G-Tutorialclass
Відкрити в Telegram
904
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-1530 днів
Архів дописів
#ማስታወቂያ
#የመውጫ_ፈተና_በድጋሚ_ለመውሰድ_ለተመዘገባችሁ_የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች_በሙሉ፦
በቀጣይ ወር ከቀን 06-09 የሚሰጠው የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ የተመዘገባችሁ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከዛሬ ከጥር 27/2016 ዓ.ም ጀምሮ የመፈተኛ USER NAME & PASSWORD የአገልግሎት ክፍያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በማምጣት ከት/ት ክፍላችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ማስታወሻ፦
📌ማስታወቂያው ፈተናውን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በድጋሚ ለመፈተን ያመለከታችሁ ተማሪዎችን የሚያካትት መሆኑን እንገልፃለን።
የወ/ዩ/ሬጅስትራር ፅ/ቤት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@GT12192123
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
📓 ከዚ ታች ያለዉ Text Book የ Logic and Critical Thinking Module ሲዘጋጅ እንደዋና Reference የተጠቀሙበት ነዉ
ከዚ እና ሌሎች Module የጠቀሳቸዉ Reference Books ጋ ዋና ዋና ነጥቦችን አውጥተን "Reference Note" የተባለ ኖት ማዘጋጀት እየሞከርን ነዉ ግን በአጭር ጊዜ ላያልቅ ስለሚችል Reference Book ለምትፈሉ እዚ ጋ ያለዉን PDF ተመልከቱ
🔸 ጠቃሚ Reference Book ነዉ ተመልከቱት 👇
ለማንኛውም ጥያቄ For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@GT12192123
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass ጋ አናግሩን
#Hawassa
" ተማሪው ላይ ጾታዊ ትንኮሳ ፈጽሟል " በሚል #የተጠረጠረው ርእሰ መምህር በቁጥጥር ስር ዋለ።
በሀዋሳ ከተማ ታቦር አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወስጥ አንዲት ተማሪ ርእሰ መምህሯን " ጾታዊ ትንኮሳ ፈጽሞብኛል " በሚል ክስ መመስረቷን ተከትሎ ፖሊስ ተጠርጣሪዉን ግለሰብ ከስራ ገበታዉ ድረስ በመሄድ በቀን 20/05/2016 ዓ/ም በቁጥጥር ስር ማዋሉን ለማወቅ ተችሏል።
የሀዋሳ ከተማ ሴቶችና ህጻናት ቢሮ ሀላፊዋ ወይዘሮ ፍሬህይወት ወልደጻዲቅ ጉዳዩን በተመለከተ ከቲክቫህ ኢትዮጽያ የሀዋሳው አባል ጋር በነበራቸዉ ቆይታ ፤ " የተጠቂዋ ቤተሰቦች ጉዳዩን ይዘዉ ቅድሚያ ለማመልከት የመጡት ወደእኛ ቢሮ ነበር " ያሉ ሲሆን ጉዳዩን ወደ ህግ እንዲወስዱት በማድረግ ማንኛዉንም የህግ ከለላና አስፈላጊ ድጋፎችን ሊሰጡ እንደሚችሉ ቃል ገብተው አንዳበረታቷቸው ገልጸዋል።
ከዚህ በኋላ ክሱ ተመስርቶ ተጠርጣሪዉ በህግ ጥላ እንደዋለና ምርመራ እየተደረገ መሆኑን የገለፁት ኃላፊዋ " አሁን ላይ የሀዋሳ ከተማ ትምህርት መምሪያ መረጃዎችን አጠናክሮ የክስ ሂደቱን ከኛ ጋር ለመደገፍ እንቅስቃሴ ላይ ነው " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድተዋል።
ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪዉ በትምህርት ቤት ውስጥ ሲያዝ የነበረዉን ሁኔታ እና ድርጊቱን በተመለከተ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር የሚያውቀዉ ነገር እንዳለ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ ያቀረበላቸው የትምህርት ቤቱ ምክትል ርእሰ መምህር አቶ ሀንዳሞ ፈይሳ ፤ በወቅቱ ተጠርጣሪው ለጥያቄ ትፈለጋለህ ተብለዉ መሄዳቸውን ፤ አሁን ላይ በህግ ቁጥጥር ስር ከዋሉ ሳምንት እንዳለፋቸው ገልጸዋል።
ክስ አቅራቢዋ ተማሪ ከትምህርት ገበታዋ ደጋግማ በመቅረቷ ምክንያት " ወላጅ አምጭ አታምጭ " በሚል ከሚመለከታቸዉ መምህራኖቿ እና ከተጠርጣሪው ርእሰ መምህር ጋር ስትጨቃጨቅ እንደነበር የሚያስታዉሱት አቶ ሀንዳሞ ፤ ይህ ጉዳይ ለእርሳቸውም ሆነ ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ #አስደንጋጭ እና ግራ ያጋባ መሆኑን አስረድተዋል።
[ዘገባው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ነው]
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@GT12192123
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass🔝🔝
♻️ በጣም ጠቃሚ የሆኑ የኮምፒውተር አቋራጮች
CTRL + A - Select all
CTRL + B - Bold
CTRL + C - Copy
CTRL + D - Fill down cell
CTRL + E - Center Alignment
CTRL + F - Find
CTRL + G - Go to current
CTRL + H - Replace
CTRL + I - Italic
CTRL + J - Full justification
CTRL + K - Create hyper link
CTRL + L - Left Alignment
CTRL + M - Tab
CTRL + N - New page
CTRL + O - Open
CTRL + P - Print
CTRL + R - Fill right cell
CTRL + S - Save
CTRL + U - Underline
CTRL + V - Paste
CTRL + X - Cut
CTRL + Y - Redo
CTRL + Z - Undo
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
@GT12192123
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
መልካም ልደት🌹❤️🌹
መቼም የማልረሳው በልቤ ላይ ያለ
ልዩ የምለው ቀን በዛሬ እለት ዋለ
እንኳንም ተወለድሽ እንኳን አደረሰሽ
ይሄን ዘመንሽን ለማየት አበቃሽ
ዛሬ ያንቺ ቀን ነው ከሁሉም የሚልቅ
ደስ ብሎሽ ይለፍ በይልኝ ፍልቅልቅ
የዘወትር ሕልምሽ ያሰብሺው ተሳክቶ
አንዳች ሳይጎልብሽ ሁሉም ነገር ሞልቶ
አመታት እንዲያልፉ እመኝልሻለሁ
ደስታሽ ደስታዬ ነው ውዴ እወድሃለሁ
እድሜና ጤናሽን ጨምሮ ያብዛልሽ
ዘላለም ኑሪልኝ ደስተኛ ሰው ሆነሽ
ግና.....
አምላክ ስለሰጠኝ አንቺን የመሰለ
ማነው ከቶ እንደኔ እጅግ የታደለ
.....
ለማለት ባልችልም እድሉን ባይሰጠኝ
ባንቺ በሆነ ሰው እጅጉን ቀናሁኝ
ይሁን ልቀበለው ልቻለው ግድ የለም
ያው እንደትርክቱ ላያስችል አይሰጥም
እያልኩኝ ልበልሽ......
እንዳይኔ እምሳሳሽ የማይሽ በስስት
ዛሬ ልደትሽ ነው ማሂ መልካም ልደት
የመውጫ ፈተና ተራዘመ።
የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል።
የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።
ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል።
ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል።
የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል።
Via tikvahuniversity
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
https://t.me/+XB6r-VdV0lpiMGZk
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
#AmboUniversity
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው 3,022 የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም የተመደቡለት ሲሆን የተማሪዎቹ መግቢያ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም እንዲሆን የተቋሙ ሴኔት ትላንት መወሰኑን የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር መንግስቱ ቱሉ (ዶ/ር) ለ #ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል።
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
https://t.me/+XB6r-VdV0lpiMGZk
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
#UniversityofKabriDahara
በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ በሪሚዳል ፕሮግራም (Remedial Program) ትምህርታችሁ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን 👉 ጥር 16 እና 17፤ 2016 ዓ.ም (January 25 and 26፤2024) መሆኑን በአክብሮት እየገለፅን፤በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲዉ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
*የ8ተኛ ክፍል ዉጤት ካርድ ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ፤
*ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ፤
*12ተኛ ክፍል ዉጤት ሰርተፍኬት ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ
* የቅርብ ጊዜ የሆነ 8 (3*4) ጉርድ ፎቶ ግራፍ እንዲሁም
*የግል አልባሳት ማለትም አንሶላና ትራስ ጨርቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እያሳሰብን፤
[ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ]
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
https://t.me/+XB6r-VdV0lpiMGZk
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
#SamaraUniversity
በ2016 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥር 16/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ምዝገባ ጥር 17 እና 18/2016 ዓ.ም እንደሚከናወንና ትምህርት ጥር 20/2016 ዓ.ም እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➭ የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➭ የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ስምንት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፡፡
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
https://t.me/+XB6r-VdV0lpiMGZk
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
Repost from G-Tutorialclass
USING THE AUXILIARY VERB “BE”
The passive voice is formed by using a form of the auxiliary verb “be” (be, am, is, are, was,
were, being, been) followed by the past participle of the main verb.
Active Passive
He loves me. I am loved.
We took our children to the circus. The children were taken to the circus.
A thief stole my money. My money was stolen.
Notice how the “be” auxiliaries change the meaning of the verbs from action to condition or
from “doing” to “being.”
He remembers his grandmother. (“he” is doing an action: remembering)
His grandmother is remembered. (“she” is in a condition: being remembered)
In this way, the past participle functions very much like an adjective; it describes the subject.
The woman is pretty. She is a pretty woman
The woman is married. She is a married woman.
Sorry በድጋሚ ቀድመው ላሉ ተማሪዎች ነው
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Repost from G-Tutorialclass
Part II Grammar: Active and Passive Voices
Activity 1.6:
Identifying passive verb forms.
verbs in passive voice are underlined in the text below
The Academy Awards are given out every year to recognize outstanding work of movie actors,
directors, and others who are part of the movie-making industry. These awards, called Oscars,
are presented in a formal ceremony in Hollywood. Several people are nominated in specific
categories, such as Best Movie, Best Actor, Best Music, and Best Costumes. One nominee is
chosen to receive an award in each category. When the awards ceremony started in 1929, 15
awards were presented and the ceremony was attended by only 250 people. Tickets cost $10, and
anyone who could afford a ticket could attend. Today about two dozen Oscars are presented.
Tickets are no longer sold to the general public; invitations are sent only to people involved in
making the movies and to their guests. Today the awards are presented in the 3400-seat Kodak
Theatre in Hollywood. Until 1941, the winners’ names were already known before the ceremony
and published in newspapers the night before the ceremony. Now the winners’ names are placed
in sealed envelopes and the envelopes are not opened until the night of the ceremony. Since
1953, Oscar night has been televised and broadcast all over the world. This show is seen by
hundreds of millions of people. Viewers watch as their favorite movie stars arrive looking
beautiful and hopeful.
Answer
Verbs in passive voice are listed down as follows.
1. are given
2. are presented
3. are nominated
4. is chosen
5. were presented
6. was attended
7. are presented.
8. are no longer sold
9. are sent
10. are presented
11. were already known ----- and (were) published
12. are placed
13. are not opened
14. has been televised and broadcast
15. is seen
ይህ ቀድመው ላሉ ተማሪዎች ነው
Unit one ገና እናያልርን
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Repost from G-Tutorialclass
🔰Tenses in the Passive Voice.
___
🌹 Past Tenses in the Passive Voice.
A) Simple Past Passive.
Sub + was/were + V3.
e.g1)🔻 Leul killed the rat.(Active)
🔺The rat was killed.(passive)
e.g2) He invited us.(active).
We were invited.(passive)
B)past continuous passive.
Sub +was/were+being +V3.
e.g1) Sisay was writing a letter.(Active).
A letter was being written by Sisay.(passive).
e.g2) He was inviting us.(Active).
We were being invited.(passive)
C)Past perfect passive.
Sub + had + been + V3.
e.g1) Leul had killed the rat.( active).
The rat had been killed by Leul.( passive).
🌹 Present Tense in the Passive Voice.
A) Simple present passive.
Sub + is/am/are + V3.
e.g1) Leul kills the rat.(Active).
The rat is killed.(passive).
e.g2) He invites me.(Active
I am invited.(passive)
e.g3) He invites us.(active)
We are invited.(passive)
e.g4) Apes adore banana.(active)
Banana is adored by Apes.(passive)
B)present continuous passive.
Sub + is/am/are + being + V3.
e.g1) He is inviting me.(active).
I am being invited.(passive).
e.g2) He is inviting us.(active).
We are being invited.(passive).
e.g3) Sisay is writing a letter.(active).
A letter is being written.( passive).
C)present perfect passive.
Sub + has/have + been + V3.
e.g1) Kids has played football.( active)
Football has been played.(passive).
e.g2) He has invited them.( active).
They have been invited by him.( passive).
🌹Future Tense in the passive voice.
A) simple future passive.
Sub + will + be + V3.
e.g1)He will invite us.(active)
We will be invited.(passive)
B)Future perfect passive.
Sub + will + have + been + V3.
e.g1) He will have invited us.( active).
We will have been invited by him.( passive).
🌹 Modal auxiliary verb in the passive voice.
Modal auxiliary verbs የሚባሉት May, Must, Ought to, Can, Could, Might...etc ናቸው።
Sub + modal auxiliary verb + be + V3.
e.g1) She must buy some cookies.(active).
Some cookies must be bought by her.(passive).
e.g2) Corona Virus can kill humans.(active).
Humans can be killed by corona virus.(passive).
ስለዚህ active voice ወደ passive voice ለመቀየር የ ቴንስ ፎርሞቹን( tense forms) በጥንቃቄ መያዝ አለብን።
አሁን ደግሞ rules አሉ ፡ እነሱን እንመልከት።
Rule 1
The passive voice can be used with all tenses.However, past perfect continuous, present perfect continuous, future continuous and future perfect continuous are not frequently used in the passive voice.
Rule 2
Intransitive verbs are not used in passive voice. Verbs like die, sneeze, disappear, vanish, go, sleep, sit etc are intransitive verbs.
🔷 Examples
❌ The old woman was died last week.(wrong).
✔️ The old woman died last week.(correct).
❌ He has been disappeared. (wrong).
✔️ He has disappeared.( correct).
Rule 3
When the subject of the active sentence is negative word like nobody, nothing and no one, the passive form will be negative.
🔴Examples
Nobody knows the book.(active).
The book is not known.(passive).
No one has reached the secrets.(active).
The secrets have not been reached.
📌 ማስታወሻ:-
የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከምትወስዱት Communicative English ኮርስ ላይ active ወደ passive ወይም passive ወደ active ቀይሩ ተብሎ ብዙ ጥያቄ ስለሚወጣበት ፎርሞቹን(forms) በደንብ ልትይዙ ይገባል።
✍👨🏫👩🏫 በቀጣይ ደግሞ Active voice እንዴት ወደ passive voice እንደሚቀየር የሚያሳዩ ህጎችን እንዲሁም ከዚህ ጋር የተያያዙ ህጎችን እናያለን።
© A+ Tutorial Class
🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
Repost from G-Tutorialclass
📚 ከዚህ በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። studying ለሚለው verb3 ደግሞ studied ነው። ስለዚህ😹
👉 They are studying English.(Active voice)
👉 English is being studied.(passive voice)
📚 Example 2 - She is washing her clothes.
👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር የ Active voice ሱን object ወደ subject መቀየር ነው። የዚህ ዐ.ነገር object ማነው🤔❓ her clothes የሚለው ነው። ስለዚህ her clothes ን subject ማድረግ። Subject ማድረግ ማለት ደግሞ በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ማለት ነው። ስለዚህ😎
✍ Her clothes ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። ከዚህ Active voice ላይ ያለው tense ደግሞ present Continuous tense(she + is + washing) ነው። ስለዚህ is/am/are + being ን እንጠቀማለን ማለት ነው። her clothes የሚለው plural ስለሆነ are ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ከዛ being ን እንጨምራለን። ስለዚህ😁
✍ Her clothes are being ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። washing ለሚለው verb 3 ደግሞ washed ነው። ስለዚህ😇
👉 She is washing her clothes.(Active voice)
👉 Her clothes is being washed.(Passive voice)
D) Simple Future Tense
🔰 The pattern of the simple future tense in the passive voice is :
Subject + will + be + verb3. (Positive Form)
Subject + will not + be + verb3. (Negative Form)
👆 ከዚህ formula ምን እንረዳለን🤔❓ subject ቱ singular ም ይሁን plural የምንጠቀመው will ን ነው። አለቀ🤷♂።
📚 ስለዚህ Active voice ሱ ላይ ያለው የ tense አይነት simple future tense ከሆነ :-
✅ Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን።
✅ ከዛ የተቀየረው subject singular ም ይሁን plural 'will' እንጠቀማለን። ከዛ በመቀጠል be ን እንጨምራለን። ከዛ በመቀጠል verb3 ን እንጨምራለን። በቃ አለቀ🙅♂።
📚 Example 1 - I will introduce her to my wife.
👆ይህ ዐ.ነገር active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ነው። object ቱ ማነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔❓
🥺😂 አንዳንዶቻችን ልንምታታ ወይም ልንወዛገብ እንችላለን። object ቱ ማነው❓❓❓❓❓❓
🙌 በደምብ ተከታተሉኝ ተወዳጆች ሆይ።
✅ Object ማለት በ ዐረፍተ ነገሩ ውስጥ ድርጊት ተቀባይ የሆነው አካል ወይም ድርጊቱ በእርሱ ላይ የሚፈፀምበት አካል ነው። እሺ ስለዚህ I will introduce her to my wife የሚለውን ወደ አማርኛ እስኪ እንተርጉመው።
👉 I will introduce her to my wife.(English)
👉 ለሚስቴ እሷን(her) አስተዋውቃታለሁ።(Amharic)
😹 አሁን ተመልከቱ። ለሚስቴ የማያስተዋውቃት ማንን ነው❓❓ እሷን። እሷ ማለት አለሚቱ መቅደስ ሀና ሳራ ወዘተ ብቻ አንዲት ሴት እኔ የማያውቃትን ነው ለሚስቱ የሚያስተዋውቃት።
📚 የማስተዋወቅ ድርጊት የሚፈፀመው በማን ላይ ነው❓በ እሷ(her)። ወይም የማስተዋወቅ ድርጊትን የምትቀበለው ማን ናት❓እሷ(her) ናት። ምክንያቱም ለሚስቴ የማስተዋውቀው እሷን ስለሆነ። ስለሆነ her የሚለው object ነው።
📚 ስለዚህ her የሚለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን። ታዲያ እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር her የሚለው object ወደ subject ሲቀየር she ይሆናል። ስለዚህ
✍ She ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን tense ማወቅ አለብን። ከዚህ Active voice ላይ ያለው tense ደግሞ simple future tense( I + will + introduce) ነው። ስለዚህ will ን እንጠቀማለን። በመቀጠል be ን እንጨምራለን።
✍ She will be ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራረን። introduce ለሚለው verb3 ደግሞ introduced ነው። ስለዚህ
👉 I will introduce her to my wife.(Active voice)
👉 She will be introduced to my wife.(passive voice)
🙌 የዛሬውን ትምህርት ከመጨረሳችን በፊት አንድ ህግ ልንገራችሁ።
Me, Him, Her, Us, Them 👈 እነዚህ በሙሉ object ናቸው። ታዲያ ወደ subject ሲቀየሩ ሌላ ፎርማት ነው ያላቸው። እንመልከተው።
👉 Me(object) -------------------> I(subject).
👉 Him(object) ------------------> He(subject).
👉 Her(object) --------------------> She(subject).
👉 Them(object)-----------------> They(subject).
👉 us( object) ---------------------> We(subject).
© A+ Tutorial Class.
© ስኬትዎ ከ A+ ጋር የተረጋገጠ ነው።
🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
#ArbaminchUniversity
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደቡ ተማሪዎች መግቢያ እሁድ ጥር 5/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
አቀባበል ሰኞ ጥር 6፣ ምዝገባ ማክሰኞ ጥር 7 የሚደረግ ሲሆን ትምህርት ረቡዕ ጥር 8/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።
የምዝገባ ቦታ፦
➧ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዓባያ ካምፓስ (አርባ ምንጭ ከተማ)
➧ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች
- ስማቸው ከ A-S የሚጀምር በጫሞ ካምፓስ (አርባ ምንጭ ከተማ)
- ስማቸው ከ T-Z የሚጀምር በሳውላ ካምፓስ (ሳውላ ከተማ)
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➭ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ሁለት ኮፒ፣
➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ሁለት ኮፒ፣
➭ የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ሁለት ኮፒ፣
➭ የፓስፖርት መጠን ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ጨርቅ፣ የስፖርት ትጥቅ፡፡
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
https://t.me/+XB6r-VdV0lpiMGZk
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
#WallagaUniversity
በ2016 የትምህርት ዘመን በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 16 እና 17/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
➭ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ስማችሁ ከ A-C የሚጀምር ሻምቡ ካምፓስ ፤ ስማችሁ ከ D-Z የሚጀምር በዋናው ካምፓስ ነቀምቴ
➭ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ስማችሁ ከ A-G የሚጀምር በግምቢ ካምፓስ ፤ ስማችሁ ከ H-Z የሚጀምር በዋናው ካምፓስ ነቀምቴ
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➭ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው
➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ
➭ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ
For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
https://t.me/+XB6r-VdV0lpiMGZk
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
ጥያቄና አስተያየት
@GT12192123
💯🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝💯
🔔💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🔔
https://t.me/+En1x3Wc0EhIyMmE8
👋👋HELLO EVERY ONE 👋👋
📣🎤መልካም የገና በዓል 🎤📣
✝️ ለ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የጤና ይሁንልን ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ። 🎁🎁🎁🎁🛍🛍🛍��🛍❤️💚💛❤️
🙏🙏 መልካም የ ገና በዓል ተመኘን!🙏🙏
ጥያቄና አስተያየት
@GT12192123
💯🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝💯
🔔💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🔔
https://t.me/+En1x3Wc0EhIyMmE8
👋👋HELLO EVERY ONE 👋👋
📣🎤መልካም የገና በዓል 🎤📣
✝️ ለ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የጤና ይሁንልን ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ። 🎁🎁🎁🎁🛍🛍🛍��🛍❤️💚💛❤️
🔔 መልካም የ ገና በዓል ተመኘን!
📚Freshman second semister course
📖Introduction to Emerging Technology
🔖Chapter 1 Emerging Technology
Evolution of technology
📌Emerging Technology ምን ማለት እንደሆነ ከማየታችን በፊት Technology እና Evolution የሚሉትን ሁለት ቃላት ትርጓሜ እንመልከት ።
📖 Technology የሚለው ቃል ለመጀመርያ ጊዜ "science of mechanical and industrial arts " ተብሎ በ 1859 በይፋ የተመዘገበ ሲሆን ከዛ በፊት
በ 1610 " discourse or treatise on an art or the arts " የሚል ፍቺ ተሰቶት ይገኝ ነበር ።
Technology የሚለው ቃል፦
📍"Tekhno" - see techno
📍"Logy" - study
ከሚሉት ሁለት ቃላት ውህድ የተፈጠረ ነው ።
📌Evolution የሚለው ቃል ትርጉም ደግሞ ቀስ በቀስ (gradually) የሚታይ ወይንም የሚስተዋል የእድገት ወይንም የመለወጥ ሂደት ማለት ነው ።
Evolution means the process of developing by gradual changes.
🔔ይህን ስለ Technology እና Evolution ካየን Emerging Technology ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት 🙌
📖Emerging technology ማለት አዳዲስ ፣ ቀደምት ወይም ከዚ በፊት የነበሩ እንዲሁም አሁን ላይ በመበልጸግ ወይንም በመሰራት ላይ ያሉ በ ትምህርት በጤና በሳይንስ በቢዝነስ እና በመሳሰሉት ዘርፎች ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የ Technology ፈጠራዎችን ያመለክታል ።
✍ እነዚህ የ Emerging technology አይነቶች አሁን ላይ በመበልጸግ ላይ ያሉ (currently developing ) ወይንም በቀጣይ አምስትና አስር አመታት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉትን ያጠቃልልናል ።
📍 Artifical intelligence ( ሰው ሰራሽ አስተውሎት)
📍Block chain ( Bit coin )
📍Cloud computing....
👆👆ለ Emerging Technology እንደ ምሳሌ የሚጠቀሱ ሲሆን በስፋት በቀጣዮቸ ምዕራፎች የምንመለከታቸው ይሆናል!
✍ከዚው ጋር በተያያዘ
" Technological Evolution is theory of radical transformation of society through technological development."
ይህም ማለት አንድን ማህበረሰብ Technological Development ቀድሞ ከ ነበረበት ሁኔታ ወደ አዲስ አሁን ወዳለበት ሲያመጣው የሚታየውን ለውጥ የሚያጠና Technological Evolution እንለዋለን ።
ለምሳሌ 🙌
ስልክ ከመፈጠሩ በፊት አያቶቻችን ለሰው መልዕክት የሚልኩት በሰው በኩል በደብዳቤ ወይንም በፈረስ 🏇 አስጭነው ልከው ነበር ከዛ ቀስ በቀስ የገመድ ስልክ መግባት ጀመረ የመንገድ ስልኮች 📞 በየቦታው የተለመደ ሆነ ብሎ ብሎ አሁን በእጃችን የምንጠቀምበት Smart phone 📲 ላይ ደረስን ( ብዙ ሂደት አልፈን እዚ ላይ እንደደረስን ልብ ይበሉ ) ይህን ነው ማህበረሰቡን ቀድሞ ከነበረበት አሁን ወዳለበት የሚያሻግር የቴክኖሎጂ እድገት የሚያጠናውን Technological Evolution የምንለው።
✍ Emerging Technology በሰዎች ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ህይወት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖን ያሳድራል ።
ለምሳሌ ✋
በዜና ወይንም Internet ላይ ተመልክታቹህ ከሆነ በአንዳንድ በበለጸጉ ሀገራት እንደ ቻይና በ ፋብሪካዎቻቸው የሰው ሀይልን በ ROBOT በመተካት ለመስራት እየሞከሩ እንደሚገኝ ሰምታቹሀል ምን አይነት የ Economy ተጽዕኖ ያለው ይመስላቹሀል❓
✋ Robot ከ Emerging Technology አንዱ መሆኑን ልብ ይበሉ❕
📌Keep in mind
❕Emerging Technology can have slightly different meanings when used in different Fields such as media, business, science and education.
❕Emerging technology includes Technologies currently developing, or that are expected to be available within the next 5 - 10 years .
📝Exercise To Students
Use Your module as a reference to answer this questions!
1. Define Emerging Technology.
2. Define the word Technology and evolution.
3. List at least 5 Examples of emerging technologies currently available or developing.
4. What is technological Evolution? Find one example to explain the concept
5. List down the impacts of Emerging Technologies in Human life And Its benefits.
ለዛሬ እንደመግቢያ ከምዕራፍ አንድ የያዝንላቹ ይህን ይመስላል 🤗 እንወዳቹሀለን በቀጣይ የቀሩትን አይተን ምዕራፉን እናጠናቅቃለን እስከዛው ሰላም 🙌 ቆዩ........ ይቀጥላል
ጥያቄና አስተያየት
@GT12192123
💯🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝💯
🔔💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🔔
https://t.me/+En1x3Wc0EhIyMmE8
👋👋HELLO EVERY ONE 👋👋
📣🎤ለየት ያለ መረጃ🎤📣
ለናተ ለውድ ተማሪዎቻችን ይዘን መተንሎታል ከናንተ የሚጠበቀው እኛን በመቀላቀል እኛ የምናስተምራቸውን ኮርሶች በመከታተል A+ እያመጡ ሕልሞን እውን ማድረግ ብቻ ነው 💯🛍 ትወዱታላችሁ በተጨማሪም በነፃ እንዲቀላቀሉን የምንጠይቃችሁ ለትንሽ ግዜ ብቻ ስለሆነ አሁኑኑ ያለክፍያ ይቀላቀሉን 🤝 የመጀመሪያ ተጠቃሚም ይሁኑ የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች :-
✔️Anthropology
✔️Psychology
✔️Communicative English እና
✔️Logic ናቸው በተጨማሪም የሁሉንም ኮርሶች ጥያቄ እኛው ጋር ያገኛሉ
😁 የ Exit exam ተፈታኞች ፀሎት።
Join & Share
@Concise_Education
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
