cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

models and designers

በፋሽኑ ዘርፍ ለመስራትም የተሰሩት ለማየት የሚረዳ ምርጥ channel ይቀላቀሉን.የሞዴሊንግ ስራዋችን ከመስራትም ያለፈ ስራዋ እንዲተዋወቅ የሚረዳ ምርጥ ቻናል ነው አሁኑኑ join ያድርጉ.

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
205
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የፋሽን ዲዛይን ስኬቻችንን እንዴት ወደ እውነታው መለበስ ወደ ሚቻል ልብስ መቀየር እንችላለን ? Only in @passion4fassion ይጠብቁን
Показати все...
Look at this video... 👀 https://pin.it/2E1kkJc
Показати все...
Found a video I want you to see!

Discover even more ideas for you

ለማንኝውም የ fashion ጥያቄ ትክክለኝ የፋሽን channal @passion4fassion join በሉ
Показати все...
የኝን ሀገር የፋሽንን ኢንዱስትሪ ለመቀላቀል የሚፈልግ ማንኝውም ሰው የራሱ የሆነ ብዙ ጥረት ያስፈልገዋል ። እኔ ሞዴል መሆን እፈልጋለሁ እሷ ደግሞ ዲዛይነር ነች ሁለታችንን ሚያግባባን አጠገባችን የሚገኝው የፋሽን ኢንዱስትሪ ነው። ይህ ፋሽን ኢንዱስትሪ ሞዴሎችንን እና ዲዛይነሮችን ብቻ የያዘ አይደለም በብዙ የፋሽን እና የሌላ የሙያ ዘርፎች የተዋቀረ ትልቅ የፋሽን አለም ነው።ነገር ግን ያለ ሀገሪቱ መንግስት ድጋፍ አይሆንም ምክንያቱም ፋሽን የራሱ የሆነ ትልቅ የገንዘብና የሰው ሀይል ያስፈልገዋል ። የውጭው አለም ፋሽን ምን ያህል ለሀገሪቷ የገንዘብ ማግኛ መንገድ እንደሆነ እናውቃለን ። ለምን የእኝ ሀገር ፋሽን አለም አቀፍ መሆን አይችልም * አብዛኝው ግለሰብ ራስ ተኳር ስራ ስለሚሰራ * ፋሽኑን ከተስተካከለ የሰውነት አካልና መልክ ጋር ስለሚያያዙት * በገንዘብ ሊታገዝ ስላልቻለ * ለህብረተሰቡ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ አለመሰጠቱ * ለፋሽኑ ፍላጓት የሌላቸው ነገር ግን ገንዘብ ለማካበት በተሰበሰቡ ሰዋች በመሞላቱ * ፋሽኑን ለተለየ ጥቅም በመጠቀም በፋሽኑ መስራት ትፈልጋላቹ ግን የትኝው👆 ነገር ከመሆን አገዳቹ @passion4fassion @htlov
Показати все...
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.