cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

NIGAT ™

ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን @doris49

Більше
Рекламні дописи
34 081
Підписники
-1624 години
-1197 днів
-66430 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
https://youtu.be/9110-BSdiCA?si=eDXeO9YSZUIA25vS
4962Loading...
02
እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! ይህን ዜማ ተጋበዙልን🙏
5970Loading...
03
Media files
6710Loading...
04
https://youtu.be/jJMv_oOHjHQ?si=WxZwszITJPmpyc7J
6730Loading...
05
እኔ አይደለሁም 😳 ላጠፉት ጥፋት ምን ያህል ሀላፊነት ይወስዳሉ?
8810Loading...
06
https://youtu.be/0nlJTWBhcjM?si=D2uEce4UoKxV0H8F
7070Loading...
07
https://youtu.be/6oarXpcM3Og?si=Ixpj2VcWHut4zgoi
6640Loading...
08
Media files
6121Loading...
09
Media files
5841Loading...
10
https://youtu.be/ZlIENCMc130?si=Go0mDiHOJoFm1HP-
5890Loading...
11
https://youtu.be/jYBrGnGr3Ac?si=r4Nrl9831ZhMQfjI
6130Loading...
12
ግጥም በቡና ሰዓት እራገማለሁ! እናንተ አሜን በማለት ታግዙኛላችሁ? 😳😳😳 #ግጥም #ግጥምለምትወዱ #ግጥም_በግጥም #ግጥምን_በጃዝ #Ethiopia #ንጋት #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopia #habeshantiktok
00Loading...
13
https://youtu.be/TVvc7oN49L8?si=VnUbyHnkVY4kyJAy
6100Loading...
14
አይናችሁን 70 በ100 ከደን አድርጋችሁ ተመልከቱት። ምን ይታያችኋል? ደስታ? ሀዘን? ማስተዋል? ... ምን ያህል ሰውስ ይህን ከወነው?
6050Loading...
15
Media files
6100Loading...
16
የዛሬ 2 ዓመት በአንድ ኪነጥበባዊ ስራ ምክንያት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶብኝ ነበር። ከከፋ ኪሳራ አልፌ ባለእዳም ሆንኩ። እንኳን ለሌላ ሰው ልደርስ ለራሴም የምበቃ መኾን ቸግሮኝ ነበር። የትንሳኤ በዓል ደግሞ ሁለት ሶስት ቀናት ቀርተውት ተጨነቅሁ። በጸሎተ ሐሙስ ዕለት አንድ የማላውቀው ሰው የጽሑፍ መልዕክት በአድራሻዬ ገባልኝ። እንዲህ ይላል፦ "ሰላም ወንድሜ (እከሌ) እባላለሁ። ስለድፍረቴ ይቅርታ አድርግልኝና አንድ ነገር ላስቸግርህ ነበር... የአንድ ህጻን እና የ3 ታዳጊዎች አባት ነኝ። የማሳድጋቸው የሟች እህቴ 2 ልጆችንም እየለፋሁ አስተምራለሁ... በቅርቡ በምሰራው የጉልበት ስራ ምክንያት መጠነኛ የአካል ጉዳት ስለደረሰብኝ ለኔ አቅም የሚሆን ምንም ስራ ማግኘት አልቻልኩም። ቢጨንቀኝ በድፍረት ጻፍኩልህ... አንድ ነገር ብቻ ላስቸግርህ። ለጾም ፍቺ ልጆቼን የማበላቸው ዶሮ መግዣ የሚሆን ብር እባክህን ተባበረኝ። ህጻናቱ በበዓል ቀን ተከፍተው ቢውሉ ራሴን ክፉኛ ረግሜ እንዳልታመም በቶሎ እርዳኝ። እንደው በመድኃኔዓለም ይዤሀለሁ ወንድሜ አግዘኝ ... አደራ!...!አደራ!... ከይቅርታ ጋር" ይላል ጽሑፉ በአካውንቴ ውስጥ የነበረው ገንዘብ 2 ሺህ ብር ገደማ ነበር። ጨነቀኝ!... ከራሴ የበዓል ወጪ እጦት ባሻገር ለእኔ የሚሰሩ፣ ከእኔ ክፍያቸውን ለሚጠብቁ ባልደረቦቼ ጭምር የምልከው በቂ ሳንቲም አልነበረኝም። ተበድሬ የሆነ ነገር እንዳላደርግ፣ ላከሰረኝ ስራ የተበደርኩትን ገንዘብ እንኳ መመለስ ተስኖኝ ጭንቀት ላይ ሳለሁ ነበር ይህ ሰው "በመድኃኔዓለም አደራ... አደራ" ሲል የጻፈልኝ። ከሩቁ ሲታዩ ገንዘብ ይኖራቸዋል ተብለው እንደሚገመቱ ሰዎች ለጭንቀት የሚዳረግ እንደሌለ ምስክሩ እኔው ሆንኩ! ምን አልባት ቸር አምላክ መድኃኔዓለም ይህንን ሰው የላከብኝ በምክንያት ይሆናል አልኩና ባስቀመጠልኝ ቁጥር ወዲያ ደወልኩለት። ~ ሄሎው ~ ሄሎው ~ ሰላም ወንድሜ ያሬድ ሹመቴ ነኝ... አንዲት መልዕክት ጽፈህልኝ ነበር። ~ ይቅርታ አድርግልኝ ወንድሜ። ልክ ነህ! ስለድፍረቴ ይቅር በለኝ። ~ አረ ችግር የለውም ምንም ድፍረት አይደለም። ግን እኔም አንተን በድፍረት አንድ ነገር ላስቸግርህ ስለሆነ ቀድመህ ይቅር በለኝ! ~ እኔን ደግሞ ምን ታስቸግረኛለህ ወንድሜ?... አሁን ራሱ መደወልህ ገርሞኝ አስደንግጠኸኛል። ~ ምን መሰለህ... እኔም ችግር ላይ ነኝ። ያለኝ ብር 2 ሺህ ብቻ ነው። ከፈቀድክልኝ 500 ብሩን ለራሴ ቀንሼ 1,500 ልላክልህ። ለዶሮው የማይበቃህ ከሆነ ግን ሁሉንም እልክልሀለሁ። ከልብህ የነገርኩህ እውነቴን መኾኑን አምነህ እንድትቀበለኝ ብቻ እፈልጋለሁ። (ደንግጦ እየጮኸ ማለ) ቀጠልኩ፦ ~ ይቅርታ ወንድሜ ይህንን ያልኩህ ቃልህ እንዲባርከኝ እንጂ እንደዚህ ላሳቅቅህ አይደለም። (ሲያለቅስ ድምጹ ይሰማኛል) ~ በቃ... 500 ብር ብቻ ላክልኝ። እኔ እንደዚህ አላሰብኩም ይቅር በለኝ። በ500 መቶ ብር ግማሽ ኪሎ ስጋ እገዛለሁ። ከጥቂት ክርክር በኋላ ቃሌን ተቀብሎ 1500 ብሩን እንድልክለት አካውንቱን ላከልኝ። ወዲያው እንዳስገባሁለት ከረዥም ምርቃት  ጋር ብሩ እንደደረሰው አረጋገጠልኝ። አርብ የስቅለት በዓል አልፎ ቀዳም ስሁር ላይ የተረፈችኝን ብር አውጥቼ ወደ ጸጉር ቤት ሄድኩ። ቢያንስ የከፋው ሰው እንዳልመስል ወዜን መለስ አደረግሁ። ጸጉር ቤት ውስጥ እየተስተካከልኩ ሳለ አንድ ለወራት የተጠፋፋን ሰው ደውሎ "የት ነህ? አስቸኳይ ፈልጌ ነበር"አለኝ። (ስላላስፈቀድኩት ስሙን በምሕጻረ ቃል Z.G ብዬ ልግለጠው) ያለሁበትን ቦታ ነግሬው ፀጉሬ ተስተካክሎ ሳያልቅ ከተፍ አለ። አንድ አፍታ ወደ ደጅ ወጥቼ እንዳገኘው "አንድ ጊዜ ወጣ በል" አለኝ። ግማሽ ቁንጮ ፀጉሬን ይዤ ወጣሁ። የታሸገ 20 ሺህ ብር በፌስታል ቋጥሮ ለዓመት በዓል ይሁንህ... አንድ ጉዳይ ገጥሞኛል እንድባረክበት ብቻ ሌሊት ከቅዳሴ ስትወጣ (የክርስትና ስሙን ነግሮኝ) በዚህ ስም ጸልይልኝ።" እንደደነገጥኩ እንባዬ መጣ። ችግሬን የማያውቅን ሰው የላከልኝን አካል አውቀዋለሁና ስሜቴ የሀዘንም የደስታም ነበር። የሚያጽናና በዓል ከስራ ባልደረቦቼም ከቤተሰቦቼም ጋር አሳለፍኩ። ይህ እንደ ምስክርነት ይቆጠር ዘንድ እንዳጋራ ያስገደደኝ ነገር በድጋሚ አምና እና ከሰሞኑን በብዛት ስለተከሰተ ነው። በጣም መቁጠር ከሚያዳግት በላይ የተለያዩ ምስኪን ሰዎች ተቀራራቢ መልዕክት ልከውልኝ የማደርገው ቢጨንቀኝ፤ ለመልካም ስራ ሁላችንንም ያነሳሳን ዘንድ፤ ለውዳሴ ከንቱ ያልሆነ የበረከት ስራ ጥሪ ለማድረግ ስል ይህንን ሀሳብ በታላቅ ድፍረት ይቅር በሉኝ እያልኩ አቀርባለሁ። ከአንድ ዶሮ መግዣ ብር አንስቶ የአቅማችንን ለማናውቃቸው ወገኖቻችን ለማገዝ እንዲህ ያለ ዘዴ መጥቶልኛል። ~ በዓሉን ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ለማሳለፍ መቸገራቸውን በአደባባይ ገልጦ መጋለጥ መልካም ባለመሆኑ "ከሌለኝ ላይም ቢሆን እኔም አለሁበት" የሚል አጭር መልዕክት ይህንን ያነበባችሁ እና በረከቱ እንዳያልፋችሁ የምትሹ ሁላ እዚህ ፖስት ስር "እኔም አለሁ!" እያላችሁ ጻፉ። ~ የተቸገረ ሰው በየአድራሻችሁ እየገባ በውስጥ መስመር አጭር ማብራሪያ ጽፎ አካውንቱን ለእናንተ ብቻ ያጋራ። ~ ጥቂት ሰዎች ላይ ጫና እንዳይበረታባችሁ የላካችሁለትን ስም በመሰረዝ የባንክ ትራንስፈሩን ስክሪን ሻት "አለሁ!" ባላችሁበት አስተያየት ስር (ሪፕላይ በማድረግ) አጋሩ። ይህ ተደጋጋሚ ሰዎች ወደ እናንተ ጥያቄ እንዳይልኩ ያደርጋል። ~ ይህንንም መልዕክት ከላካችሁት ብር ስክሪን ሻት ጋር እያያያዛችሁ በየገጾቻችሁ ብዙኅኑ እንዲባረክበት አጋሩ። (ሼር አደጉት) ~ በመሐል የተሳሳተ መረጃ በመስጠት ሊያጭበረብሩ የሚችሉ ጥቂት ለማዶች ዘመቻውን እንዳይጠልፉት የምትልኩለት ሰው መረጃው ተአማኒ መኾኑን ቀድማችሁ አረጋግጡ። ~ አስተያየት መስጫውን ለዚህ የበረከት ስራ ብቻ ማጋሪያ ለአሁን እንጠቀምበት። ቸር አምላክ በላቀ በረከት ይጎብኘን!! ~ እንደው በመድኃኔዓለም ይዣችኋለሁ፣ ይህ በረከት አያምልጣችሁ። መልካም የስቅለት እና የትንሳኤ በዓል ይሁንልን! #ለማላውቀው_ወገኔ #እኔም_አለሁ Via ያሬድ ሹመቴ
7010Loading...
17
Media files
7321Loading...
18
"ነፍሱን ለወዳጆቹ ከመስጠት በቀር፤ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም" ዮሐንስ ፩፭፦፩፫ "Greater love has no one than this:to lay down one's life for one's frinends" John15:13 #EOTC 💚💛❤
8911Loading...
19
Media files
8741Loading...
20
እለተ አርብ
9811Loading...
21
ግጥም በቡና ሰዓት ስንት ሞት ሆንኩብህ?
8291Loading...
22
ቀኖን እንዴት ነው የሚጀምሩት? ጠዋት ስራ ስገባ 40 ሰው ስሜ ነው ስራ የምጀምረው ይህ ከ20 አመት ላላነሰ ጊዜ። ከዚህ ምን ትማራላችሁ? መልካም ቀን🙏🙏🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopia #ንጋት #Ethiopia #አነቃቂ_አባባሎች #አነቃቂ #አነቃቂንግግሮች #lifestyle #positivevibes #inspiration #motivation
8020Loading...
23
https://youtube.com/shorts/MeXgOrePqe8?si=_DEXhQh0ziFhJA3S
7860Loading...
24
https://youtube.com/shorts/gUtKsUm_P00?si=m1shm7Ns05igwfID
8812Loading...
25
https://youtu.be/A_CXNaEEeEI?si=ZUQS4a2UPmUBec2L
8620Loading...
26
Media files
8870Loading...
Показати все...
እዚህ ግባ የማልባል ሰው...ኬቢሻ

ግጥም በቡና ሰዓትእዚህ ግባ የማልባል ሰው...ኬቢሻ #ግጥም #ግጥምን_በጃዝ #ግጥምለምትወዱ #ግጥም_በግጥም #ethiopia #habeshantiktok #viralvideo #fypシ #habeshan_tiktok #veral #ቫይራል #ንጋት

1
01:58
Відео недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! ይህን ዜማ ተጋበዙልን🙏
Показати все...
👍 1
Показати все...
ግጥም በቡና ሰዓት ከቆንጆ ሴት ጋራ በየአይነቱ መብላት

ግጥም በቡና ሰዓትከቆንጆ ሴት ጋራ በየአይነቱ መብላትከወደዳችሁት ለሌሎች አጋሩ 🙏 #ግጥም #ግጥምን_በጃዝ #ግጥም_በግጥም #ግጥምለምትወዱ #habeshantiktok #ethiopia #viralvideo #fypシ #veral #habeshan_tiktok #...

እኔ አይደለሁም 😳 ላጠፉት ጥፋት ምን ያህል ሀላፊነት ይወስዳሉ?
Показати все...
👍 3
Показати все...
ኤልያስ መልካ በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር።

ኤልያስ መልካ በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር።...እናንተስ በዚህ ሀሳብ ትስማማላችሁ?ሀሳባችሁን አጋሩን 🙏

Показати все...
ግጥም በቡና ሰዓት ገራሚ ገጣሚ

ግጥም በቡና ሰዓትከ100 ስንት ትሰጡታላችሁ?ከወደዳችሁት ለሌሎች አጋሩ 🙏 #ግጥም #ግጥምለምትወዱ #ግጥም_በግጥም #ግጥምን_በጃዝ #veral #habeshan_tiktok #fypシ #viralvideo #habeshantiktok #ethiopia

00:47
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 1
Показати все...
እንዳለጌታ ከበደ ስብሃትን ሆኖ ሲተውን 😳ከ100 ስንት ትሰጡታላችሁ?...ከወደዳችሁት ለሌሎች አጋሩ 🙏

እንዳለጌታ ከበደ ስብሃትን ሆኖ ሲተውን 😳ከ100 ስንት ትሰጡታላችሁ?...ከወደዳችሁት ለሌሎች አጋሩ 🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopia #habeshantiktok #viralvideo #fypシ #habeshan_tiktok #veral #in...