uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Binye21

Binye21

Відкрити в Telegram

This Is My Official Channel Add your friends for more my latest pictures and my vines funny videos Contact me @Binye21

Показати більше
1 940
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-2230 днів
Архів дописів
Binye21
1 940
አይቀርም ይሄን የቲክቶክ ፕሮፋይል በማድረግ ተጠቀሙት

Binye21
1 940
photo content

Binye21
1 940
ሼር ሼር ሼር ስለ ማስተር ለተጨነቃችሁ በአሁኑ ወቅት ማስተር አብነት ከበደ በሀገራችን በሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል ህክምናውን እየተከታተለ ይገኛል። በፈጣሪ እርዳታ አሁን ያለበት ሁኔታ ጥሩ የሚባል
+2
ሼር ሼር ሼር ስለ ማስተር ለተጨነቃችሁ በአሁኑ ወቅት ማስተር አብነት ከበደ በሀገራችን በሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል ህክምናውን እየተከታተለ ይገኛል። በፈጣሪ እርዳታ አሁን ያለበት ሁኔታ ጥሩ የሚባል ነው። የሀኪሞችን ውሳኔ ተከትሎ በቀጣይ ከሀገር ውጪ አልያም በሀገር ውስጥ ህክምናውን ተከታትሎ በቅርቡ ወደ በጎ ስራው ይመለሳል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። የሚኖረውን አዲስ ነገር የምናሳውቃቹ ይሆናል። አሁንም በፀሎት አስቡት። እናመሰግናለን። NB:- በማስተር አብነት እውቅና ለመላው ኢትዮጽያውያን የተላለፈ መልዕክት።

Binye21
1 940
ኬንያን በእግር😳

Binye21
1 940
ይሄን የዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ https://youtube.com/@elareview0?si=TfMOzoc8WG3MoR50

Binye21
1 940

Binye21
1 940
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ

Binye21
1 940
የወሎ ድርቅ🥺
+1
የወሎ ድርቅ🥺

Binye21
1 940
የከተማችንን እና አልፎም የውጭ ሀገር የምግብ Review የተቆጣጠረውና የምናቀው ኤላ ሪቪው Tiktok Creative Award በBest review ዘርፍ በዚህ አመት አጭቶታል ይገባዋልና ቤተሰቦቼ ከ
የከተማችንን እና አልፎም የውጭ ሀገር የምግብ Review የተቆጣጠረውና የምናቀው ኤላ ሪቪው Tiktok Creative Award በBest review ዘርፍ በዚህ አመት አጭቶታል ይገባዋልና ቤተሰቦቼ ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ Vote አድርጉት። * ከታች ያለውን ሊንኩን ነክታቹ * የሱን ስምና ፎቶ ያለበትን በመጫን * ስልክ ቁጥር ሲጠይቃቹ በማስገባት መምረጥ ትችላላቹ ነው። ስለማታሳፍሩኝ አመሰግናለሁ❤️ https://tiktokcreativeawards.com/categories/2

Binye21
1 940
1ሺ ድምፅ! በጣም አመሰግናለሁ! አሁን ደግሞ 2ሺ ድምፅ እንግባ:: Vote 👇 https://tiktokcreativeawards.com/categories/5 Tiktok Creative Award በዜናው ዘ
1ሺ ድምፅ! በጣም አመሰግናለሁ! አሁን ደግሞ 2ሺ ድምፅ እንግባ:: Vote 👇 https://tiktokcreativeawards.com/categories/5 Tiktok Creative Award በዜናው ዘርፍ በዚህ አመት "Brook News" ይገባዋል የምትሉ ከላይ ባለው ሊንክ ገብታቹ Vote አድርጉኝ። * ከታች ያለውን ሊንኩን ነክታቹ * የኔ ስምና ፎቶ ያለበትን በመጫን * ስልክ ቁጥር ሲጠይቃቹ በማስገባት መምረጥ ትችላላቹ ነው። Thank You Family ❤️