cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ

የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB 📥Inbox us @sebrisatbuy • መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ Software Https://www.sebrisat.com/

Більше
Рекламні дописи
26 486Підписники
+3024 години
+1067 днів
+22430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

​​ዕለተ ሰንበት | የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች በ24H Sports 1 7:30 Internazionale vs Torino 10:00 Tottenham Hotspur vs Arsenal 12:30 Nottingham Forest vs Manchester City 4:00 Real Betis vs Sevilla 24H Sports 2 9:00 Cádiz vs Mallorca 11:15 Granada vs Osasuna 1:30 Villarreal vs Rayo Vallecano 4:00 Olympique Marseille vs Lens እነዚህን ጨዋታዎች በሙሉ በ24H Sport1 እና Sport 2 መመልከት የምትችሉ ይሆናል። እንደ አማራጭ Amos 4W | Beይን7W | BluePackage 36E | Etv pro Iptv | POPULAR TV pro IPTV የሪሲቨራችሁ Server እና IPTV ካለቀ @SebrisatAd✅ ላይ መልክት በመላክ ወይም 0911 951595 ላይ በመደወል ማስሞላት ትችላላችሁ።
Показати все...

👍 8
የሪሲቨራችሁን የAmos እና የIPTV account ለማስሞላት በ 0911951595 ይደውሉእ ወይም በTelegram @SebrisatAd መልክት ይላኩ።
Показати все...
​​​​​​​​ለውድ ደንበኞቻችን የሪሲቨር Account  እና Iptv ለማስሞላት ለምትፈልጉ የዋጋ ዝርዝር ይህንን ይመስላል ማስሞላት ከፈለጋችሁ  በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታችሁ ማስሞላት ይችላሉ። 📥 በTelegram @SebrisatAd ላይ Inbox ያድርጉልን። 📥 የዋጋ ዝርዝር - • Gshare or superbolt iks የ6 ወር  - 500 ብር • Gshare or superbolt iks የ12 ወር  - 800 ብር •Funcam  እና Apollo የ12 ወር  - 950 ብር •Funcam  የ12 ወር  - 900 ብር •Forever ና Apollo የ12 ወር  - 2000 ብር •Forever  የ12 ወር  - 1700 ብር •EVISSION IPTV - 600 ብር የዓመት •MYHD IPTV የ1 ዓመት ከ 3 ወ - 600 ብር ETV PLUS (የAndroid) የ1 ዓመት - 500 ብር •ETV Pro (የAndroid) የ1 ዓመት - 1000 ብር •Ethioshare የ1 ዓመት - 550 ብር ETV PRO የሪሲቨር የ15 ወር - 600 ብር የSERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ብቸኛ የእኛን Staff የምታገኙበት አማራጭ ከታች ባለው አካውንት ነው የምታሰገቡበትን አካውንት እና ሙሉ መረጃውን @SebrisatAd ላይ Inbox በማድረግ ወይም 0911951595 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
Показати все...

👍 8
YOUTUBE በሪሲቨር ለምትጠቀሙ በPOPULAR T40 ሪሲቨሮች በራሳችሁ Email እና Password Youtube ላይ Login አድርጋችሁ የራሳችሁን Personalized የሆነ Content እንዲመጣላችሁ ማድረግ ትችላላሁ። Youtube እንቢ ካላችሁ - USB Upgrade በማድረግ ወይም Online Update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ።
Показати все...
በ Youtube እና በ Tiktok ገፆቻችን ስለምን ማወቅ ትፈልጋላችሁ። ከስር Comment ላይ ፃፉልን።
Показати все...
👍 8🤣 3😁 1
✅LEG M18 PRO RF OUT ለሆቴሎች ለሆስፒታሎች ለRF SYSTEM ስትቸገሩ የነበራችሁ ሰዎች ይሄ ሪሲቨር ሙሉ ለሙሉ RF OUT ማድረግን የራሱ የሆነ RF ማስተካከያ ስላለው የፈለጋችሁትን ሪሲቨር ደርድራችሁ መጠቀም ትችላላችሁ በቀጣይ ስለ ሪሲቨሩ ሙሉ መረጃ እንለቃለን @addissatellite
Показати все...
👍 16😁 2
👁አስደሳች ዜና👁 አልቆ የነበረው LIFESTAR 55" SMART 4K TV ዛሬ ወደገበያ ገብቷል ፈላጊ ካለ በፍጥነት ይደውል 📞 0920553973 ወይም 📞 0911961727 @bekijacustomer
Показати все...
👍 19😁 2
24H SPORT 1HD
Показати все...
ክረምቱን ተከትሎ በSignal መቆራረጥ ፣ ለኳስ ቻናሎች Quality የሚጨምሩ ገበያ ላያ ካሉት Quality በጣም የሚጨምሩ ፣ ለሽያጭ ፣ ለግል ጥቅም ለደንበኛ የሚሆኑ Terminator Series Laser LNB ዎችን ከPOZZER ELECTRONICS በቅርብ ቀን በገበያ ውስጥ ያገኟቸዋል። - ባለ 1 Laser Terminator Edition LNB - ባለ 2 Terminator Edition LNB - ባለ 4 Terminator Edition LNB @POZZERELECTRONICS | TERMINATOR SERIES
Показати все...