cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Zetseat Tube ዘፀዓት ቲዩብ

ZETEAT TUBE ዘፀዓት ቲዩብ Note: - This is not a channel of Zetseat Appostolic Reformation Church! For any comment contact us 👉 @hawi_girma 👉 @joygirma

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
1 645
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🌼🌼🌼🌼🌼እንኳን ለ 2013 ዓ.ም አደረሰን!!!! በቀረው ዘመናችን ኢየሱስን ይበልጥ ምናዉቅበት ያሰብነው ሚሳካበት ዘመን ይሁንልን!!!መልካም በአል!!!!🌼🌼🌼🌼🌼
Показати все...
እንደዚህ እና እንደዚያ እያለን 2013 ደረስን..... አቤት የተወለድን ጊዜ ቤተሰቦቻችን ልጄ የመጀመሪያ በአሉ ሁለተኛው እያሉ ማደጋችን ደስ ያሰኛቸው ነበር። እኛም አደግን 2013 ለይ ደረስን አስራ ፤ ሃያ ፣ሰላሳ .... እያለን ነው። ግን ዛሬ እስቲ አንድ ሃሳብ እናውራ.... መቼም 2012 ብዙ ደስ የማይሉ ዜናዎችን ሰምተን ያዘንበት ፤ ግን እኮ ደስ የሚሉም ሰምተናል ለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!!! እሱ ልክ ነዋ ተሳስቶ አያውቅም!!! ቢሆንም ግን አሁንም ሃሳቤ ይሄ አይደለም። እሺ ልመለስ .... በርግጥ ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራም ግን ስለወደፊቱ እናሰብ እናውራ። ሁሌም እግዚአብሔር ከእኛ ስለሚፈልገው ነገር ደሞም እድል ስለሰጥን..... ጳውሎስ እኮ ነው የሐዋርያት ሰራ መጽሐፍ ላይ(ሐዋ 26፤ 16 -18) እንደዚህ አለ ተከሶ ለ ለንጉስ አግሪጳ መከላከያውን ሲያቀርብ ኢየሱስ እንዴት እና ለምን እንዳዳነው ሲያስረዳው አይናችውን ትከፍታለህ ፤ ከጨለማ ወደ ብርሃን፤ ከሰይጣን ስልጣን ወደ እግዚአብሔር ትምልሳችዋለህ ፤ እነርሱም የሃጢያትን ይቅርታ ይቀበላሉ፤ በእኔም በማመን በተቀደሱት መካከል ርስት ያገኛሉ። ዛሬም የተጠራንበት እውነት ይሄ ነው!!!!!!.... እግዚአብሔር ዛሬ ከእኛ ይሄን ይፈልጋል ብዬ አምናለሁ። ምን አልባት በዚህ ዘመን ከተጠርንበት ርቀን በብዙ ሃሳቦች ተውጠን ከዚ ሃሳብ ርቀን ሊሆን ይቻላል ግን አሁንም እድል የተሰጠን ለዚህ ይመስለኛል። የምር ወደ ቃሉ ከተመለስን፤ በንስሃ ፊቱ ከቀረብን እግዚአብሔር ያግዘናል!!!!!....በሚቀጥለው ዘመናችን የእምነታችን ጅማሬ እና ፍጻሜ የሆነውን እሱን ትኩር ብለን እይተመለከትን ደግሞም በእርሱ ላይ ባለን እምነት እየኖርን ብዙ ፍሬ እያፈራን እግዚአብሔር ላለን ለዛ ሃሳብ እየተገዛን እንድንኖር ጌታ ኢየሱስ ይርዳን!!!!!...... አሜን!!!!!!! እሮጣለው ይህን የጽድቅ ጎዳና እሮጣለው ይህን ይህይወት መንገድ ወስኛለው መስቀሉን እያየው ልሄድ ከኢየሱስ ሌላ ላልወድ ወደኋላ ከቶ ላልሄድ @zetseattube
Показати все...
#እግዚአብዝሔርን_አመስግኑት 2013 ልንቀበል ትንሽ ቀናት ቀርተውን ባለንበት ቀን ላይ አንድ ነገር ልበላችሁ... ያለፈውን ዘመናችንን ስናስታውሰው ብዙ ምናስበው እና ተገርመን ኦ ጌታ ሆይ አንተ ከእኔ ጋር ባትሆን ኖሮ ምንልበት ብዙ ምክያቶች አሉን። የምርም ጌታ ኢየሱስ አንተ እጆቼን ባትይዝ፤ መንገዴን ባትመራኝ፤ ስወድቅ ባታነሳኝ፤ ስሳሳት ባትመክረኝ፤ አባት ሆነህ ባትሸከመኝ እንዴት አድርጌ መንግዴን አልፈው ነበር???...... ባለፍነው መንገድ ሁሉ እርሱ እርሱ ሆኖ መንገዳችንን ባያሳልፈን እኛን ለ እኛ ቢተወን ኖሮ ለማሰብ ከባድ ነው። እግሮቻችን ወደ ረግረግ እንዳይገቡ፤ተሰነካክለን እንዳንወድቅ ሲከልለን፤ በመንፈሱ ወደ እውነት ሁሉ ሲመራን፤ በተከበበ ከተማ ሰላም ሲሆነን፤ ነፍሳችንን ከጥፋት ሲጠብቅ.....ዘርዝረን የማንጨርሰው የተደረገልን ብዙ ነው!!!!!..... ስለዚህ እግዚኢአብሔርን እናመስግነው!!!!!! በስተመጨረሻም ይህንን መዝሙር ተጋበዙልኝ አቅም የሆንክልኝ ተባረክ ዘውዴ መድመቂያዬ ተባረክ ቅድስናዬ ነህ ተባረክ አብ ፊት መታያዬ ተባረክ @zetseattube
Показати все...
Zetseat tube ዘፀዓት ቲዩብ #እግዚአብዝሔርን_አመስግኑት 2013 ልንቀበል ትንሽ ቀናት ቀርተውን ባለንብት ቀን ላይ አንድ ነገር ልብላችሁ... ያለፈውን ዘመናችንን ስናስታውሰው ብዙ ምናስበው እና ተገርመን ኦ ጌታ ሆይ አንተ ከእኔ ጋር ባትሆን ኖሮ ምንልበት ብዙ ምክያቶች አሉን። የምርም ጌታ ኢየሱስ አንተ እጆቼን ባትይዝ፤ መንገዴን ባትመራኝ፤ ስወድቅ ባታናሳኝ፤ ስሳሳት ባትመክረኝ፤ አባት ሆነህ ባትሸከመኝ እንዴት አድርጌ መንግዴን አልፈው ነበር???...... ባለፍነው መንገድ ሁሉ እርሱ እርሱ ሆኖ መንገዳችንን ባያሳልፈን እኛን ለ እኛ ቢተወን ኖሮ ለማሰብ ከባድ ነው። እግሮቻችን ወደ ረግረግ እንዳይገቡ፤ተሰነካላለን እንዳንወድቅ ሲከልለን፤ በመንፈሱ ወደ እውነት ሁሉ ሲመራን፤ በተከበበ ከተማ ሰላም ሲሆነን፤ ነፍሳችንን ከጥፋት ሲጠብቅ.....ዘርዝረን ማንጨርሰው የተደረገልን ብዙ ነው!!!!!..... ስለዚህ እግዚኢአብሔርን እናመስገነው!!!!!! በስተመጨረሻም ይህንን መዝሙር ተጋበዙላኝ አቅም የሆንክላኝ ተባረክ ዘውዴ መድመቂያዬ ተባረክ ቅድስናዬ ነህ ተባረክ አብ ፊት መታያዬ ተባረክ @zetseattube
Показати все...
#ክርስትናን_በተግባር ዮሐንስ 13 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁴ “አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ ይኸውም እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው፤ እንግዲህ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። ³⁵ እርስ በርሳችሁ ብት ዋደዱ፣ ሰዎች ሁሉ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደሆናችሁ በዚህ ያውቃሉ።” ኢየሱስ ደቀመዛሙርት እንደሆንን የሚታወቅበት አንድ መታወቂያን ሰጥቶናል............... እርሱም እርስ በእርስ መዋድድን ........በቃ በዛ ነው ተከታይ መሆናችን የሚታወቀው.....ማንም ሰው ቀበሌ የሰጠንን መታወቂያ አይቶ የኛን background በቀላሉ መለየት እንደ ሚችለው ሁሉ እኛንም የ ኢየሱስ ተከታይ መሆናችን ሚታወቀው በፍቅራችን ነው። ግን ደግሞ መስፈርት አለው ....... ምን ይሆን???.......... መልሱን ቁጥር 34 ለይ እናገኘዋለን ..... መልሱ እንደወደድኳችሁ የሚለው ነው (as I have loved you)...... wow የሆነ ቦታ ለይ ቆመን እንድናስብ ያደርገናል። እስከሁን ድረስ ከዚ ውጪ በሆነ መንገድ ቢሆን ለሰው ያለን ፍቅር ከስረናል ማለት ነው ። ስለዚህ ምን እናደርግ? .... ወደ ቃሉ እንመለስ!!!!!!!! ..... ቃሉ ምን ይላል??? ...... ቃሉማ ኢየሱስ እንደ ወደድደን እንድንዋደድ ይነግረናል!!!!!..... ኢየሱስማ እኮ ፍቅሩን በህይወታችን እናውቀዋለን አዋ እኛን የመረጠ እለት እኮ ነው ያለ መስፈርት እንደ ሚወድ የገባን ..... በምድር እያለስ ቢሆን ደቀመዝሙርቱ የሚረባ ታሪክ ያልነበራቸው ወላ ቀራጭ ሁላ ነበረበት። ደግሞ ድንበር አልንበረወም አይሁድ እና ሰማሪያ ሲያስታርቅ ነበር እኮ ..... ታዲያ እኛ ከማን አይተን ነው በመስፈርት መዋደድ የጀምርነው???? ሁላችንም እራሳችንን እንጠይቅ ወደ ቃሉ እንመለስ !!!!! ቃሉ የሚለን በቃ ያለ መስፈርት እንዋደድ ምንም እና ማንም እንሁን ግን በቃ ያለመስፈርት እንዋደድ ያን ነዋ ቃሉ የሚለን። ያለመስፈርት ተወደናል ....ያለምንም መስፈርት እንዋደድ!!!!!!! @zetseattube
Показати все...
#ተመልሰናል! በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው የ #ዘፀአት_ቲዩብ ተወዳጅ ፕሮግራሞች ወደ እናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን ማድረስ መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @zetseattube
Показати все...
NEW SONG 2020 ሙሉውን ቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=SWU-T_z0Ysw
Показати все...
AMU Main Campus Fellowship.mp429.68 MB
‼️ሰበር ዜና ለ ክርስቲያን ቤተሰቦች በወጣት ተኮር ትምህርቶቹ ሚታወቀው የተወዳጁ የተዘለለው ስብከት ደራሲ በቃሉ አበበ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በzoom video እና በቴሌግራም ማስተማር ጀመረ እርሶም ያገኙትን እድል ይጠቀሙ ይማሩ ከስር ያለውን የመቀላቀያ ሳጥን በመጫን ይቀላቀሉ👍
Показати все...
የተዘለለው
ስብከት
በቴሌግራም
በኢትዮጵያ
ለመጀመሪያ
ጊዜ
በzoom video
በቀጥታ
ስርጭት
ተከታታይ
ትምህርት
‼️ ይቀላቀሉ ‼️
📗 ሰበር ዜና ለመንፈሳዊ መፅሐፍ አንባቢያን ተወዳጁ የተዘለለው ስብከት የተሰኘው መፅሐፍ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ተከፈተ በቀላሉ በ📱ሞባይል ስልኮየከበረውን የእግዚአብሔርን ቃል ይማሩ ይጠቀሙ ‼️ለመቀላቀል ከስር ያለውን የመቀላቀያ ሳጥን ይጫኑ‼️
Показати все...
✍ የተዘለለው
ስብከት 🛰
📲 ይቀላቀሉ📱
📘 አስተማሪ
⛪️የተሰወሩ ስብከቶች
🎤ወጣት ተኮር
‼️ይቀላቀሉ‼️
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.