cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot አድራሻ 👇👇 https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Більше
Рекламні дописи
123 888
Підписники
-8924 години
-4497 днів
-1 70830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

MAGIC Remote አዲሱ SMART ሪሞት የሚሰጣቸው ጥቅሞች 1. ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከርቀት ማዘዝ እንችላለን 2. ሪሞቱ ከ Bluetooth በተጨማሪም Study IR (Infrared) ሲስተም አለው 3. ለሪሞቱ ምንም አይነት ባትሪ አትገዙለትም በረጅም ግዜ ቻርጅ ሲፈልግ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ነው አብሮት Charger Cable አለው 4. ይሔ ሪሞት ለተለያየ ዲቫይሶች ይሆናል ለምሳሌ ለማንኛውም Android Box (TV Smart ማድረጊያ) ፣ ለማንኛውም SMART TV (Android or WEBOS)፣ PC፣ Tables.... 5. ሪሞቱ ሙሉ QWERTY Keyboard አለው 6. ይሞቱ Air Mouse ሲስተም አለው ይሔም ማለት ሪሞታችንን ወደ ቲቪ ስክሪን ትክክል አድርገን በእጃችን ሪሞታችንን ስናንቀሳቅስ አብራ Mouseሳ ትንቀሳቀሳለች 7. ይሔ ሪሞት በአጠቃላይ ከ Android, Windows, Linux እና Mac OS ጋር compatible ነው 8. ሪሞቱ ጠንካራ እና ኦርጅናል ነው በቀላሉ ቢወድቅም አይሰበርም በዛ ላይ ለአያያዝ ቀላል እና ቅርጥፍጥፍ ያለች ነች። ይሔናንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ፎቶውን አሳይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ 0920553973 ወይም 0920553973 ላይ መደወል ትችላላችሁ ዋጋ ለመጠየቅ inbox ቴሌግራም ላይ @bkjabot
Показати все...
SPTV ብዙ ሰዎች ሙላልን እያላችሁ ብር እያስገባችሁ ነው የተቸገርኩት ነገር እባካችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update አድርጉ መጀመርያ Software Version 3.04 መጫናችሁን አረጋግጡ ብር ከመላካችሁ በፊት
Показати все...
👍 6😁 5😱 1🎉 1🤩 1
በአሁን ሰአት SPTV ን የሚያክል የኳስ ቻናል የለም ምክንያቱም 1. Ethiosat ላይ መስራቱ 2. ሙሉ ኢትዮጲያን ላይ ከ 60cm ዲሽ ጀምሮ መስራቱ 3. እንግሊዘኛ ቋንቋ መሆኑ 4. ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች ማስተላለፉ 5. ለመጠቀምም ሆነ ሰርቨር active ለማድረግ ምንም ኢንተርኔት አለመጠየቁ በተለይ ኢንተርኔት የተዘጋባቸው አካባቢዎች ወሳኝ ነገር ነው የበለጠ መረጃ ለማግኘት Click Here
Показати все...
👍 4 3😁 3🔥 2😱 1🤩 1
https://vm.tiktok.com/ZMMnRdUGE/ ስለአዲሱ ሪሞት ማብራሪያ
Показати все...
TikTok · ቤኪጃ Info

Check out ቤኪጃ Info’s video.

👍 1
አዲሱ SMART ሪሞት የሚሰጣቸው ጥቅሞች 1. ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከርቀት ማዘዝ እንችላለን 2. ሪሞቱ ከ Bluetooth በተጨማሪም Study IR (Infrared) ሲስተም አለው 3. ለሪሞቱ ምንም አይነት ባትሪ አትገዙለትም በረጅም ግዜ ቻርጅ ሲፈልግ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ነው አብሮት Charger Cable አለው 4. ይሔ ሪሞት ለተለያየ ዲቫይሶች ይሆናል ለምሳሌ ለማንኛውም Android Box (TV Smart ማድረጊያ) ፣ ለማንኛውም SMART TV (Android or WEBOS)፣ PC፣ Tables.... 5. ሪሞቱ ሙሉ QWERTY Keyboard አለው 6. ይሞቱ Air Mouse ሲስተም አለው ይሔም ማለት ሪሞታችንን ወደ ቲቪ ስክሪን ትክክል አድርገን በእጃችን ሪሞታችንን ስናንቀሳቅስ አብራ Mouseሳ ትንቀሳቀሳለች 7. ይሔ ሪሞት በአጠቃላይ ከ Android, Windows, Linux እና Mac OS ጋር compatible ነው 8. ሪሞቱ ጠንካራ እና ኦርጅናል ነው በቀላሉ ቢወድቅም አይሰበርም በዛ ላይ ለአያያዝ ቀላል እና ቅርጥፍጥፍ ያለች ነች። ይሔናንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ፎቶውን አሳይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ 0920553973 ወይም 0920553973 ላይ መደወል ትችላላችሁ ዋጋ ለመጠየቅ inbox ቴሌግራም ላይ @bkjabot
Показати все...
👍 1
ዛሬ የተለቀቀውን የ LIFESTAR 9090HD እና የ LIFESTAR 9090HD mini አዲስ ሶፍትዌር በደንብ ቼክ አድርጉትና ምንም ችግር ከሌለበት Online Update ላይ የምናካትተው ይሆናል እናመሰግናለን።
Показати все...
🤩 2
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD miniረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube @Lifestar_Ethiopia_Bot 7_5_2024
Показати все...
👍 2
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube @Lifestar_Ethiopia_Bot 7_5_2024
Показати все...
👍 2
LIFESTAR GOLDSTAR SUPERSTAR ረሲቨር ያላችሁ እንዲስተካከልላችሁ የምትፈልጉት ነገር ካለ ግሩፕ ላይ comment አድርጉልኝ የሚስተካከለውን እናስተካክላለን
Показати все...
👍 1 1
ዛሬ ቻንፒዮንስ ሊግ ለዋንጫ ለማለፍ 4:00ላይ PSG ከ ዶርትመንድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መከታተል ትችላላችሁ። 11050 H 04000 ስለ SPTV መረጃ ለማግኘት Click Here ለ Amos ተጠቃሚዎች የዛሬው ጨዋታ 4K ረሲቨር ከሌላችሁ መከታተል አትችሉም ለምሳሌ LIFESTAR 1 million 4K Android, GOLDSTAR 9999HD 4K SDS, LIFESTAR 9595HD 4K
Показати все...
👍 2😁 2