cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ✊🏿

መረጃ ካሎት በዚህ አድራሻ ያድርሱን። @AmharaFano60M ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ስለ አማራ ታሪካዊ የምንዳስስበት የቴሌግራም አድራሻችን ነው!!! ከዚኽ ስር ጠቅ አድርገው ይምጡ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://x.com/fanonma/status/1797675596929188121?s=46 @ታላቅ ህዝብ አማራ . የአማራ ህዝብ እያደረገ ያለው የህልውና ትግል የሚዘገብ የትግል ቻናል ነው

Більше
Рекламні дописи
1 369
Підписники
-124 години
-37 днів
+1330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰበር ዜና ዜና የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አርበኞች ክፍለ ጦር ሚኔሊክ ብርጌድ ሻለቃ አንተነህ ድረስና እና ሻለቃ በሪሁን ገ/እየሱስ ብርጌድ ምእራብ ጎንደር ዞን ዘመነ በሪቅ ቀበሌ ድርማጋ ጎጥ ነበልባሉ ፋኖ የብልፅግናን ወታደር እየለበለበዉ ይገኛል። የጠላት ጦር ብዛት ሙትና ቁስለኛ የሆነ ሲሆን ቀሪውም በመፈርጠጥ ላይ ይገኛል። ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️💪💪💪
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጀግና የጦሩ ገበሬ እንኳን ደስ አለን አማራዉያን ጄነራል ተፈራ ማሞ በይፋ የአማራ ፋኖ ወንድሞቹን ተቀላቅሏል
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወርቃዊት/ ወርቃይት/ ወልቃይት *********************** "አንድ የጎንደር አርሶ አደር 500 ላሞች አሉት። አንዱ ጉልበተኛ መሳይ ሰዉ ወደ ላሞቹ በረት መጣና በትዕቢት ተወጥሮ "ካሉህ 500 ላሞች መካከል 100 ልወስድብህ ብፈልግ ስንት ላሞች ይቀሩሃል?" ይለዋል የጎንደር አርሶ አደር ፡- " ያዉ 500ዎቹ ላሞች ናቸዋ!" ይለዋል ጉልበተኛ መሳዩ ሶዬ፡- "እሺ አሁን ደግመህ አዳምጥ! ካሉህ 500 ላሞች 100ዎቹን በጉልበት ነጥቄ ብወስድብህ ስንት ይቀሩሃል?" የጎንደር አርሶ አደር፡- "ኧሯ! ምን ይላል ይሄ ሰው እናንተዬ! ያው 500 ላሞችና አንድ ሬሣ ነዋ " ብሎ መለሰለት። ወዳጀ! በጎንደር ጥሬ ሀብት ለዛዉም ወልቃይትን ሰኔ 30 ላይ መመኘት ምላሹ 500 ከብትና አንድ ሬሳ ነዉ ሚሆነዉና ከወዲሁ እጅህን፣ ፍላጎትህንና ምኞትህን ሰብሰብ አድርግ እንላለን። ጎንደር፦ ንብረቱን፣ ኃይማኖቱን፣ ሚስቱን፣ ቤተሰቡን፣ ድንበሩን፣ እሴቱን፣ ባህልና ወጉን ወዘተ ልትቀማው ከመጣህ ውጤቱ ያው የነበረው ነገርና ሌላ አንድ ሬሳ ይሆናል።" ከሰላም አያሌው ገፅ የወሰድኩት ነው፡፡
Показати все...
አንድ የሃይማኖት መምህር ነኝ የሚል ለቲክቶክ ሽቀላ ብሎ ግለሰቦችን ፣ ኃይማኖቶችን የሚዘረጥጥ ዱርዬ ጋር ፎቶ ተነስቶ መፖሰት እጅግ ያሳፍራል። ይሄ የራስን ኃይማኖት ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም ኃይማኖቶች መናቅ ነው። ግብዝነት ነው። ራሱን ማኛ ብሎ የሚጠራው ግለሰብ ኃይማኖቶችን ፣ ብሔሮችን ፣ ህዝቦችን በመሳደብ ፣ በሀሜት እንጀራውን ያደረገ ሰው መሆኑን ጠፍቶህ አይደለም። ይሄ አይነት ሰው በምንም መዳኛ የሌለው ነው።
Показати все...
🤔 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጫቅላው እንዲህም ብለውን ነበር ለካንስ🙄😂
Показати все...
🤣 5👎 1😱 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዐማራ ሆይ ! በኦሎምፒክ እና ኮንሰርት ስም ለየመከላከያ የሚደረግ ማሰባሰቢያ ዝግጅት አይመለከትህም።አንተ ስፖርት ላይ አደለህም። አንተ በህይወት ለመኖር ዕድል የተነፈግህ ከሰዉ በታች በግሬደር ታፍሰን የምንቀበር ፍጡራን ነን። https://x.com/fanonma/status/1807464649064927456?s=46
Показати все...
🤔 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰበር ዜና ! --------- (ኢትዮ 360 - ሰኔ 23/2016) ጄኔራል ተፈራ ማሞ ከአብይ ገዳይ ቡድን አፈና ለጥቂት አመለጡ። የዐማራ ክልል ልዩ ኃይል ዋና አዛዥ የነበሩት ጀነራል ተፈራ ማሞ ከዐቢይ አህመድ አፋኝ ቡድን ለጥቂት አምልጠው ለጊዜው ወደ አልታወቀ ቦታ መሄዳቸውን ምንጮቹ አጋልጠዋል። በፋሺስቱ ኦህዴድ የሚመራው የሰው በላ ስርአት ጀነራል ተፈራን በቁጥጥር ስር ለማዋል የማሰሪያ ትእዛዝ ያወጣው ሕወሓት በዐማራ ክልል የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ በተደረገው ውጊያ ወቅት እንደነበርም በመረጃው ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። ለማሰርም እንደክስ ተደርገው የተቀመጡት ጋይንት ላይ ፋኖን በማስታጠቅ፥በምስራቅ ጎጃም በቦረና ግንባር ፋኖን በማስታጠቅ እና በማቀናጀት፥የልዩ ኃይል አባላት ልዩ ኃይሉን ከድተው ፋኖን እንዲቀላቀሉ በማድረግ: የፋኖ አመራሮችም ከደተው የሚመጡትን የልዩ ኃይል አባላት እንዲቀበሏቸው በስልክ ትእዛዝ በመስጠት፥ መንግሥት የሰጠውን ኃላፊነት ለግል ፍላጎት ማዋል የሚሉ መሆናቸውንም ያስታውሳሉ። ዛሬም ለጄነራሉ ያልተኛውና ስጋት ላይ ያለው የሰው በላ ቡድን ነፍሰ ገዳይ ሃይሉን ለአፈና ጄኔራል ተፈራ ማሞ አሉበት ወደተባለበት ቦታ ቢልክም ሳይሳካለት ቀርቶ በባዶ እጁ መመለሱን ምንጮች አጋልጠዋል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መነፀር አድርጎ ኳስ የተጫወተ የመጀመሪያዉ ጅል ተጫዋች ጩጨዉ አብይ መሆኑ ይመዝገብ🙈 የልጅ ነገር
Показати все...
🤪 3🤬 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ነፍስ ይማር ያሳዝናል እንዴት ያሉ ሰው ነበሩ😭🙈
Показати все...
🤣 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ከህሊናው አምልጦ ከሆዱ ጫካ የተደበቀን እንኩዋን ሌላ ሰው ራሱ ባለቤቱም ፈልጎ አያገኘው " እንዳለው ፕ/ር ምንዳራለው ዘውዴ ሸዋ ላይ የተሰገሰጋችሁ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የሌላችሁ ሞላጫ የብልፅግና ካዳሚዎች በፋኖ ስም የምታከናውኑትን ነውረኛ ስራችሁን ባስቸኳይ እንድታቆሙ ትጠየቃላችሁ ። ደብረብርሃ እና በአካባቢው በፋኖ ስም ከህዝቡ ገንዘብ የምትሰበስቡ በተለይም በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለ ጦር ስም ማለትም ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ በሚመራው ክፍለጦር ስም ከነጎድጓድ ክፍለጦር ነኝ እያለችሁ የንፁህ ህዝብ ልጆችን ስም የምታጠለሹ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የሌላችሁ ብልፅግና ተላላኪዎች የፋኖም ስም የማጠልሸት ስራችሁን ባስቸኳይ የማታቆሙት ከሆነ ችግሩ የከፋ እንደሚሆን አትጠራጠሩ የደብረ ብርሃን ህዝብም ሆነ ሌላው አካባቢ ፋኖ በግልፅ ህዝብ እያወቀ ህዝብ እያየው ከጠላትጋ እየተዋጋ ነው ። የሚያስፈልገው ነገር ሲኖር በግልፅ ገንዘብ ይሁም ሌላ ነገር መሰብሰብ ግድ ከሆነበት በግልፅ በመሪዎቹ በኩል ይጠይቃል ያሳውቃል እንጂ እንደ ወንበዴ እና ወንጀለኛ ቡድን ተደብቆ ብር አምጡ እያለ ህዝብ አያስጨንቅም። ስለሆነም እነዚህ በፋኖ ስም የፋኖን ስም ጥላሸት ለመቀባት የሚዘርፉትን ማህበረሰቡ ሎፊት ሊሳ ይገባል። ተግባሩም የፋኖ አለመሆኑን መረዳት አለበት።
Показати все...
👎 1🤔 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.