uk
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

Відкрити в Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

Показати більше
3 148
Підписники
Немає даних24 години
-107 днів
-2730 днів
Архів дописів
ሸጋ አዲስ ቀን ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን ጥያቄ : ስለ ፆም ባህሪ ትኩረት About Fasting Focus Habits ጠያቂ: ሮማን እና እሰይ (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ) ቀረፃ እንደወረደ 😊 ከዮፍታሔ ጋር #ጥያቄ_ለዮፊ @HappYoga @KhulWorld @SelfEngineering

#ጥያቄ_ለዮፊ_010 : የላቀ ትኩረት እና ተነሳሽነት ጠያቂ : ቅድስት ፣ ከአዲስ አበባ ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ! ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን #ጥያቄ_ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ሸጋ አዲስ ቀን ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን ጥያቄ : ትኩረቴ (Focus) እየተበተነ ተቸገርኩ ትኩረት እና የህይወት ቅኝት፣ ከተክለ ሰውነት፣ ከአዕምሮ እና ከስሜት ጋር ያሉ አንድምታዎች ቀረፃ እንደወረደ 😊 ከዮፍታሔ ማ. ጋር @HappYoga @KhulWorld @SelfEngineering

#ጥያቄ_ለዮፊ_010 : የላቀ ትኩረት እና ተነሳሽነት ጠያቂ : ቅድስት ፣ ከአዲስ አበባ ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ! ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን #ጥያቄ_ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ነፃነት ከውጪ ወይስ ከውስጥ? በህይወት ፍሰት እየታደስን ነው ወይስ ጎርፍ ሆኖ እየወሰደን? #ይቅር_ባይ #ShegaMedia #ዮፍታሔ https://vm.tiktok.com/ZMRJHwByn/

KHUL WORLD is an Impact driven Ethiopian based, globally aspiring Social Enterprise, driven to impact the lives of many holistically by designing and building Consciousness expanding programs, enterprises and communities towards optimal human becoming. We Envision a Khul World, where Humanity falls in Love with life, by driving wholeness & transformation to the systems of Health, Education and Work. Click these links for More about Khul Wellbeing Center and Self Engineering. Some Videos on @Happymaste , @KhulWorld, @SelfEngineering 👉🏽ዮፍታሔ በፋና ቲቪ የሰብዓዊ ግንባታ ለታላቂቷ ኢትዮጵያ 👉🏽 Yoftahe Speaking on TEDx 👉🏽የሰብዕና ግንባታ ጥበብ ሀገር እንደ ሀገር እድትቆም ለማድረግ ትልቅ መሰረት ነው 👉🏽ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና Self Engineering basics 👉🏽ይህንን እይታ አስፊ ስለ አርምሞ ሳይንስ እና ጥቅሞቹ ከአለም አቀፍ አሰልጣኝ ዮፍታሔ ጋር በፋና ቲቪ የተላለፈ አጭር ኢንተርቪው 👉🏽 ዮጋ ከዮፍታሔ ጋር አጭር ልምምድ እና ገለፃ በናሁ ቲቪ 👉🏽 Yoftahe (Happy) speaking on Emotional Engineering Basics, Nature/Science of E-motions 👉🏽 ሰብዓዊ ምህንድስና ከአዲስ አመት ጋር ዮፍታሔም የሚለው አለ በኢቢሲ Some Articles written about Khul World 👉🏽Challenges of performance art in Ethiopia | The Reporter Ethiopia English 👉🏽"እራሳችንን ማወቅ እና ሁለንተናዊ ደህንነታችን ላይ መስራት ይኖርብናል" ዮፍታሄ ማን ያዘዋል Click the following links to know more about each programs 😊 Benefits of Yoga Yoga with Happy Yoga with Heran Yoga with Milkyas Yoga for Pregnancy Barefoot Weekends Online Meditation Course 21 Days Challenges Community Meditation Khul Wellness Day Khul Job Opportunities For reservation and information: reach out to @KhulService or +251932333382 📍Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) #StretchYourBody_Mind_Life! #Yoga #KhulWellbeing #BarefootWeekend #SelfEngineering @KhulWorld

#001 አንድነትን መረጥኩ 🌍🌠🇪🇹 ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች ውጫዊ ነውጥ በበዛብን ጊዜ ውስጣዊ አስውሎታችን መልዕክት እንዳለው ላስታውሳችሁ ይቺን ስራ ከቀና የልብ ምኞት ጋር አበረከትኩላችሁ 🌅 እንደ ኢትዮጵያዊም እንደሰው ልጅም፣ አንድነት ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ የሚያስፈልገን ጊዜ ላይ ነን! ውስጠታችንም ይህንኑ ሊነግረን እያንኳኳ ነው፣ ለማዳመጥ ዝግጁ ኖት??? #ያድምጡ #ያጋሩ #ሰብዓዊ_ምህንድስና_ውስጠት #ሰም_ውስጠት #1 ጥያቄ/አስተያየት በ @Self_Engineering_Bot ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ሸጋ አዲስ ቀን ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን ጥያቄ : ሀሳብ እና ሱስ ጠያቂ: ማርታ (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ) የማይስማማንን ምግብ ወደ አካላችን ስናስገባ ሰውነት ይረበሻል ሊታመምም ይችላል፤ ያልተስማማን የአዕምሮ ምግብ በልተን ይሆን? ቀረፃ እንደወረደ 😊 ከዮፍታሔ ጋር #ጥያቄ_ለዮፊ @HappYoga @KhulWorld @SelfEngineering

ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ኦንላይን እንገናኝ #ጥያቄ #ለዮፊ #4 #ሰብዓዊ_ምህንድስና https://t.me/SelfEngineering?voicechat=007412ea7516559f2f ጤና💚ደስታ😁ልህቀት
ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ኦንላይን እንገናኝ #ጥያቄ #ለዮፊ #4 #ሰብዓዊ_ምህንድስና https://t.me/SelfEngineering?voicechat=007412ea7516559f2f ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ሳምንታዊው የክሁል ማዕከል የአርምሞ ፕሮግራም ተጀምሯል በኦዚ የቱርክ ዋሽንት ጨዋታ 🙏🏽 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld
ሳምንታዊው የክሁል ማዕከል የአርምሞ ፕሮግራም ተጀምሯል በኦዚ የቱርክ ዋሽንት ጨዋታ 🙏🏽 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 7ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 7ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ? https://t.me/joinchat/wccp42UJBD5hMGI8 የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 7ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም፣ ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉 ስለዚህ ዝግጁ?? ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀላሉን 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/joinchat/wccp42UJBD5hMGI8 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld ለሚወዷቸውም ያጋሩት በኋላ ያመሰግኗቹሀል 🙏🏽

ተጀምሯል 🎆🎆🎆

ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ኦንላይን እንገናኝ #ጥያቄ #ለዮፊ በቀጥታ #3 #ሰብዓዊ_ምህንድስና https://t.me/SelfEngineering?voicechat ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና
ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ኦንላይን እንገናኝ #ጥያቄ #ለዮፊ በቀጥታ #3 #ሰብዓዊ_ምህንድስና https://t.me/SelfEngineering?voicechat ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ኦንላይን እንገናኝ #ጥያቄ #ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና https://t.me/SelfEngineering?voicechat ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEn
ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ኦንላይን እንገናኝ #ጥያቄ #ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና https://t.me/SelfEngineering?voicechat ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ጤና ደስታ ልህቀት ከሰብዓዊ ምህንድስና ከክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ደረጃ አንድ የኦንላይን የአርምሞ ስልጠና ለ5ተኛ ዙር ማዘጋጀቱን በማብሰር ለመመዝገብ ወይም ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0932-33 33 82 ወይም በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ያገኙናል፡፡ የስልጠናውን ማብራሪያ በተመለከተ ይህን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ 👉 https://bit.ly/3sBodhC የምዝገባ ቀናት ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ/ ያስመዝግቡ። ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

የዛሬ ምሽት ሀምሌ 13/2013 የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከዮፍታሔ ጋር ይህ ነበር ከተነሱ ጥያቄዎች በጥቂቱ... >ስለ ልምድ (Habit) መዋቅሮች >ስለ አንጎል እና አዕምሮ ቁርኝት >ስለ ንቃተ ህሊና >ስለ ሉሲድ ድሪም (Lucid Dreaming) >ስለ ምጣኔ አቅም እና ትኩረት (Energy Management and Focus) >ስለ ሙድራ እና የኤሌትሪክ አቅማችን መተላለፊያ መዋቅሮች >አሪፍ ግጥም በተሳታፊአችን ኤፍሬም 🙏🏽 #ጥያቄ #ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ ላኩልን (በድምፅ ለሚልኩ ቅድምያ እንሰጣለን) በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉 🎆