cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ወርቃማ ንግግሮች

ሰው የለበስክ ሰው እንጂ ልብስ የለበስክ ሰው አትሁን.. ሰውነት የአለም ምርጡ ጌጥህ እሱ ነውና። አስተያየት እንቀበላለን.. @Golden_SpeechBot https://youtube.com/channel/UCgP-E0miz3BhJ0YAGJ2zCHg

Більше
Рекламні дописи
16 241Підписники
-3124 години
+477 днів
+13730 днів
Архів дописів
Repost from N/a
በዝህ  ቻናል አረብኛ እጅ ፅሁፍ     ለጀማሪ በሚሆን ሁኔታ ተዘጋጅቶ ይቀርብበታል እናንተም  ይህን እድል ትጠቀሙበት ዘንድ ጋበዝኳችሁ  👇 join request  በመንካት approve እስከምትደረጉ ታገሱን  👇👇 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0
Показати все...
ልብ አትሙት!! የትኛውንም መቅሰፍት ተጋፍጠህ ታልፈዋለህ!...የትኛውንም ዳገት ትወጣዋለህ!......የትኛውንም እሾህ ትራመደዋለህ.....የትኛውንም አድካሚ ሁሉ ታልፈዋለህ። ልብ ከሞተች ተስፋ፣ወኔ፣አቅም ሁሉም ነገር አብሮ ይሞታል። ተስፋ መቁረት አማኞች ባህሪ አይደለም። ልብህ አይሙት። ልብ ካልሞተ ግባችንን ከአሏህ ጋር ማሳካት እንችላለን። ተነስና ታግል ሞክር ልፋ። በቅርቡ የሁሉንም ነገር ውጤቱን ታገኘዋለህ። ምስል የጠንካራዎቹ ፍልስጤማዊ እናት !!
Показати все...
👍 5 2
16👍 5
በልቅና ውቅያኖስህ ውስጥ ምናቦች ዋኙ። ከቅድስና ነፀብራቅ እልፍኝህ ውስጥ እዝነትህ ጎላ። በምሉዕነትህ ሜዳ ላይ የደጋጎች ልቦና ተንከራተተ። የምሩጦች ምኞት ጥጉ በአንተ ተቋጨ። ገፅታህ ከመታየት የተጥራራ ነው፣ ባህሪያቶችህ ከልቦና ምስል የረቀቁ ናቸው፣ በስምህ የቅድስና መገለጫ ከከጃዮችህ ተሸሽገሃል፣ በናፍቆትህ የቦዘኑ ልቦችን በስምህ ቅድስና አፅናንተህበታል። ጌታችን ሆይ! ለግርማህ ልቅና አይኖች አቀርቅረዋል። ለገዘፈው ወጀብህ ልቦናዎች ደነገጡ። ለፍትህህ ፍራቻ ደጋጎች ተርበተበቱ። በወደድከው ልክ ተመስገን በልቅናህ ልክ ተወደስ ባሻህ ያህል ተጥራራ። አሚን
Показати все...
👍 12
Repost from N/a
በዚህ ግሩፕ ከኢትዮጵያ ውጪ ባሉ ሀገራት ያላችሁ ወንድምና እህቶች ስራ ለመፈለግ ይረዳችሁ ዘንድ ታስቦ የተከፈተ ነው እኛ ሙስሊሞች ወንድማማቾች ነን ወንድም በወንድሙ እህት በእህቷ ጉዳይ ችላ ሊላ እና ተቸግሮ እያየ ዝም ሊል አይገባም ሰራ የምትፈልጉ ያላችሁበት ቦታ መግለፅ በገለፁበት ቦታ ስራ ካለ ማሳወቅ አላህ ይርዳችሁ ግሩፑ 👇 t.me/sra_mafelalegya_group t.me/sra_mafelalegya_group
Показати все...
እሷ ያን ሁሉ መስመር ጽፋልህ አንተ "እሺ" ብቻ ብለህ የምትመልስ ከሆነ ቀጥሎ የሚመጣዉን ጦርነት ጠብቅ። ምን እንደሚያናድደኝ ታውቃላችሁ ? ብዙዎቻችሁ ከሴት ልጅ ጋር እንዴት መኖር እንዳለባችሁ አታውቁም ። 😂 እሺ………
Показати все...
👍 47 3😱 1
እሷ ያን ሁሉ መስመር ጽፋልህ አንተ "እሺ" ብቻ ብለህ የምትመልስ ከሆነ ቀጥሎ የሚመጣዉን ጦርነት ጠብቅ። ምን እንደሚያናድደኝ ታውቃላችሁ ? ብዙዎቻችሁ ከሴት ልጅ ጋር እንዴት መኖር እንዳለባችሁ አታውቁም ። 😂 እሺ………
Показати все...
Repost from N/a
በዝህ ቻናል አረብኛ እጅ ፅሁፍ እና የትጅዊድ ኪታቦች ያለ ምንም አይነት ክፍያ ለማቅረብ ዝግጅት ጨርሰናል join request ያላካችሁ በመላክ approve እስከምትደረጉ ጠብቁን ከዚህ በፊት የላካችሁት approve እስከምትደረጉ ታገሱን ተቀላቀሉ 👇👇 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0
Показати все...
እውነት / ሀሰት ((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ?? ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇
Показати все...
ሀ) እውነት
ለ)) ሀሰት
“ጥንብ ነችና ተዋት!” ~ ዘረኝነት በነብዩ ﷺ አንደበት “ጥንብ” እንደሆነ ተገልጿል። ጥንብ ላይ የሚያንዣብበው ጥንብ አንሳ ነው! ሰው ሁን። ከጥንብ ራቅ። በተቅዋ ከፍ በል። “ከናተ በላጫችሁ ይበልጥ አላህን የሚፈራው ነው” ብሎናል ጌታችን። [ሑጁራት፡ 13] ሐበሻው፣ ጥቁሩ፣ ባሪያው ቢላል፤ ከዐረቡ፣ ከቁረይሺዩ፣ ከነብዩ ﷺ አጎት አቡ ለሀብ የበለጠው በተቀዋው እንጂ በምንም አልነበረም። ሞኝ አትሁን። ከእምነትህ ዘርህን አታስቀድም። አታይምንዴ አላህ ዐረቡን፣ ቁረይሺዩን፣ የነብዩን ﷺ አጎት አቡ ለሀብን ከሀበሻው ጥቁር ባሪያ በታች ሲያደርገው?! መቼም አቡ ለሀብን የሚያወግዝ አንድ የቁርኣን ምእራፍ እንደወረደ የምትዘነጋው አይመስለኝም። ቢላል ግን በኢማኑ ስንቶች የሚቋምጡበትን ማእረግ ነው የታደለው። የነብዩ ﷺ ቅርብ ሰው ነበር። የነብዩ ﷺ ሙአዚን መሆን ምንኛ መታደል ነው?! እርግጠኛ ነኝ ዛሬም ድረስ ቢላል በሙስሊሞች ልቦና ውስጥ ያለው ቦታ ታላቅ እንደሆነ እስክነግርህ አትጠብቀኝም። የትኛውንም ቋንቋ ስለተናገርክ ከማንም በላይ አይደለህም። ከየትኛውም ብሄር ስለመጣህም ከማንም በታች አይደለህም። ከሁሉ በፊት አንተ ለራስህ ትክክለኛ ቦታህን ስጥ። ሰዎች ስለሰቀሉህ አትሰቀልም። ሰዎች ስላወረዱህም አትወርድም። ለሆሳሱ ሁሉ ስላንተ እየመሰለህ አትሳቀቅ። ለቃላት መጥፎ ትርጉም እየሰጠህ አትሸማቀቅ። በትንሽ በትልቁ ውስጥህ አይደፍርስ። ጥቂት ከጠረጠርክ ሸይጧን ብዙ ያመሳስልብሃል። በዘሩ ሊኮፈስብህም የሚሻ ካለ፣ በማንነትህ ሊንቅህ ከዳዳው በተቅዋ ብለጠው። እሱ ጥንብ ቢያነሳ አንተም ጥንብ ታነሳለህንዴ?! ሀላፊነት ይሰማህ። ቂል የዘረኝነት እሳት ሲያቀጣጥል አንተ ጋዝ አታርከፍክፍ። ቂል ትከተላለህንዴ? የአረሕማን ባሪያዎች ማለት ቂሎች በቂልኛ ሲያናግሯቸው በነገር ሲተነኩሷቸው ነገር እንዲበርድ የሚያደርጉ፣ ሠላም እንዲሰፍን የሚጥሩ ናቸው። ታዲያ አንተ የማን ባሪያ ነህና?! እርግጠኛ ነኝ “የሸይጧን ነኝ” አትለኝም! የዘረኛ ዘረኝነት ዘረኛ አያድርግህ። የጥንብ አንሳው ጥንብ ማንሳት ጥንብ እንደማያስነሳህ ሁሉ። ሞኝ አትሁን! የሱ ዘረኝነት ላንተ ይቅርታ አይሆንም፡፡ እሱን ሸይጧን ቢጋልበው አንተም ጀርባህን ትሰጣለህ እንዴ? ግን የሸይጧን ፈረስ የሆነ ሰው ምንኛ አስቀያሚ ነው?! እናም እልሃለሁ ዘረኛው በቆሻሻ ዘረኝነት ውስጥ ሲዋኝ ብታየው ከቻልክ “አላህን ፍራ” በለው። በጥንብ እየተጨማለቀ እንደሆነም አስረዳው። ካልሆነልህ እሱ የያዘውን ጥንብ ለመንጠቅ እንዳትሞክር፤ ወይም ጥንብ ላይ እንዳትሻማ። ዘረኝነትን በዘረኝነት እንዳትመልስ ማለቴ ነው። ሸይጧን ከፊት ሲስብህ፣ ከኋላም ሲገፋህ ዝም ብለህ አትነዳ። “አላህን ፍራ” ማለት ካቃተህ አላህን መፍራት ግን አያቅትህ። ሂሳብ ስራ። ፈሪ ሁን! አዎ! አንድየውን፣ ሁሉን አዋቂ፣ ሁሉን ተመልካች፣ የፍርዱ ቀን ዳኛ… የሆነውን ጌታ የምትፈራ ሁን። አስተውል! “ፈሪ” እባላለሁ ብለህ አትጨነቅ። የፈራሀው አላህን እንጂ ሰው አይደለም! ቀድሞ ነገር አላህን እንደሚፈራ ሰው ጀግና አለና ወይ? በጭራሽ! ነብዩስ ﷺ “ጀግና ማለት በንዴት ጊዜ ቁጣውን የሚቆጣጠር ነው” አላሉምንዴ? ታዲያ ትእዛዛቸውን እናክብራ! ወዳጅ ያምፃልንዴ?! የሌላውን ብሄር፣ ቋንቋ፣… ከማንቋሸሽ ራቅ። በሌላው ብሄር ላይ ከመሳለቅ ከመቀለድ ተጠንቀቅ። በሌላው ላይ ሲቀለድም አትሳቅ። ለራስህ የማትወደውን ነገር በሌላው ላይ አታድርግ። ይሄ ብዙዎቻችን የተለከፍንበት ገዳይ በሽታ ነው አላህ የጠበቀው ሲቀር። ምናልባት አንተ ስለራስህ ደንታ ቢስ ሆነህ ሊሆን ይችላል። ግን ሁሉ እንዳንተ እንዳልሆነ አትርሳ። አትጠራጠር! ዘረኝነት የጃሂሊያ ስራ የመሀይሞች መታወቂያ እንደሆነ ታማኙ የአላህ መልእተኛ ነግረውሃል። ልብ በል! በምትናገረው ቋንቋ ከማንም በታች እንዳልሆንክ ሁሉ ከማንም በላይም አይደለህም! ከፍም ዝቅም የሚያደርግህ ስራህ እንጂ ዘርህ አይደለም። “ስራው ያስቀረውን ዘሩ አያስቀድመውም!” አይደል ያሉን ነብያችን ﷺ? ነብዩኮ ልጃቸው እንኳ “የነብይ ልጅ ነኝ” ብላ እንዳትሸወድ ይልቁንም በርትታ ሰርታ እራሷን እንድታተርፍ ነው አደራ ያሏት። ከፍ ማለት ከፈለግክ በኢስላም ከፍ በል፣ በተውሒድ ከፍ በል፣ በሱና ከፍ በል። ከዚህ በራቅክ ቁጥር እየወረደክ፣ እየዘቀጥክ፣ ቁልቁል እየተምዘገዝግክ እንደሆነ ነጋሪ እስኪነግርህ አትጠብቅ። ጥሪየ ማንነትህን እንድትጥል፣ ማንም በመታወቂያህ ሲረማመድ ዝም እንድትል አይደለም። ይልቁንም ጥሪየ አላህን እንድትፈራ ሚዛንህ እንድትጠብቅ ብቻ ነው። እናም የራስህን አስጠብቅ፣ ከሌሎች አትድረስ። ዘርህን ከእምነትህ ያስቀደምክ እለት ግን አትጠራጠር ታመሃል፡፡ እንዲህ እየገዘገዘህ ህመሙ ካልተሰማህማ ጭራሽ ቫይረሱ አናትህ ላይ ወጥቷል፡፡ ጓደኛህ ይህን ህመምህን እያየ፣ ጥምብ ስታጨማልቅ እየተመለከተህ ዝም ካለህ፤ ወይ እንደ ተናካሽ ውሻ ያገኘኸውን ስለምትነክስ ፈርቶሃል፣ ወይ ደግሞ እሱም እንዳንተው ጥንብ አንሳ ነው ማለት ነው! አደራ ግን እኔ ይሄን ሁሉ ስለቀልቅ ከችግሩ ነፃ ነኝ እያልኩ አይደለም፡፡ እኔ ቀርቶ ስንት ታላላቆች የሚወድቁበት ችግር እኮ ነው፡፡ ቀድሞ ነገር ታላቅ ሰው ማለት ፍፁም የማይሳሳት ነውንዴ? ከስህተቱ የሚመለስ ነው እንጂ!!! እናም ቫይረሱ ጋር ላለመድረስ ስንሳሳትም ለመመለስ እንጣር፡፡ እንዲህም እንበል፡ “አላሁመ ኣቲ ነፍሲ ተቅዋሃ፣ ወዘኪሃ አንተ ኸይሩ መን ዘካሃ፣ አንተ ወሊዩሃ ወመውላሃ!” “ጌታዬ ሆይ አንተ ለነፍሴ ተቅዋዋን ስጣት፡፡ አጥራትም፤ አንተ ከሚያጠራት ሁሉ በላጭ ነህና፡፡ አንተ ረዳቷም ተንከባካቢዋም ነህ” = ኢብኑ ሙነወር (ሚያዚያ 15/2009) የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
Показати все...
👍 13 3
እውነት / ሀሰት ((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ?? ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇
Показати все...
👍 6
ሀ) እውነት
ለ)) ሀሰት
Repost from N/a
በዝህ ቻናል አረብኛ እጅ ፅሁፍ አረብኛ ቋንቋ እና የትጅዊድ ኪታቦች ያለ ምንም አይነት ክፍያ ለማቅረብ ዝግጅት ጨርሰናል ተቀላቀሉ 👇👇 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0
Показати все...
👇👇👇 ከስር ያለውን በመንካት ለየት ያለ ነገር ያግኙ 👇🫵
Показати все...
👍 3
Lоаdіпg.. ██████████████] ­ 97%
Lоаdіпg.. ██████████████] ­ 98%
Lоаdіпg.. ██████████████] ­ 99%
Lоаdіпg.. ██████████████] ­ 100%
👍👍👍👍👍 🎁 👈
ማስታወቀያ ለቻናል ባለቤቶች  የሱና ወንድምና እህቶች በቀላሉ የቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ          ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ ✍መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ምክንያቱም  ይህ ማስታወቂያ ስታዩ አዲስ ቻናል እየከፈታችሁ ሊንክ እየላካችሁ ስለሆነ ❌ ✍መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 👉 @twhidfirst1 👈 👉 @twhidfirst1 👈
Показати все...
👍 4
ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ የቻናሌ ቤተሰቦች አንድ አንገብጋቢና የሁላችንም እርዳታ የሚፈልግ በአካባቢያችን የሚታወቅና በኑሮ ደካማ የሆኑ ቤተሰቦቹን ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል ያገኘውን ስራ በመስራት ሲጦር ቆይቶ አሁን ላይ ባጋጠመው የእግር ህመም(የጉልበት ዕጢ)  እርሱንም ሆነ ቤተሰቦቹን ማገዝ አልቻለም።ይህን ችግር ያዩ የአካባቢው ወጣቶች የሚችሉትን የህክምናና የተለያዩ ድጋፎች ሲያደርጉ ቆይተዋል። የኢትዩ ጠቢብ የሐኪም ቲም እግሩ ከመቆረጡ ይልቅ ጉልበቱ አካባቢ ያገጠውን ችግር በሌሎች የህክምና አማራጮች መፍትሔ ማገኘት እንደሚችል ነግረውታል። አጠቃላይ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን 200,000ብር ታካሚ:–ሸምሱ ወልዴ 1000240553566 ንግድ ባንክ የዚድ አሽረቃ 1000089554776 coop 01425731361600/4851 አዋሽ ጅላሉ ጀማል 📩ደረሰኙን በዚህ ላኩልኝ @AbuHiba1
Показати все...
👍 5
💡አስደሳች ዜና! 🗓እነሆ ከዛሬ (ሰኞ) ሚያዚያ 7 ጀምሮ ዘርፈ ብዙ ፈኖችን ያካተተ የ ኦን-ላይን ኮርስ አዘጋጁተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው! ▣ ከ ዓቂዳ ▣ ከ ኡሱለል ፊቅህ ▣ ከ ነህው ▣ ከ ሶርፍ ▣ ከ ተጁዊድ ▣ ከ ሙስጦላህል ሐዲስ ▣ ከ ዓደብ ⏱ኮርሱ የሚጀምረው፦ ዛሬ ሰኞ ዘውትር ከምሽቱ 3:00―5:00 ሰዓት― •ኮርሱ የሚሰጥበት የቴሌ ግራም ቻናል፦👇 http://t.me/AbuSufiyan_Albenan http://t.me/AbuSufiyan_Albenan 💡𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Показати все...
👍 7
🎊ታላቅ  ሙሀደራ ፕሮግራም🎊    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 【በዕለተ እሁድ ዛሬ ሸዋል 5/1445ھ】 «ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት» ⏰ከምሽቱ 2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል ! ተጋባዥ ኡስታዞች እና እንግዶቻችን ~ 🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ 🎙ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ-ከሳዑድ ¶ሌሎች ተጨማሪ ተጋባዥ ወንድሞች! 🎤ወንድም አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን ሹመት_ከሳዑድ 🎤ወንድም አቡ ሱፍያን ሁሰይን _ከአድስ አበባ 🎤ወንድም አቡ ዑሰይሚን አብዱረህማን_ከደቡብ 🎤ወንድም አቡ ዑበይዳ ሰዒድ _ከከሚሴ ☞እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ!  «በፕሮግራም መጨረሻም  ለመርከዝ አህሉ ተዉሂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖረናል !» ❝በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ❞ ቻናል ላይ የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓ https://t.me/sefinetunuh https://t.me/sefinetunuh =
Показати все...
👍 5
እንኳን ለተከበረው ለ1445 ኛው ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉን ስናከብር የተቸገሩትን አቅማቸው የደከሙትን እንዲሁም ቤተሰብ የሞተባቸውን እየጠየቅን እየዳበስን እናክብር። በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር… ያማረ የሰመረ የተዋበ ያበበ የተደላቀቀ ያሸበረቀ ሸጋ ዒድ ይሁንልን። በድጋሚ መልካም በዓል ይሁንልን። ~ Ibnu Mohammed
Показати все...
👍 14🥰 1
የኢድ ስጦታዎች 👇👇
Показати все...
👀
ሰበር‼ ====== ~ በዛሬው ዕለት በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ የሸዋልን ጨረቃ ለመመልከት ጥረት ቢደረግም ልትታይ ስላልቻለች፤ ነገ ዕለተ ማክሰኞ ሚያዚያ 01, 2016 E.C. የወርሃ ረመዿን 30ኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ ሚያዚያ 02, 2016 E.C./ ሸዋል 01, 1445 H.C./ April 10, 2024 G.C. የዒደ-ል-ፊጥር በዓል ይሆናል። እንኳን አደረሰን! አላህ ወንጀላችንን ሁሉ ምሮ መልካም ሥራችንን ይቀበለን!
Показати все...
👍 11 3
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني አሏህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ። በዛሬው ለሊት ከምላሳችን ሊርቅ የማይገባ ዱአ ከየትኛውም ወቅት በበለጠ ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
Показати все...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ዛሬ አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል ዛሬ ጁሙኣ ረመዷን 27 ምሽት ከተራዊህ ቡሃላ ልዩ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ተዘጋጅቶላችኋል። ተጋባዥ እንግዶቻችን 1⃣ ኡስታዝ አብዱሰላም ሸይኽ ሀሰን አሊ ሀፊዞሁሏህ 2⃣ ኡስታዝ ሁሴን አሊ አቡ አመቲረህማን ሀፊዞሁሏህ 3⃣ ወንድም አቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ሀፊዞሁሏህ አቡ ሑዘይፋ መድረኩን ይመራዋል የሁሉም ርእስ በሰኣቱ ይነገራል ኢንሻአሏህ ሌሎችም ኡስታዞች ወንድሞች ይሳተፋሉ ብለን ተስፋ አለን ፕሮግራሙ የሁላችንም ስለሆነ ሼር ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው አድረረሱ እናንተም ተሳተፉ የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ ⤵️⤵️ t.me/tubaliligurebae t.me/tubaliligurebae
Показати все...
👍 1
~ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من فطَّر صائمًا كان له مثلُ أجرِه، غيرَ أنه لا ينقصَ من أجرِ الصائمِ شيئًا﴾ “አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6415
Показати все...
👍 15
ዛሬ የመጨረሻውን ጁምዓ ሸኘነው… እሱ በአመቱ ሊመጣ እኛ ግን ላናገኘውም ሊያገኘንም ይችላል። እኛን ከዛሬውና ከትናንቱ ስራችን ጋር ጥሎን ይሄው ሄዶል። በዱኒያ አለም ላይ መመለስ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ነገር ይሄዳል መቆም የሚባል ነገር የለም ቆሞ የሚጠብቅ ምንም ነገር የለምና። ረመዷን ይመጣል ረመዷን ይሄዳል እኛም ያገኘንን ረመዳን ፆመናል ወይስ ተርበናል…? ግና አንድ ቀን ላናገኘው እንሰናበተዋለን…!!! የኢባዳ ገበያችንን ለቀጣዩ አለም የገበየ ሰው በመሄዱ አይቆጭም ረመዷን ዛሬንም ነገንም የምናሳምርበት የኢባ ወር ነው። የተጠቀመ ተጠቀመ ያልተጠቀመ ዛሬም ነገም በቀብርም በሂሳቡም ቀን ባለመጠቀሙ ይቆጫል። ቁጭት የዛኔ ዋጋ የለውም የተሰጠንን ዛሬ አባክነናልና። ዱኒያ ዛሬ እንጂ ነገ አይደለችም ነገ በአላህ ሱብሃነሁ ወታኣላ እጅ ነው። ረመዷን ጠቅልሎ ሊወጣ ከበር ላይ ነው አዎን በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል። ከመምጣቱ በፊት የጓጓንለት ረመዳን ሳንጠቀምበት ይሄ ሊሰናበተን ነው። የተቀሩትን የረመዳን ቀናት በኢባዳ በቂርአት በሰደቃ እናሳልፈው። ~ Ibnu Mohammed ነኝ በዱዓችሁ በርቱ
Показати все...
👍 10😢 4
ባለትዳር ኖት ?❓ ይጠቅማችኋል join Request የሚለውን በመንካት ያግኙን👇👇
Показати все...
አዎ ባለትዳር ነኝ
አይደለሁም
📢 ታላቅ የሙሀደራ ድግስ ♦️ተጋባዥ እንግዶቻችን 📍ኡስታዝ አቡ አዩብ  ርዕስ፦ ጥሩ ሂወት (الحياة السعيدة) 📍ኡስታዝ አብዱ አረዛቅ ርዕስ፦ የኢእቲካፍ እና የዘካቱል ፊጥር ህግጋት 📍ወንድማችን አቡ ሱፍያን ርዕስ፦ የረመዳን የመጨረሻ አስር ዉድ ቀናቶችን እንዴት እናሳልፍ ዛሬ ጁመዓ ከተራዊህ ሶላት ቡኋላ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል! 📲ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ለታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ ያሲን ሙሳን እናሳክማቸው በተከፈተው የቴሌግራም አድራሻ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0 https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0
Показати все...
👍 1😢 1
Abdulbasit kimbado shifa
Показати все...
ከፍርስራሽ ስር የወደቁ በድሮን ተመተው ከህንፃው ስር የተጋደሙ ፍልስጤማዊያንን በመፈለግ ላይ የተሰማሩት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ከአንድ ጥግ የ16 አመትን ወጣት አገኙ። ሰውነቱ በደም ተጨማልቆ እስትንፋሱ ተቋርጧል። ከፍነው ለመቅበር እንዲያመቻቸው ወደ ሆስፒታል ሊወስዱት አንከፍክፈው አነሱት። አንድ ሁለት እንደተራመዱ አነስተኛ ደብተር ከኪሱ በኩል ወደቀች። አነሷት። የእለት ተግባሩን የሚመዘገበበት ማስታወሻ ነበረች። ገልጠው ተመለከቱት በእርግጥም ዓይናቸው ያየውን ማመን አቃተው። ለአንድ ሳምንት የፈፀመውን ኃጢያት በደብተሩ ላይ አስፍሯል። ቅዳሜ:- ዉዱእ ሳላደርግ ተኝቻለሁ ይላል። ዝቅ አሉ እሁድ:- በሰዎች ፊት ጮክ ብዬ ስቄያለሁ ሰኞ:- ወደ ወራሪዋ ጦር የተኮስኩት ኢላማውን ጠብቆ ሲያርፍ በራሴ በመገረም ኩራት ተሰማኝ ማክሰኞ:- የሌሊት ሰላቴን ስሰግድ ሱጁድና ከሩኩኤን ማስረዘም ሲገባኝ በፍጥነት ነበር የተነሳሁት። ረቡዕ፡- የጦር አዛዣችን በሰላምታ ቀደመኝ። በአጅር በለጠኝ። ሐሙስ:- የቀን ዚክሬንና ቂርአቴን ረሳሁ ጁሙዐ:- በረሱል ላይ 1,000 ሰለዋት መጨረስ ተስኖኝ 700 ላይ ተገታሁ" ይላል በደብተሩ አጂብ ተሰኙ። በእርግጥም በዘመናችን ይህን መሰል ማየታችን ያስገርማል። ይህ ወጣት ያሳካው ላይ ለመድረስ እኛስ ምን ያህል ዕድሜ ያስፈልገናል? ከዛሬ ለመጀመር አታቅዱምን?! እርሱ 16 አመቱ ነበር። ረህመቱላሂ አለይሂ። Mahi Mahisho https://t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch
Показати все...
እውነት /ሀሰት 🖋ትክክለኛው መልስ ስታገኙ  እጅግ ጠቃሚ  ስጦታዎች  ይሰጣችኋል 👇👇👇👇 1// የሀቅ መመዘኛ የሸሪአ ትምህርትን ነው  በእኛ ላይ ደግሞ መማር  ግዴታ ነው ?
Показати все...
👍 11
እውነት
ሀሰት
~ አእምሮህን ዘግተህ አትቀበል { የሚነገረንን እውነት ትኩረት ሰጥተን) የምንሰማና በአእምሯችን የምንጠቀም (የምናስብ) ቢሆን ኖሮ ከእሳት ሰዎች ባልሆንን ነበር።} (አል ሙልክ ) ‹‹አል-ዐታቢ የተባለው የሻም አገር ገጣሚና ባለቅኔ አንድ ዕለት ወደ ከተማዋ በሚያስገባው ዋና በር ላይ ሆኖ በሰዎች መካከል ይመገባል። ጓደኛው ‹ወይ ጉድህ!! ትንሽ እንኳ እፍረት አይሰማህምን!?› አለው። እርሱም ስማ አንተ በቤትህ ውስጥ ከብቶች እያዩህ ብትበላ ታፍራለህን?› ሲል ጥያቄውን በጥያቄ መለሰለት። ጓደኛውም በከብቶች መካከልማ ከሆንኩ መመገብ አላፍርም አለ። ‹መልካም! እንግዲያውስ እነዚህም ሰዎች ከብቶች እንዴት እንደሆኑ አሳይሃለሁ፥ ትንሽ ጊዜ ብቻ ታገሰኝ አለው፡፡ ከዚያም ብድግ ብሎ ለሰዎቹ ትምህርት መስጠት፣ ምክር መምከር ፣ ታሪክ መተረክና ዱዓ ማድረግ ጀመረ። ሰዎቹም እርሱን ለማዳመጥ ከዚያም ከዚህም ተመሙ። ቦታው ጠቦመጋፋት እስከሚጀምሩም ድረስ በዙ። በዚህ ጊዜ በንግግሩ መካከል እንዲህ አላቸው ከአንድ በላይ በሆነ ሰነድ የደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተው (የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሐዲስ ማለቱ ነው።) “በምላሱ ጫፍ የአፍንጫውን ጫፍ መንካት የቻለ ሰው ሁሉ ጀሀነም አይገባም” ተብሏል አላቸው። የዚህ ጊዜ አብዛኛዎቹ ሰዎች ምላሳቸውን እያወጡ መንካት እንደሚችሉና እንደማይችሉ ለማረጋገጥ መሞከር ጀመሩ፡፡ ከዚያም ዘወር አለና ለጓደኛው ‹‹አየህ? እነዚህ ሰዎች አእምሮአቸውን የማይጠቀሙ ከብቶች ናቸው ብዬ አልነገርኩህምን? አለው።›› (ሙሓደራቱ አል-ኡደባእ ገ/31) ብዙዎቻችን በብዙ ነገሮች ላይ አገናዝበን ፣ አብላልተን ፣ በራሳችን የደረስንበትን ድምዳሜ የመያዝ ልምዱ አለን ለማለት አንችልም። ከዚህ ይልቅ ብዙ የተጮኸለትንና የመናገር ወይም የመጻፍ ዕድል ያገኘውን ነገር በደፈናው የመሸመት ነገር ይቀለናል። ከዚህም የተነሳ በብዙ የሕይወት ጉዳዮቻችን ላይ የምንከተላቸው ሃሳቦች የኛ ሳይሆኑ የሌሎች ናቸው። ይህን የሚያሳየው ስሜቶቻችንን የሚያነሳሳው የሌሎች ሰዎች አባባል መሆኑ ነው። እንዲሁም በዙሪያችን ያለው ማኅበረሰብ የሚወደውና የሚጠላው ነገርም በቀላሉ ይዘውረናል። እንዲያውም በድፍረት እንናገር ከተባለ የአንዳንዶቻችን አእምሮ በርካታ የስሜት ባርነቶችንም ያቀፈ ነው። ይህን የሚያስረዳን ደግሞ በውስጣችን ያሉት ብዙ ነገሮች ለመጀመሪያ ጊዜ በአጋጣሚ የሰማናቸው፣ ያየናቸው፣ የወረስናቸውና እንድንሆናቸው በሌሎች የተነገሩን፥ ሆነው መገኘታቸው ነው። ሆኖም ግን እነዚህ ነገሮች አብረውን በቆዩ ቁጥር ከስሜቶቻችን ጋር ስለሚዋሃዱ ነገሩን ትክክል ለማድረግ ምክንያቶችን እንፈልግላቸዋለን። ከዚያም የእኛው እናደርጋቸዋለን። ምክንያት የማናገኝለትን ደግሞ በሌላ ከመጠየቅም ሆነ ሌላን ሰው ከመጠየቅ እንሸሻለን። በዚህ መንገድ እኛው ጋር እድሜያቸውን ያስረዘሙና ሽግግራቸውን ያስቀጠሉ የመፈተሸ እድል ያላገኙ በርካታ ማንነቶች እንዳሉን እሙን ነው። እንደሚታወቀው አንድን ሰው ትልቅ የሚያደርገው በቃል የሸመደደው እውቀት ብዛትና የመረጃ ማከማቻ መሆኑ አይደለም። ያ መልካም ቢሆንም ብቻውን ግን በቂ አይደለም። ይልቁንም ትልቅነት እውነትን ፈላጊ፣ ፈታሽና ነገሮችን በጥልቀት የማየት ልምምድ ነው። ይሁንና ብዙዎቻችን ያደግንበት ማኅበረሰብ በብዙ ነገሮች ላይ “ይህን ተዉት፥ ያንን ያዙት ማለት የሚያበዛ በመሆኑ የሰጠው ጥቅም ሊኖር ቢችልም፥ ንቃተ ሕሊናችን ከፍታውን እንዳያገኝ እንቅፋት ሆኖታል። ከዚህም የተነሳ አንድን ነገር ከመገንዘባችን በፊት የሌሎችን ሃሳብ በደፈናው መቅዳትን እንመርጣለን። ይህ ደግሞ በሕይወት እውነታዎች ላይ ግልብ ዕይታ እንዲኖረን ወይም በሌሎች ብቻ እንድንመራ፥ እልፍም ሲል የመሃይም ማጎብደድ እንድናጎበድድ ያደርገናል። የዚህ ዋና ምክንያቱ ባሕላችን ነው። ገና ልጆች ሳለን ወላጆቻችን የአንድ አመለካከት እስረኛ አድርገው የመቅረጽ ሚናን እንዲድጫወቱ ስለሚያበረታታ ነው። ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ የበላይነት እንዳላቸው የሚታሰቡት ማኅበረሰቦች ወይም ግለሰቦች የሚደግፉትንና የሚጮሁለትን ነገር በጭፍኑ የመከተል አባዜያችን ነው። እርግጥ በወላጆች መቀረጽም ሆነ የሌሎችን ዕይታ መውሰዱ በራሱ ችግር የለውም። ምክንያቱም የነገሩ ትክክለኝነት እንጅ እውነት የትላንት ወይም የዛሬ የሚባል ነገር የለውም። ነገር ግን ችግር የሚሆነው እነርሱ ያመኑበት እንጅ በራሱ ትክክል ያልሆነ በሚሆንበት ጊዜ ነው። አእምሮን በሚገባ አለመጠቀም የመጀመሪያ ምልክቱ የሌሎችን ዕይታ ለመስማት ፍቃደኛ የማይሆኑ ጠባብ ሰዎችን መፍጠሩ ነው። በታሪክ ውስጥ በአስተሳሰብ መስመር (በመዝሀቦች) መካከል ያለውን ልዩነት በማጉላት በታላቁ በኒ ኡመያ መስጊድ ውስጥ አንድ ወቅት ሶላትን አራት ጊዜ የተለያየ የአስተሳሰብ መስመር ባላቸው ኢማሞች ተሰግዶ እንደነበር ታሪክ ያስታውሳል ። እውነቱን ለመናገር የትኛውም ዓይነት ጭፍንነት የሚገነውና ጽንፍ የሚይዘው አእምሮን ካለመጠቀምና ከማመዛዘን እጥረት ነው። ~ ሰው ምክንያታዊነቱን ሲዘጋ የለመደውን ወይም የወረሰውን ነገር በመደጋገም ግትር ይሆናል። የኔ ሃሳብ ብቻ ትክክል ነው ብሎ መከራከር የተከላካይነት ጠባይን ያመጣል። ቡድንተኝነቱን በሚያጠናክሩ ነገሮች ላይ ብቻ ያተኩራል። የሚያምንበትን ነገር በኃይል ለማሳካትም ይሞከራል። ከዚህም የተነሳ ለበርካታ ምድራዊም ሆነ ሰማያዊ ጉዳቶች ተጋላጭ ይሆናል። የሆነ ሆኖ ግን ታላቁ ቁርኣን የትኛውንም ነገር ለመገንዘብ አእምሮን መጠቀም እንደሚገባና ሌሎችንም በጭፍኑ መከተል ከመስመር እንደሚያወጣ በብዙ አንቀጾቹ ላይ በግልጽ አስፍሯል። ለአብነትም የሚከተሉትን እንመልከት… وَقَالُوا لَوْ كُنَّا نَسْمَعُ أَوْ نَعْقِلُ مَا كُنَّا فِي أَصْبِ السَّعِيرِ "የምንሰማ፥ ወይም የምናስብ፥ በነበርንም ኖሮ በነዳጅ እሳት ጓዶች ውስጥ ባልኾን ነበር ይላሉ።" (አል-ሙልክ፡ 10)
Показати все...
👍 16 4🤔 3🥰 2
ይህ ግሩፕ የሸኻችንን ሸኽ ያሲን ሙሳን ለማሳከም የተከፈተ ነው  በዚህ በተከበር ወር ከኸይር ስራ ልንሰላች አይገባም  ይህ እንደ ተራ ነገር ቆጥረነው scroll አድርገን ልናልፈው ፈፅሞ ተገቢ አይደለም ተቀላቀሉ 👇👇👇 t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0 t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0
Показати все...
بسم الله الرحمن الرحيم { وَٱلۡعَصۡرِ } { إِنَّ ٱلۡإِنسَـٰنَ لَفِی خُسۡرٍ } { إِلَّا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ وَتَوَاصَوۡا۟ بِٱلۡحَقِّ وَتَوَاصَوۡا۟ بِٱلصَّبۡرِ } [Surah Al-asr ] ሰለፎች ተገናኝተው ሲለያዩ ከላይ ያለው ማለትም Surah Al-asr  አንደኛው  ላንደኛው በየተራ ይቀሩት ነበር ። ግን ዛሬ ላይ ይህን የሰለፍች መንገድየተረሳ የተዘነጋ ይመስላል ከኛ ውስጥ አንዳችን ለጓደኛችን ይህን ሱራ አስቁመን ብንቀራለት  ስቆብን ሁላ ሊያልፍ ይችላል አልያም ድምፅ ያምራል ብሎ ያሾፍብናል ለዚህ ሁሉ ምክንያት ግን👇 1/ ዲናዊ የሆኑ እውቀቶችን ካለመገንዘብ 2/ ለቁርአን ያለን ክብር የወረደ ስለመሆኑ 3/ የቀልባችን መድረቅ 4/ጓደኝነታችን ለአላህ ብሎ የተዋደዱ ከሚባሉት ውስጥ የማይመደብ እና ለጥቅም የተገናኘን ስለመሆኑ እንዲሁ ለዱኒያዊ አላማ የተገናኝን        በመሆኑ ነው ሼር ሼር ቻናል t.me/tdar_ina_islam ተቀላቀሉ
Показати все...
👍 1