cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ተግባረ ክርስትና(ተምሮ ማስተማር)

ፍጠርከኝ የሚያስፈልገኝን ሰጠከኝ ።ግን አመሰግን ዘንድ አንተ ማነህ ? አንተን የማውቅበትን መንገድ (ሃይማኖትን )ስለሰጠከኝ ዘውትር ስላንተ ማወቅን እፈልጋለው አሁን አመሰግን ዘንድ .....እነሳለው።ኑ ስለ ፈጣርያችን እንወቅ እንማማር @tegibarekirstna

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
193
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Watch "ንስሐ ክፍል 1 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan Girma new Sbket Nsha Part 1" on YouTube https://youtu.be/-UOsT0ZwYds
Показати все...
ንስሐ ክፍል 1 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan Girma new Sbket Nsha Part 1

የዕንቈ ሥላሴ የዩቲዩብ ቻናልን subscribe ያድርጉ

Watch "የጠፋው ልጅ +++ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ +++ Ethiopian Orthodox Sibket" on YouTube https://youtu.be/p1d7pCDCsYM
Показати все...
የጠፋው ልጅ +++ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ +++ Ethiopian Orthodox Sibket

© Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and r...

Watch "የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 2 (Part Two) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodox" on YouTube https://youtu.be/WWfA_9mKGGg
Показати все...
የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 2 (Part Two) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodox

For a detailed summary of the series in English, please click the following link.

https://docs.google.com/document/d/1c2IB985lxgxkDSDLbtEu79OQo6O9MLdb76ku7pQX-oc

++++ © Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel. ++++ -- YouTube ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ [email protected] ይጻፉልን። -- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታች ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት። -- አዲሱ የ Kiduel Facebook ገጽ Like በማድረግ ይተባርበሩን - Click here:

https://goo.gl/CnZrMQ

----------------------------------------­­-- « L I N K S » Subscribe:

https://goo.gl/cLLTU7

Facebook:

https://goo.gl/CnZrMQ

√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√https://t.me/tegibarekirstna/29" ÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷ ያንተስ ኃይል ከእግዚአብሔር አይደለምን? ከሆነ ለምን ትታበያለህ? ለምንስ ትኩራራለህ? የእግዚአብሔርንስ ኃይል እርሱን ለማገልገል ካልሆነ ለሌላ ለምን ታውለዋለህ? ስለዚህ ሊከበር የሚፈልግ ቢኖር በእግዚአብሔር ይክበር።" (አቡነ ሽኖዳ) እግዚአብሔር ይቅደም፡ ደስስስ የሚል የምስጋና ቀን ይሁን ይሁን አሜን!
Показати все...
ተግባረ ክርስትና(ተምሮ ማስተማር)

መ/ር ፀጋ ሚካኤል Join 👇👇👇👇👇👇 @tegibarekirstna @tegibarekirstna @tegibarekirstna ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ "ነጋዴ በሚነግደው ነገር ለውጥ ካላመጣ (ካላተረፈ) ለምን ይነግዳል? አንተስ በመንፈሳዊ ሕይወትህ ለውጥ ካላመጣህ ለምን ክርስቲያን ነኝ ትለኛለህ?" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፡ እግዚአብሔር ይቅደም፡ ደስስስ የሚል የምስጋና ቀን ይሁን ይሁን አሜን!

❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌ ቤ/ክርስቲያን በቋንቋ ምክንያት ትሰፋለች እንጂ አትጠብም!!! ጎበዝ ሀይማኖተኛ ላልሆን እችላለሁ ሀጢያቴ ፈጦ ሀይማኖት አልባ ሊያሰኘኝ ይችል ይሆናል አቡነ ዘበሰማያትን በቃሌ አልችል ይሆናል ነጠላ አገልድሜ ስሰግድ ሳስቀድስም ታይቼ አላውቅ ይሆናል አንዲትም ቀን ሱባኤም አልገባው ይሆናል አንገቴ ላይ ክር አስሬ ግብሬ ግን ርካሽ ቦታ ሲባትል ብታይም ... ከነ ሀጢያቴ ለምታኖረኝ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ግን ያገባኛል ምክንያቱም የነብስ ጥማቴ ምትረካበት ህሊናዬ እረፍት ምታገኝበት ነውና ቤ/ክርስቲያንን ስታቃጥሉ ያቃጠላችሁት ነፍሴን ነውና! ዝም አልልም ልትከፋፍሏት ስትሞክሩ ስጋዬን ከነፍሴ ነውና ዝም አልልም ...የሚያደርጉትን አያውቁምና አባት ሆይ ይቅር በላቸው፡፡ ይሄን መልእክት ለ #10 ሰው በቤተክርስቲያን ስም shear አድርጉ ክርስቲያናዊ ግዴታወን ይወጡ :: @yemariyam21 @yemariyam21 Com't @zlasts
Показати все...
መ/ር ፀጋ ሚካኤል Join 👇👇👇👇👇👇 @tegibarekirstna @tegibarekirstna @tegibarekirstna ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ "ነጋዴ በሚነግደው ነገር ለውጥ ካላመጣ (ካላተረፈ) ለምን ይነግዳል? አንተስ በመንፈሳዊ ሕይወትህ ለውጥ ካላመጣህ ለምን ክርስቲያን ነኝ ትለኛለህ?" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፡ እግዚአብሔር ይቅደም፡ ደስስስ የሚል የምስጋና ቀን ይሁን ይሁን አሜን!
Показати все...
"ነጋዴ በሚነግደው ነገር ለውጥ ካላመጣ (ካላተረፈ) ለምን ይነግዳል? አንተስ በመንፈሳዊ ሕይወትህ ለውጥ ካላመጣህ ለምን ክርስቲያን ነኝ ትለኛለህ?" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፡ እግዚአብሔር ይቅደም፡ ደስስስ የሚል የምስጋና ቀን ይሁን ይሁን አሜን!
Показати все...
መ/ር ፀጋ ሚካኤል Join 👇👇👇👇👇👇 @tegibarekirstna @tegibarekirstna @tegibarekirstna ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ "መልካምም ይሆንልህ ዘንድ፥ እግዚአብሔርም ለአባቶችህ ወደ ማለላቸው ወደ መልካሚቱ ምድር ገብተህ እርስዋን ትወርስ ዘንድ፥ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረ ጠላቶችህን ሁሉ ከፊትህ ያወጣልህ ዘንድ፥ በእግዚአብሔር ፊት ቅኑንና መልካሙን አድርግ። " (ኦሪት ዘዳግም 6:18-19) በምስጋና እንዋል፡ እግዚአብሔር ይቅደም አሜን!
Показати все...