cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና

የባህል መህዳኒት ቀማሚ 🙏

Більше
Рекламні дописи
43 619
Підписники
-7624 години
-3447 днів
-1 63530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступне
🔀#ዛሬ በደም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስና ዓይነ ጥላ የቤት ተያዥ ከዓያት ከቅማት የሚመጡ የቤተሰብ ዛር ዓይነጥላ በተለያዬ መልኩ እንደሚተላለፉ በዚህ መልኩ እናያለን። ከአንዱ ወደአንዱ እንዴት እንደሚተላለፍ ጭምር መገንዘብም አለብን። 👉የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው ሲሆኑ #የቤት_አምላክ #የቤት_ውቃቤ #ጌታየ #ክራማ #እቴቴ #ጨሌ #አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ። ⏩#ወደዝርዝሩ ከመግባቴ በፊት በሰው ልጆች ላይ የሚያደርሰውን የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦ 💠ጤና ማሳጣት 💠በረከት ማጣት 💠መጨናነቅ 💠ሀብት ማሳጣት 💠ከቤት ያለምንም ነገር ተቀምጠን እንድንውል 💠ዓላማ የለሽ ማድረግ 💠ተስፋ ማስቆረጥ 💠የበታችነት ስሜት ማምጣት 💠ቁም ነገር መገርገር 💠ትዳር እንዳይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ 💠በሰዎች ዘንድ እንድንጠላ 💠የሰውነት ጠረን 💠የአፍ ጠረን 💠ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ 💠ጨጓራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ። 💠ፅንስን ማስወረድ 💠የወገብ ህመም 💠ህልመ ሌሊት 💠ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ ⏩#የቤተሰብ ዛር ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ የቤት አምላክ፦ 👉የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደንና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመግባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው 👉የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው። 👉የዛር መናፍስት ከአያት ከአባት እናቶቻችን ዘንድ በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው። 👉የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ። 👉የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ 👉የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ። 👉የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ። 👉የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩ ነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው። ⏩#የዛር መንፈስ #በሴቶች ላይ ✅ ትዳር ይገረግራል ✅ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል ✅ ተስፋ ማስቆረጥ ✅ የገንዘብ አለመበርከት ✅ የፊንጢጣ ኪንታሮት 👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል 👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) 👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን 👉 መጥፎ የአፍ ጠረን 👉 ቁርጥማት ያመጣል 👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል ☑ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑እራስን ዝቅ ማድረግየበታችነት ስሜት ☑ተስፋ መቁረጥ ☑ፀባይ መቀያየር ☑ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑ህልመ ሌሊት ☑ሱሰኛ መሆን ☑የእድል መዘጋጋት ✅የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ✅ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅ቤተሰብ ማስጠላት ✅ሥራ ማስጠላት ✅ከፍተኛ የራስ ህመም ✅ተኝቶ መቃዥት ✅ፍርሐት ✅ከፍተኛ ላብ ✅የሰውነት ጠረን መቀየር ✅መጥፎ የአፍ ጠረን ✅በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ ህልመ ለሊት ያመጣል ✳ የትዳር ማስጠላት ✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል ✳ ሥራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ⏩የበታችነት ስሜት መሰማት ⏩የምግብ ፍላጎት መዝጋት ⏩ማክሳት ማቅጨጭ ⏩ጥርስን ማንቀራጨጭ በህልም ማሽናት ⏩ለጨጓራ በሽታ መዳረግ ⏩ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት 🔀#ወንዶች ላይ የዛር መንፈስ፦ 🔶ህልመ ሌሊት 🔶ድክመተ ወሲብ 🔶ከፍተኛ ፍርሐት 🔶ትዳር ማጣትን 🔶የሥራ ዕድል መዝጋት 🔶መካን ማድረግ በጣም የባሰ እንደሆነ የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው። የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ? የማያዳግም መፍትሔውን በመውሰድ ሀሉም በሃይማኖቱ መበርታት #መፍትሔ መፍትሔ 👉የአንፋር ተቀጽላ 👉የቡና ተቀጽላ 👉የሎሚ ተቀጽላ 👉የእጸ ሳቤቅ ሥርና ቅጠል 👉የሎል ሥሩን እነዚህን ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለ ፳፩(21) ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት። ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች ⏯አልኮል ⏯ተልባ ⏩ግንኙነት ⏯#አድራሻ አዲስ ለበለጠ መረጃ ☎️0910559600 ☎0910559600 ይደውሉልን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት 3, ለዓይነ ጥላ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/ድግምት 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 8, ለጭርት/ቋቁቻ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት 13, ለነስር 14, ለጫማ ሽታ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ።
Показати все...
Фото недоступне
Фото недоступне
✝ መርጌታ  የባህል መዳኒት ቀማሚ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል          📲 09 10 55 96 00 ❤#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚        ✅#ህልመ ሌሊት        ✅#ሴት ዓይነ ጥላ        ✅#ወንድ ዓይነ ጥላ        ✅#ሴት ዛር        ✅#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት 🔀#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 🔀#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 🔀#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 🔀#ቤተሰብ ማስጠላት 🔀#ስራ ማስጠላት 🔀#ከፍተኛ የራስ ህመም 🔀#ተኝቶ መቃዥት 🔀#ፍርሐት 🔀#ከፍተኛ ላብ ➮#የጠረን መቀየር ➮#መጥፎ የአፍ ጠረን ➮#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ➮#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➮#ከስራ መባረር ➮#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር ⏩#ወንድ ዛር 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው #በእናቱ #በእኅቱ #በአክስቱ #በዘመዱ #በሥራ ባልደረባው #በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተወዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተ ስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ #በአባታቸው #በወንድማቸው #በአጎታቸው #በቅርብ ዘመዳቸው #በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ↪#እጮኛ አይዙም ↪#ትዳር አይመሠርቱም ↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ ✅#ሴት ዓይነ ጥላ ✅#ወንድ ዓይነ ጥላ ✅#ሴት ዛር ✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   #መፍትሔ_፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ          #መፍትሔ_፪   💚#የታሪገም ሥሩን 💛#የቡና ተቀጽላ ❤#የቀበርቾ ሥሩን 💙#የእጸ ሳቤቅ ሥርና ቅጠል ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሸር ያድርጉት 👉የሚከለከሉ ነገሮች ➥አልኮል ➥ተልባ ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።    ⏩#ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ!! ⏩አድራሻ ለበለጠ መረጃ ከስር ባሉት ቁጥሮች በሥራ ሰዓት ይደውሉልን      ☎  09 10 55 96 00 ይደውሉልን            🙏🙏🙏🙏🍀🍀🍀🍀
Показати все...
Фото недоступне
🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦 🌾ወደ ውጭ ሀገር ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔የትምህርት ፈተና ማሰናከል ✔ከሰዎች ጋር አለመስማማት ✔መነጫነጭ ✔ራስ ምታት ✔በሰው እንድንጠላ ማድረግ ✔ሀብት መገርገር ✔ስራ መገርገር ✔ጭንቀት መፍጠር ✔ለአደጋ መዳረግ ✔እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✔ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት ✔በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✔በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ✔ልጅ መከልከል ✔እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት ✔ፍርሃት..... ✌️ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። 👉እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል 🦚መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! 🤝ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! 🦚🌾🌵🎄🌱☘🎍🥦🥑🥗🌮🧆🥙 ❤️😱ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በፈለጋቹህት ሰሀት ደውላቹሁ አናግሩኝ 📲0910559600
Показати все...
Фото недоступне
🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦 🌾ወደ ውጭ ሀገር ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔የትምህርት ፈተና ማሰናከል ✔ከሰዎች ጋር አለመስማማት ✔መነጫነጭ ✔ራስ ምታት ✔በሰው እንድንጠላ ማድረግ ✔ሀብት መገርገር ✔ስራ መገርገር ✔ጭንቀት መፍጠር ✔ለአደጋ መዳረግ ✔እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✔ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት ✔በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✔በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ✔ልጅ መከልከል ✔እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት ✔ፍርሃት..... ✌️ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። 👉እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል 🦚መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! 🤝ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! 🦚🌾🌵🎄🌱☘🎍🥦🥑🥗🌮🧆🥙 ❤️😱ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በፈለጋቹህት ሰሀት ደውላቹሁ አናግሩኝ 📲0910559600
Показати все...
#ዓይነ_ጥል_በስንት_ይከፈላል_በሁለት_የሴት_ልጅ_ዓይነጥላና_የወንድልጅ_አይነጥላ። #የሁለቱንም_በዝርዝር_እናያለን_እስከ_መፍትሔው #የሴት ልጅ ዓይነጥላ መንፈሱ በዘር ወይም በድግምት ከሴቷ ከተጋባባት ጊዜ ጀምሮ አይምሮዋን በመቆጣጠር የተለያዩ ችግሮችን ሲያደርስባት ይኖራል ለምሳሌ፦ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ #የሴት_ልጅ_ዓይነጥላ_ምልክት ❤➡ወንድ ማስጠላት ❤️➡ከቤት አለማስወጣት ❤️➡ፈሪ ማድረግ ❤️➡ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር ❤️➡የወር አበባ ማዛባት ❤️➡በህልም ግንኙነት ማድረግ ❤️➡ወገብ ሕመም ❤➡ግለ ወሲብ ማድረግ 💙➡የማህፀን ፈሳሽ ሽታ 💙➡በሰው ዘንድ መጠላት 💙➡ግንኙነት መጠላት 💙➡ለግንኙነት ደስተኛ አለመሆን 💙➡ማስወረድ (አቦርሽን) 💙➡የመጣ ትዳር መመለስ 💙➡ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት 💙➡እንቅልፍ ማጣት (መብዛት ) 💙➡የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት 💙➡ገንዘብ አባካኝ ማድረግ 🧿➡ቤት አለመውጣት 🧿➡ቤት ዘግቶ ማልቀስ 🧿➡የበታችነት ስሜት መሰማት 🧿➡ከፍተኛ  ራስምታት 🧿➡መሐን ማድረግ 🧿➡ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት 🧿➡ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ 🧿➡ገንዘብ ማስጨረስ 🧿➡ገንዘብ ማሳጣት 🧿➡ስጦታን መመለስ 🧿➡ማጨናነቅ 🧿➡እራስሽን አጥፊ አጥፊ ማለት 🧿➡ተስፋ መቁረጥ ወዘተ 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 #የወንድ_ልጅ አይነጥላ ፆታዋ ሴት ስትሆን ከወንዱ ብልት ላይና ከልቡ በመቀመጥ እንቅስቃሴውን ሁሉ ከቀን እስከ ሌሊት እየተቆጣጠረች ቀን በስራውላይ ሌሊት በህልሙ በህልመ ሌሊት ሀሳሩን ስታበላው ትኖራለች። #የወንድ_ልጅ_ዓይነጥላ_ምልክት 👉✅በቤተሰብ በጎደኛ እየተመሰለ ህልመሌሊት 👉✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት 👉✅ቶሎ መጨረስ መልሶ አለመነሳት 👉✅በግንኙነት ጊዜ መልፈስፈስ 👉✅ከፍተኛ ላብ 👉✅ሴትን ልጅ መፍራት 👉✅ሴት ሲጠይቁ እንብይ መባል 👉✅በሴቶች መጠላት (አለመፈቀር) 👉✅የትዳር መገርገር 👉✅አግኝቶ ማጣት 👉✅የስራ ስኬት አለመኖር 👉✅ጭንቀት 👉✔ድብርት 👉✔ፍርሃት 👉✔ራስ ምታት 👉✔ወገብ ሕመም 👉✔የተለያዩ ነገሮችሱሰኛ መሆን 👉✔ዘማዊ መሆን 👉✔ስራ ጀምሮ መክሰር 👉✔ገንዘብ ማባከን 👉✔የስራ አለመሳካት 👉✔የገብያ አለመሳካት 👉✔በውድ ገዝቶ በርካሽ መሸጥ 👉✔የትዳር መፍረስ 👉✔የኑሮ መጨለም 👉✔ሂድ ሂድ ተሰደድ ማለት ◼◼◼◼◼◼◼◼◼◼◼🔳 #የሴት_ልጅ_ዓይነ_ጥላ_መፍትሔ ፩ #የወይና ግፍት ስር ከ7ላይ ፪. #የሴቴ አበዘንጣ ስር ከ7 ላይ ፫ #የስሚዛ ስር ከ3 ላይ የሁሉንም ስሮች ነቅሎ ቀጥቅጦ ሸርከት አድርጎ አዘጋጅቶ ከ፯ -፲፬  -፳፩ ቢታጠኑት የዓይነ ጥላ ችግርን ነቅሎ ያባረዋል ትዳር ያመጣል ያሳካል። #ይህ ወንድ ለሚጣላት ሴት የተፈተነ የዓይነጥላ ማስወገጃ ነው ❤#የወንድ_ልጅ_ዓይነጥላ_መፍትሔ ✳#የእፀ አንበልብል ስሩን ከ7 ላይ ✳#የእፀ መናሄ ስሩን ከ 7 ላይ የሁሉንም አርብ ሮብ ነቅሎ ቀጥቅጦ ከ 7-14-21 ቀን ቢታን አይነጥላው ይነቀላል ። 👉 የተፈተነ መፍትሔ ነው ይጠቀሙ ይዳኑና ይመስክሩ። 👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር _ሸር ያድርጉ 👉  ለበለጠ መረጃ  ለጥያቄዎ    ☎ #0910559600                                        ☎ #0910559600 ይደውሉ እናመሰግናለን
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.