uk
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

Відкрити в Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

Показати більше
3 148
Підписники
Немає даних24 години
-107 днів
-2730 днів
Архів дописів
መጀመሪያ የድምጽ ፕርግራሙን👆🏽👆🏽👆🏽 ማዳመጥ ያስቀድሙ #3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች_አባሪ_ቅፅ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering
መጀመሪያ የድምጽ ፕርግራሙን👆🏽👆🏽👆🏽 ማዳመጥ ያስቀድሙ #3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች_አባሪ_ቅፅ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

#002 3ቱ ጥያቄዎች ጤና፣ ደስታ እና ልህቀት በያለንበት! ህይወትዎን 3 ወሳኝ ጥያቄዎችን በመጠየቅ በአስገራሚ ሁኔታ መቀየር እንደሚችሉ ያውቃሉ??? ከዚህ ፕሮግራም ጋር በስበት ወይ በዕድል ተገናኝተዋል! እንኳን ደህና መጡ! ረጅም እና ፍሬያማ የልህቀት መንገድ ከፊታችን አለ! ይህ ስበት ወደ ህይወትዎ ምን ይዞ መጥቶ ይሆን? ቀጣዮቹ ደቂቃዎች መልስ አላቸው! #3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች #ያድምጡ #ይተግብሩ #ያጋሩ #Share #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ሰም #002 #ሰም_ቅኝት #1 ጥያቄ/አስተያየት በ @Self_Engineering_Bot የናንተው ዮፍታሔ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች_የትግበራ_ቅጽ.pdf3.21 KB

Yoftahe (Happy) will be the 1st International guest on the Rencontre International hosted by Rim Roudi to share about @KhulWo
Yoftahe (Happy) will be the 1st International guest on the Rencontre International hosted by Rim Roudi to share about @KhulWorld Khul Holistic Development Center and @SelfEngineering On a life show on Instagram @xlinlife @ 9pm (3 seat) evening 🙏🏽

ዮጋ ከዮፍታሔ ጋር አጭር ልምምድ እና ገለፃ 😁 በናሁ ቲቪ በአዲሱ ማዕከል ስልጠና ለአዲስና ጀማሪዎች በይፋ ተጀምሯል 😁✅ ለምዝገባ ወደ @HappYmaste ይፃፉልን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering https://youtu.be/Ixju4QSQzMQ

ሸጋ የዮጋ አብሮነት ጊዜዎች የተገራ ሰውነት! የተገራ አዕምሮ!! የተገራ ህይወት!!! #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ክሁል_ሁለንተናዊ_የዕድገት_ማዕከል @HappYoga Addis @KhulWorld @SelfEng
+3
ሸጋ የዮጋ አብሮነት ጊዜዎች የተገራ ሰውነት! የተገራ አዕምሮ!! የተገራ ህይወት!!! #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ክሁል_ሁለንተናዊ_የዕድገት_ማዕከል @HappYoga Addis @KhulWorld @SelfEngineering ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ በውስጥ መስመር @HappYmaste ያግኙን

ሸጋ አዲስ ቀን ውድ የሰብዓዊ የምህንድስና ቤተሰቦች የዮጋ ስልጠና መቼ እንደሚጀመር ለጠይቃችሁን በሙሉ፣ እንኳን ደስ አላችሁ😁🙏🏽 በአዲስ ማዕከል በፀሃይ መውጫ እና መግቢያ ሰዓታት፣ አዲስ አበባ
ሸጋ አዲስ ቀን ውድ የሰብዓዊ የምህንድስና ቤተሰቦች የዮጋ ስልጠና መቼ እንደሚጀመር ለጠይቃችሁን በሙሉ፣ እንኳን ደስ አላችሁ😁🙏🏽 በአዲስ ማዕከል በፀሃይ መውጫ እና መግቢያ ሰዓታት፣ አዲስ አበባን ወለል አድርጎ ሚያሳየው የአንቲካ አዲስ ህንፃ የላይ መጨረሻ ወለል ላይ ሆነን አለም አቀፍ የሁለንተናዊ እድገት አሰልጣኝ ከሆነው ዮፍታሔ ማንያዘዋል ጋር፣ የጤና - ደስታ - ልህቀት ልምምድ እናደርጋለን ክፍለ ጊዜዎቹም ሰኞ እና አርብ ጠዋት ከ1-2 ሰዓት (ቀድሞ ሞልቷል) በተጨማሪም ከ 3-4 ሰዓት እንዲሁም ማክሰኞ እና ሀሙስ ከሰዓት ከ11-12 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ 1-2 ሰዓት ይሆናል ጥቂት ቦታ ብቻ ስለቀሩን ቀድመው የተመዘገቡ ሰወችን ብቻ እናስተናግዳለን 🙏🏽 ስለዮጋ ሳይሳዊ ጥቅሞችን ለማወቅ ከላይ ያለውን ገላጭ ምስል ይመልከቱ የተገራ ሰውነት! የተገራ አዕምሮ!! የተገራ ህይወት!!! #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ክሁል_ሁለንተናዊ_የዕድገት_ማዕከል T.me/HappYoga Addis T.me/KhulWorld T.me/SelfEngineering ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ በውስጥ መስመር @HappYmaste ያግኙን

ሰብዓዊ ምህንድስና ከአዲስ አመት ጋር ዮፍታሔም 🙏🏽 የሚለው አለ በኢቢሲ Youtube.com/watch?v=XHrJ167VMik ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ ሰብዓዊ መሀንዲሶች 🌞 3ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ? https
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ ሰብዓዊ መሀንዲሶች 🌞 3ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ? https://t.me/joinchat/PdWfxFaBhFQ399fLOLt6yw የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 3ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ ዘግይታችሁ ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም በትግበራው በደምብ ያልዘለቃችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉 ስለዚህ ዝግጁ?? ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀላሉን 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/joinchat/PdWfxFaBhFQ399fLOLt6yw ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን።✝ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን።✝ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

“Flying starts from the ground. The more grounded you are, the higher you fly.” Enjoy this insightful video on grounding👣! have a wonderful New Week/Day/Moment 🙂🙏🏽 and #share this and make someone's day, Thank You for sharing this for a better and healthy world @KhulWorld @SelfEngineering

ዮፍታሔ በፋና ቲቪ የሰብዓዊ ግንባታ ለታላቂቷ ኢትዮጵያ አጭር ግን እይታን የሚያሰፋ ንግግር ካዮት በኋላ ሀሳብዎን ያጋሩን ቪዲዮውን ደግሞ ለጓደኞችዎ ያጋሩት የንቁ ቤተሰብነት ምዝገባ ዕድል ለማግኘት ቀጣዩን የኦንላይን ቅፅ https://forms.gle/dXppg9LZV5GCimveA መሙላት ተቀዳሚ ተግባር ነው #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ክሁል_ሁለንተናዊ_እድገት #ያጋሩ #Share #Forward #ይለውጡ #Serve #Transform ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

3ኛ ዙር ቅፅ መሙላት ተጀምሯል የሰብዓዊ ምህንድስና የንቁ ቤተሰብነት ምዝገባ >የበጎ ፍቃደኛነት >የአጋርነት >የንቁ አጋዥነት >በቅጥር #ሸጋ_አዲስ_እድል የላቀ ማንነትን የመፍጠር ግብዣ ከሰብዓዊ ምህንድስና ይህን ዕድል ለማግኘት ቀጣዩን የኦንላይን ቅፅ forms.gle/dXppg9LZV5GCimveA መሙላት ተቀዳሚ ተግባር ነው ፎርሙን ሞልታችሁ ስትጨርሱ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን http://T.me/Self_Engineering_Bot በኩል አሳውቁን ጥያቄ ካላችሁም በዚሁ ቦታችን ይላኩልን! ሊጠቀሙበት ለሚችሉ ጓደኞቻችሁም ያጋሯቸው፣ ያመሰግኗቹሀል 🕊 #ያጋሩ #Share #Forward #ይለውጡ #Serve #Transform ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

The Entrepreneur's Way Podcast by Xhub Addis @xhubaddis Has featured our Founder @KhulWorld and @SelfEngineering Yoftahe (Happy) @HappYmaste on their new Podcast Episode Tune in, Get inspired and Share 🙏🏽 #Entrepreneur'sWay #Podcast with #Yoftahe #Happy

Our new episode is live now. Tune in to be inspired! Systems play an important role in how we approach life. In this episode
Our new episode is live now. Tune in to be inspired! Systems play an important role in how we approach life. In this episode with Yoftahe, aka Happy, we are looking into different systems and shed light on how they influence us and how we can self-engineer our own life. We also raise the questions of money and its impacts and how enterprises have the potential to be a vehicle for positive change. Yoftahe, the founder of the Khul Holistic Development Center, is a yoga teacher and business owner. Find more about Happy and his Organizations, his online courses and free audio sessions and podcasts here on Telegram (and also on Facebook) @KhulWorld and @SelfEngineering https://podcast654357.podigee.io/12-new-episode

The Entrepreneur's Way Podcast by Xhub Addis @xhubaddis Has featured our Founder @SelfEngineering and @KhulWorld Yoftahe (Happy) @HappYmaste on their new Podcast Episode Tune in, Get inspired and Share 🙏🏽 #Entrepreneur'sWay #Podcast with #Yoftahe #Happy

The Entrepreneur's Way Podcast by Xhub Addis @xhubaddis Has featured our Founder @KhulWorld Yoftahe (Happy) @HappYmaste on their new Podcast Episode Tune in, Get inspired and Share 🙏🏽 #Entrepreneur'sWay #Podcast with #Yoftahe #Happy