universityው ማስታወቂያ ያወጣል በዚያ መሠረት መግባት በምትፈልጉት field Department ነው ምትመዘገቡት።
ይሄ ሙሉ አደለም በተረፈ እናንተ ከምትማሩበት university Coc የተፈተኑ ተማሪወችን ጠይቁ🙌🏾
📌 Join and share 👇👇👇
@Aconcise
@Aconcise
