uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Binye21

Binye21

Відкрити в Telegram

This Is My Official Channel Add your friends for more my latest pictures and my vines funny videos Contact me @Binye21

Показати більше
1 940
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-2230 днів
Архів дописів
Binye21
1 940

Binye21
1 940
እንኳንም ግራ ተጋብተን ግራ አጋባን!! እንኳንም ተሰደድን ፣ አሳደድን!! እንኳንም መስሎን ተባላን!! እንኳንም እያለን ለማኝ ሆንን!! እንኳንም አዕምሯችንን ለቲቪ ለፈረንጆች ኳስና ለ"እስማርት ፎን" አሳልፈን ሰጠን!! እንኳንም ህይወት ዛሬ አሁንና አሁን ዋናው መተንፈስ ሳይሆን ትናንትና ነገ ወይም ስጋትና ጉጉት ፣ ማግበስበስና እኔ ለኔ ማለት ብቻ መሰለን!! ይሁን ሁሉም ለበጎ ነው ለታደለውና ለተመረጠው በመጨረሻ ከሞት በፊት ለመባነንና ለመኖር ነው!🙂! ፈጣሪና እናት ምድራችንም ብቻ ሳይሆኑ አሁንስ አፍሪቃውያንም አፈሩብን ፣ እያለንና እየቻልን መናጢ ፣ ደሀና ለማኝ ሆንን!! ዋናው መተንፈስ ነው!! #EnvironmentFirst #ይቅርበሉን_አፍሪቃውያን #ይቅርበይን_እናትምድራችን #ይቅርበሉን_ወንዞችናደኖቻችን #ሰውመሆንና_ፅዳት_ለራስነው #ሰው_እንሁን #አንዳችን_ለአንዳችን* #እሩህሩህነት #በጎነት #መልካምነት #ትሁትነት #አገልጋይነት #አካፋይነት #አክባሪነት #ባለፀግነት #አለን_እንችላለን #አብረን_ብርቱ_ነን #የትውልድ_ባለእዳ_ነን #የእናትምድራችን_ባለእዳ_ነን #አዕምሯችንን_ልባችንን_እናፅዳ #አንደበታችንና_እጆቻችንን_እናፅዳ #አካባቢያችንን_እናፅዳ #Peace_CleanGreen_Addis #Peace_ForestGreening_Africa #AfricanAID_እኛውለእኛው_በእኛውከእኛው #ONEAfrican_Voice *ኡቡንቱ ኢትዮጵያውያን ይህን የአፍሪቃውያንን "እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነው I Am Because You Are...” ሳያውቁት ለዘመናት የኖሩትና እስታሁንም በብዛት የሚተገብር እሳቤ ነው!! ሰው ለመሆን ፣ ለመልካምነት ፣ ለመደጋግፍና እንደአደዋ የአንድነትና በጎ ፈቃደኝነት መንፈስና ተግባር ማን እንደኢትዮጵያውያን አንዳንዶች የውጭ ጠላቶች መሳሪያ ሆነው የማይነካውን ይህን የፅናት መንፈስ ሊንዱትና ሊከፋፍሉት ቢሞክሩም!🙂! 👉ይኸው ጉዳችንን አድምጡ👇

Binye21
1 940
ውድ የዋናው መተንፈስ ነው!! ሰው ሁን ተብሏልና ሰው እንሁን ለበዓሉም ይሁን ከበዓሉ ውጭ ወገኖቻችንን (ቤተሰባችንን) ፣ ትውልዱንና እናት ምድራችንን እናስብ ሌላ ወገን ፣ ሌላ ትውልድና ሌላ እናት ምድር የለንምና!! #ይቅርበይንእናትምድራችን #ይቅርበሉን_እናቶቻችን #ይቅርበሉን_ትውልዱ #EnvironmentFirst #Save_TheFuture #ሰው_እንሁንUBUNTU ቤተሰባችን ሆይ! 1. የገናን ምክንያት በማድረግ ትግራይ ያሉ እናቶቻችንን አለንላችሁ እንበላቸው@https://vm.tiktok.com/ZM6kQ1edR/ በጎ ፈቃደኛ ቢኒን ወይም በጎ ፈቃደኛ ታገል አስተባባሪዎቹን ማነጋገር ከፈለጋችሁ በ0983080430 ደውሉልኝ!! 2. የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ከየካ ክ/ከተማ ወረዳ 5 በቀረበ ጥሪ መሰረት አስራታችሁን ወይም ዛካችሁን ለተቸገሩ ቤተሰባችን ማካፈል ከፈለጋችሁ የሚመለከተውን አካል በቀጥታ አናግሩ ወይም በስልክ ማናገር የምትሹ በ0983080430 እኔጋ ደውሉልኝ!! 3. እንደቸርነቱ የገና ሳምንት እሁድ እለት ደግሞ በተለይም ልዩ እንክብካቤ ለሚሹ 30 ለሚሆኑ ከእኛና ከወረዳው የተውጣጡ ቤተሰባችን በPower Academy 1ኛ ደረጃ የግል ት/ቤት ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ የሻይና ቡና ፣ የፍቅርና የእውቀት ማዕድ ማጋራት እንዲሁም እንደየአቅማችን የገና አስቤዛ ለመስጠት እንፈልጋለንና የዚህ በረከትና ፀጋ ሀሳብ መካፈል የምትፈልጉ በ0983080430 ደውሉልኝ!! 4. የግብረሰናይ ድርጅት ሆናችሁ በትናንትናው እለት በBAROK Event Organizers S.Co በሚሊኒዬም በሚከፈተው ባዛር በሚከፈተው የገና በዓል በነፃ መሳተፍ የምትፈልጉ ደብዳቤና የድርጅቱን እውቅና መታወቂያ ይዛችሁ እዛው ሚሊንየም በሚገኘው ጊዜአዊ ቢሯቸው አነጋግሯችቸው!! መልካሙን ሁሉ እንመኛለን!! 5. ፅዳት ለራስ ነውና ነገ ጠዋት በያለንበት ሰፈራችን በጧት በማለዳ የፅዳት አርበኞቻችንና አምባሳደሮቻችንን አለንላችሁ እንበላቸው!! አዲስ አበባችንን ፅዱና ምቹ የአፍሪቃችን ሞዴል የማድረግ የጋራና የጥምረት ጥረታችን ታሪካችን ነውና የፅዳቱን ፎቶዎች ከየአድራሻችሁ ት/ቤቶችም ይሁን ድርጅቶች ወይም ከምናፀዳቸው ብሎኮች እናጋራ!! እንደቸርነቱ እኔ ቦሌ ወረዳ 4 ቼችንያ አካባቢ Social/SeLo ጠላ ቤት አዳራሽ ካሉ ከድርጅቱና ከአካባቢው እህቶችና እናቶች ጋር እሳተፋለሁ!! ፎቶዎችንም አጋራለሁ!! እናንተስ የትና የት ሰፈር እንዴት?!? የራሳችንን አመለካከትና አካባቢያችንን ማፅዳት ፣ መስጠት ፣ ማካፈል ፣ ማገልገልና ለትውልዱና ለእናት ምድራችን እዳችንን መክፈል መታደልና መመረጥ ነው!🙏🏽! ዋናው መተንፈስ ነው!! #EnvironmentFirst #ይቅርበይንእናትምድራችን #ይቅርበሉን_ወንዞችናደኖቻችን #ሰውመሆንና_ፅዳት_ለራስነው #ሰው_እንሁን #አንዳችን_ለአንዳችን* #እሩህሩህነት #በጎነት #መልካምነት #ትሁትነት #አገልጋይነት #አካፋይነት #አክባሪነት #ባለፀግነት #አለን_እንችላለን #አብረን_ብርቱ_ነን #የትውልድ_ባለእዳ_ነን #የእናትምድራችን_ባለእዳ_ነን #አዕምሯችንን_ልባችንን_እናፅዳ #አንደበታችንና_እጆቻችንን_እናፅዳ #አካባቢያችንን_እናፅዳ #Peace_CleanGreen_Addis #Peace_ForestGreening_Africa #AfricanAID_እኛውለእኛው_በእኛውከእኛው #ONEAfricanS_Voice *ኡቡንቱ ኢትዮጵያውያን ይህን የአፍሪቃውያንን "እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነው I Am Because You Are...” ሳያውቁት ለዘመናት የኖሩትና እስታሁንም በብዛት የሚተገብር እሳቤ ነው!! ሰው ለመሆን ፣ ለመልካምነት ፣ ለመደጋግፍና እንደአደዋ የአንድነትና በጎ ፈቃደኝነት መንፈስና ተግባር ማን እንደኢትዮጵያውያን አንዳንዶች የውጭ ጠላቶች መሳሪያ ሆነው የማይነካውን ይህን የፅናት መንፈስ ሊንዱትና ሊከፋፍሉት ቢሞክሩም!🙂!

Binye21
1 940
ዋናው መተንፈስ ፣ ሰው መሆን ሌላውን እንደራስ መመልከት ፣ የሌላው ህመም ህመም ፣ የሌላው ስኬት ስኬት መሆን ሰው ከሰውም ሰው መሆን ፣ ተመስገን ማለት ፣ የመኖራችንን ትርጉም ማገልገልና ለትውልድና እናት ምድራችን መኖር ህይወት (መተንፈስ) ዛሬ አሁንና አሁን ብቻ መኖር መሆኑን መገንዘብና የቀረው ሁሉ አላፊና ጠፊ "የከንቱ ከንቱ" መሆኑን ፣ ታሪካችን እንጂ ሁላችንምና ሁልሽም ሟችና ጠፊ መሆናችንን መረዳትና መባነን "The Awakening” መሆኑን መረዳት ነው!! መልካሙና በጎ ወጣት ኢትዮጵያዊ ፣ማህበራዊውን ሚድያ ለመልካምነትና በጎነት የሚያውለው ወጣት ንጉሳችን ሌላው ድምፃችንና ምርኩዛችን ቢኒ እንዴት በዚህ አይነት ተረዳኝ?👇? https://vm.tiktok.com/ZM6rLMUku/ ተመስገን ዋናው መተንፈስ ነው!! በዚህ በጨለማና ግራ አለም በተጋባ ዘመን ፣ ሰው ከሰውነት ወርዶ ዘር ፣ ብሔር ፣ ቋንቋ ፣ ሀይማኖት ፣ባንዲራ ወይም መታወቂያ ካርድ በሆነበት ዘመን እንደነቢኒ ያሉትን መልካሞችና በጎ ፈቃደኞች ፣ ብሩሕና ብቁ ድንበርና ወሰን የሌላቸው ከሰውም ሰው የሆኑ አዕምሯቸውን በቲቪና በማህበራዊ ገፆች የአዕምሮ ሌቦች ያላሰረቁና እንደኔ የራሳቸውን ሀሳብ የሚያስቡ ወጣት ኢትዮጵያውያን/ኤርትራውያን/አፍሪቃውያን ያብዛልን!🙏🏽!

Binye21
1 940
photo content
+1

Binye21
1 940
Story

Binye21
1 940
የቀደመው ድምፃችሁ በሳይበር ጥቃት ምክንያትእንደተሻረ ሰምተናል በአዲስ መንገድ ከ Email አካውንታችሁ ጋር Link ተደርጎ ነው ድምፅ ሊሆንልን የሚችለው እየገባችሁ ቮት አድርጉኝ ለበለጠ መረጃ እዚ
+1
የቀደመው ድምፃችሁ በሳይበር ጥቃት ምክንያትእንደተሻረ ሰምተናል በአዲስ መንገድ ከ Email አካውንታችሁ ጋር Link ተደርጎ ነው ድምፅ ሊሆንልን የሚችለው እየገባችሁ ቮት አድርጉኝ ለበለጠ መረጃ እዚህ ላይ  ያለውን ሊንክ በመጫን ከቪድዮው መረዳት ትችላላችሁ የኔን ፎቶ ነክተው Vote የሚለውን ከመጫንዎ በፊት Signup ያድርጉ በቲክቶክ የሰላም አዋርድ እንዳሸንፍ ምረጡኝ❤🙌 ስትጨረሱ ለሌሎች ሼር ማድረግ አይረሱ🙌 https://strawpoll.com/3RnYlPq0Wye

Binye21
1 940
የቀደመው ድምፃችሁ በሳይበር ጥቃት ምክንያትእንደተሻረ ሰምተናል በአዲስ መንገድ ከ Email አካውንታችሁ ጋር Link ተደርጎ ነው ድምፅ ሊሆንልን የሚችለው እየገባችሁ ቮት አድርጉኝ ለበለጠ መረጃ እዚ
የቀደመው ድምፃችሁ በሳይበር ጥቃት ምክንያትእንደተሻረ ሰምተናል በአዲስ መንገድ ከ Email አካውንታችሁ ጋር Link ተደርጎ ነው ድምፅ ሊሆንልን የሚችለው እየገባችሁ ቮት አድርጉኝ ለበለጠ መረጃ እዚህ ላይ ያለውን ሊንክ በመጫን ከቪድዮው መረዳት ትችላላችሁ https://vm.tiktok.com/ZM6ervumb/ የኔን ፎቶ ነክተው Vote የሚለውን ከመጫንዎ በፊት Signup ያድርጉ በቲክቶክ የሰላም አዋርድ እንዳሸንፍ ምረጡኝ❤🙌 ስትጨረሱ ለሌሎች ሼር ማድረግ አይረሱ🙌 https://strawpoll.com/3RnYlPq0Wye

Binye21
1 940
ነግ በኔ ነው!! ያገባናልም ይመለከተናልምና ለቤተሰቦቻችን ዛሬውኑ እንድረስላቸው 👇 https://www.tiktok.com/@binye21/video/7286002442632809733?_r=1&u_code=d
ነግ በኔ ነው!! ያገባናልም ይመለከተናልምና ለቤተሰቦቻችን ዛሬውኑ እንድረስላቸው 👇 https://www.tiktok.com/@binye21/video/7286002442632809733?_r=1&u_code=d889l5kkm8am9c&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dlb50c3kg8e20i&share_item_id=7286002442632809733&source=h5_m&timestamp=1696427149&user_id=6735823304256488453&sec_user_id=MS4wLjABAAAAdG9DeNf9ZeYH7an7QG6dqI13ye2-YuaptMvCCy5C8cp4XM9R8i3jZJ1zXoRHyhKx&social_share_type=0&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7286064166930417413&share_link_id=006d1d26-49b4-4164-a47f-a96c7c6746c8&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878 ባለእዳ ድንበርና ወሰን የለሽ አገልጋይ ተሰባሪ ሸክላና ተሰባሪ ሸክላ በጎ ፈቃደኛ ታምሩ ደገፋ-ሰው!! ዋናው መተንፈስ ነው!! #ሰው_ነኝ #ይቅርበሉን_ቤተሰባችን #አትዘኑብን_እናቶቻችን #ይቅርበይኝ_እናትምድራችን #ይቅርበሉኝ_ትውልዱ #የበደሉኝንና_ያስቀየሙኝን_ይቅርብያለሁ #ዕሩህሩህነት_መልካምነትና_በጎነት #ብሩሕና_ብቁዜጋ #አለን #እኔም_አለኝ #እንችላለን #እኔም_እችላለሁ #GeEz_Ethiopian #Amharic_Ethiopian #KSwahili_African #AfricanAID #UBUNTU #Adewa2024_March #Peace_GreenVillage #Zero_Enemy_Policy #Everyone_Is_OurFamily

Binye21
1 940
ግራ ተጋብተን ግራ አናጋባ ፣ ተጃጅለን አናጃጅል ፣ አሻንጉሊት ሆነን ትውልዱን አሻንጉሊትና የውጭ አምላኪ አናድርገው ፣ ሲኮሩብን የነበሩ አፍሪቃውያን ቤተሰቦቻችንንም አናሳፍራቸው!! ከእንግዲህ የሚሲዮናውያን ትርክትና ሴራ መጫወቻ አንሁን!! ኑ እንነሳ ሀሳብ እናዋጣ ፣ እንተማመን ፣ እንከባበር ፣ እንደማመጥ ፣ እንማማር ፣ እንተጋገዝ ፣ እንረዳዳ ፣ እንተባበር ፣ ኢትዮጵያችንን የሁሉም ብሔሮች እምነት ባህልና ቋንቋ ምድራዊ ገነት/ደሴት እናድርጋት!! #እንችላለን #አለን ሰላማችንን ፣ እድገታችንና እራሳችንን መቻል እኛው በእኛው ለእኛው ከእኛው እንጂ በምንም አይነት በምእራባውያን ፣ ምስራቃውያንም ይሁን ወይም አረቦች ስለኛ ግድ ሊላቸው አይችልም?!? 1. ለመሆኑ በየሞሉ ያሉ እቃዎች ውስጥ በኢትዮጵያ የተመረተ ምን እቃ አለ?!? 2. በየትናንሽ ሱቆች ከጫት በስተቀር ምን የኢትዮጵያ ምርት አለ?!? 3. ደብተርና እርሳስ መስቲካና ክብሪት ከየት የመጡ ናቸው?!? 4. ጠላና ጠጅን እንመርጣለን ወይስ ውስኪና ኮኛክ?!? 5. ጠላና ጠጅ ቤቶችን እናበረታታለንን ወይስ እንንቃለን ፣ እናዋክባለን?!? 6. አለባበሳችንስ ፣ አስተሳሰባችንና ህልማችንስ የኛ ነው ወይስ...?!? እንደአዳምና ሔዌን ልጅነት እንደሰውና ብሔረ ብሔር እንደአህዝብ እኝህ ምሁር የሚሉትን ሀቅ ቆምና ሰከን ብለን እንሰማቸዋለን ወይ?!? ደሞ ነፃ ነኝ ይባልልኛል!(:.:) እራሳችንና የራሳችንን እንዲሁም የሌላውን መናቅ ግለኝነትንን እኔ ብቻ ማለትን ዘረኝነትን ብሔረተኝነትን ሙሰኞችን ጥቅመኞችንና ሴረኞችን እንፀየፍ!! Ethiopian Wisdom, Knowledge, Cultural, Economic and Spiritual Convergence, Redemption and Liberation-Ethiopian/African Renaissance 2016 ዓ.ም ዋናው መተንፈስ ነው!! #የሀሳብ_የባህልናየኢኮኖሚ_ነፃነት #AfricanAID #NoMoreAID #Amharic_Int #KSwahili_Int #ADEWA_2024GlobalCelebration #Peace_GreenAfrica 👉 ትውልዱን ፣ ባህሌን ፣ ሀገሬንና በሄኩበት ሀገራት ክብሬን የምትል/የምትይ ይህንን ተመልክታችሁ ለሌሎች አጋሩ!! ሌላውን ሁሉ እርግፍ አድርጋችሁ ትታችሁ የዚህ መፍትሔ አካል ሁኑ ቢያንስ ቢያስ ደግፉ እንጂ እንቅፋት አትሁኑ በትውልዱና በታሪክ እንዳትወቀሱ!! እንደኔ "ከደሙ ንፁህ ነኝ" ብላችሁ እራሳችሁን አውጡ!! ለዘመናት የተዘራብንን እራሳችንና የራሳችንን መጥላት ፣ ማጥፋት ፣ ከመከባበርና ከመደማመጥ ይልቅ የመጠፋፋት ዋናው ምንጩ ይኼው ነው:-> https://fb.watch/nadbIITLwM/?mibextid=onwyNj

Binye21
1 940
እንተንፍስ ወይስ አንተንፍስ?!? እንናገር ወይስ አንናገር?!? እንደኔ እንደኔ......!(:.:)!
+2
እንተንፍስ ወይስ አንተንፍስ?!? እንናገር ወይስ አንናገር?!? እንደኔ እንደኔ......!(:.:)!

Binye21
1 940
Meklit Taye Vote to Meklit Taye በውድድሩ እንድታሸንፍ የቤተሰብ ድምፅ ያስፈልጋታል። በመሆኑም በስሟ ትይዩ በመጫን Vote ታደርጉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ።

Binye21
1 940
Repost from GSS TALENT SHOW
GROUP 4A: EDUCATIONAL SONG, PUBLIC SPEAKING AND SPECIAL TALENT
Anonymous voting

Binye21
1 940
Meklit Taye Vote to Meklit Taye በውድድሩ እንድታሸንፍ የቤተሰብ ድምፅ ያስፈልጋታል። በመሆኑም በስሟ ትይዩ በመጫን Vote ታደርጉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ።

Binye21
1 940

Binye21
1 940
ብዙ ሰዎች በውስጥ ስለ መግለጫው መዘግየት እየጠየቃችሁኝ ነው የኔም መልስ "ሁሉም ሰላም ነው"🙌

Binye21
1 940
የሲኖዶስ ውሳኔ

Binye21
1 940
photo content