cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Soccer Ethiopia

The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: [email protected]

Більше
Ефіопія169Амхарська155Спорт555
Рекламні дописи
93 121Підписники
-724 години
-1117 днів
-19830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አዲስ ከተማ ተከታታይ አራተኛ ድሉን ሲያመስዘግብ የካ እና ካፋ ነጥብ ተጋርተዋል። https://www.soccerethiopia.net/football/93788/
Показати все...
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አዲስ ከተማ በተከታታይ አሸናፊነት ቀጥሏል - ሶከር ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አዲስ ከተማ ተከታታይ አራተኛ ድሉን ሲያመስዘግብ የካ እና ካፋ ነጥብ ተጋርተዋል። በእለቱ የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ሸገር…

Repost from GOFERE
🔥 ከህፃናት እስከ አዋቂዎች የሚመርጡት 🔥 ❤️ ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ❤️ አድራሻ :- 🏬 አዲስ አበባ ከትንሿ ስታዲየም አጠገብ አን ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ለመረጃና ለትዕዛዝ - 📱 0900006363 @goferesportswear
Показати все...
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት በመጨረሻ ቀን ውሎ በምድብ “ሀ” ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው ወልዲያ ከሞጆ ከተማ ያለ ግብ ሲለያዩ ቤንች ማጂ ቡና በሰፊ ግብ ልዩነት ተጋጣሚውን አሸንፏል። https://www.soccerethiopia.net/football/93784/
Показати все...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ቤንች ማጂ ቡና የዕለቱ ባለድል ሆኗል - ሶከር ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት በመጨረሻ ቀን ውሎ በምድብ “ሀ” ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው ወልዲያ ከሞጆ ከተማ ያለ ግብ ሲለያዩ ቤንች ማጂ ቡና በሰፊ ግብ ልዩነት ተጋጣሚውን አሸንፏል። ቀዳሚ የነበረው መርሐግብር ወልዲያን ከሞጆ…

👍 5
ቡናማዎቹ ኃይቆቹን 2ለ0 በመርታት ወደ ፍጻሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። https://www.soccerethiopia.net/football/93782/
Показати все...
የኢትዮጵያ ዋንጫ | የፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል - ሶከር ኢትዮጵያ

ቡናማዎቹ ኃይቆቹን 2ለ0 በመርታት ወደ ፍጻሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። 9፡00 ላይ በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ፊሽካ በተጀመረው ጨዋታ በጥሩ የኳስ ቁጥጥር ፈጣን አጀማመር ማድረግ የቻሉት ሀዋሳ ከተማዎች 9ኛው ደቂቃ ላይ…

🔥 13👍 3
#ማስታወቂያ በኢዲዋይ የታዳጊ የእግር ኳስ ፕሮጀክት እና በቲኤፍኤ ኢሊት ክለብ በUEFA license ባላቸው አሰልጣኞች አማካኝነት ግንቦት 18 እና 19 እድሜአቸው ከ12 - 15  አመት እድሜ የሆናቸውን ታዳጊ ወጣቶች በወንድም በሴትም የዘመናዊ የእግርኳስ ስልጠና ይሰጣሉ:: ታዳጊዎቹ የውጪውን አለም ስልጠና የደረሰበትን እና በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የስልጠና ልዩነት  ይመለከቱበታል:: የዘመናዊ እግርኳስ ስልጠና ጥራትና ደረጃ  ይማሩበታል:: በዚህ የእግርኳስ ስልጠና በኢዲዋይ ለቀጣይ አመት ከ 5 - 10 የሚደርሱ ተጨዋቾች ስኮላርሸፕ  ያገኛሉ:: በቀጣይ አመት ለሚጀመረው የኢዲዋይ የሴቶች ቡድን ውስጥ የመመረጥ ሰፊ እድል ይኖራቸዋል:: ለመመዝገብ 👇👇👇 https://chapa.link/event/view/EV-zkGsXsk4yqlo
Показати все...
👍 11
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ "ሀ" የመጨረሻ ቀን የ10፡00 ጨዋታ ውጤት ! ቤንች ማጂ ቡና 3-0 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ 27' ናትናኤል ዳንኤል 40' ጃፈር ሙደሲር 60' ሀሰን ሁሴን
Показати все...
ለጨዋታ ተጠራርተናል አንበሳ ቢራን ተጎንጭተናል!
Показати все...
👍 4 3👎 2
የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ውጤት እና የፍጻሜ መርሐግብር !
Показати все...
👍 30👏 3
ኢትዮጵያ ቡና ወደ ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍጻሜ ተሸጋግሯል ! - የፍጻሜ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና
Показати все...
🔥 61👍 18😁 4🙏 2
70' ሀዋሳ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ቡና                     45+6' ዋሳዋ ጄኦፍሪ (ፍ) 53' አንተነህ ተፈራ
Показати все...