cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የፉርቃን መስጂድ ደርሶች

📮 ይህ አዲስ አበባ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር በሚገኘው በታላቁ ፉርቃን መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የዐቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🔗 https://telegram.me/yfurqanders

Більше
Рекламні дописи
3 938
Підписники
-124 години
+547 днів
+15830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ለማስታወስ⤵️ 💥 እንደተለመደው የሴቶች ሙሓደራ በሁሉም መስጂዶች ሴቶች በሴቶ የሚደረግ ይሆናል‼️ ↪️ ልዩ ↪️ የዳዕዋ ↪️ፕሮግራም‼️ 💥 በጉጉት እና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የሴቶች ሙሀደራ ፕሮግራም‼ 🚦 አዲስ አበባ በሚገኙ መሳጂዶች። ✍🏿 1ኛው:- 🛣️ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር 🕌መስጂደል ፉርቃን፣ ✍🏿 2ኛው:- 🛣️ ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር 🕌መስጂደል ሱናህ፣ ✍🏿 3ኛው:- 🛣️ ፉሪ ከፍፁም ሆቴል ፊት ለፊት 🕌መስጂደል ኑር እና ✍🏿 4 ኛው:- 🛣️ ዳለቲ ሰለፍይ ሰፈር 🕌 መስጂድ አል-ረሕማን ናቸው። ✍🏿 5 ኛው:- 🛣️ ዳለቲ ከሺ ብሬ ሱቅ ገባ ብሎ 🕌 መስጂድል ፈላህ ናቸው። ✍🏿 6 ኛው:- 🛣️  ፉሪ ዳር ፉር ወደ ባቡር ጣቢያ መሄጃ ሐጂ እሪልስቴት መንደር 🕌 አቡ በከር ሲዲቅ መስጂድ ናቸው። 🗓️ እሁድ ሚያዝያ /27/ 2016E.C 🗓️ 📮 ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል። 💥 ሁሉም እህቶች ከነዚ ከጠቀሱት ውስጥ በሚቀርባቸው መስጂድ ተገኝተው እንዲሳተፉ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን‼️ ⛔ ማሳሰቢያ ⤵️⤵️ 👜 ፕሮግራሙ የሴቶች ፕሮግራም ነው የወንዶች ደግሞ እንደ ተለመደው አንዋር መስጂድ ይደረጋል💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Показати все...
📚 ሰሂህ ሙስሊም ትምህርት 📓 مختصر صحيح المسلم كتاب صلاة المسافرين وقصرها 🎙በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ፉርቃን መስጂድ {አ/አ አለም-ባንክ} ከዙሁር ሰላት በኋላ።             🗓️ شوال 25-10-1445 ሂጅሪያ } 👉 ደርስ ቁጥር 437👈 🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧 🔗https://t.me/Abuamarabdulaziz/2509
Показати все...
📚አቱህፈቱ አሰኒያህ ሸርሁ አል አጅሩሚየህ📚 📙 التحفةالسنية شرح المقدمة الآجرومية 🎙በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ፉርቃን መስጂድ {አ/አ አለም-ባንክ} ከዒሻ ሰላት በኋላ። 🗓️ شوال 24-10-1445 ሂጅሪያ } 👉 ደርስ ቁጥር 76👈 🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧 🔗https://t.me/Abuamarabdulaziz/2508 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗https://t.me/Abuamarabdulaziz/1666
Показати все...
📚 ሰሂህ ሙስሊም ትምህርት 📓 مختصر صحيح المسلم كتاب صلاة المسافرين وقصرها 🎙በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ፉርቃን መስጂድ {አ/አ አለም-ባንክ} ከዙሁር ሰላት በኋላ።             🗓️ شوال 21-10-1445 ሂጅሪያ } 👉 ደርስ ቁጥር 434👈 🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧 🔗https://t.me/Abuamarabdulaziz/2495
Показати все...
📚ቀዋኢዱል ሙስላ📚 📓القواعد المثلى للشيخ أبي عبدالله محمد بن صالح العثيمين 🎙በኡስታዝ አቡ አማር አብዱለአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው። 🕌በፉርቃን መስጅድ አ/አ አለም ባንክ ከዙህር በፊት 🗓️ شوال- 21 -10-1445 ሂጅሪያ } 👉 ደርስ ቁጥር 37👈 🔗https://t.me/Abuamarabdulaziz/2498 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗https://t.me/Abuamarabdulaziz/2098
Показати все...
📚ኪታቡ ተውሂድ 📚 📓كتاب التوحيد 🎙በኡስታዝ አቡ አማር አብዱለአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው። 🕌በፉርቃን መስጅድ አ/አ አለም ባንክ ከዙህር በፊት 🗓️ شوال   21-10-1445 ሂጅሪያ } 👉 ደርስ ቁጥር 53👈 🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧 🔗https://t.me/Abuamarabdulaziz/2496 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗https://t.me/Abuamarabdulaziz/1648
Показати все...