cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢስላማዊ እውነታ

ኢስላማዊ እውነታዎችን የምንገልፅበትና የምናብራራበት ቻላል!

Більше
Рекламні дописи
11 313
Підписники
-324 години
-317 днів
+1030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

13:03
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በዙልሂጃ አስርቱ ቀናት ምን ምን ብናደርግ ተጠቃሚ እንሆናለን? ዙልሂጃ መቼ ይጀምራል? ጥፍሩንና በሰዉነቱ ላያ ያለዉን ፀጉር ማንሳት የተከለከለዉ ለማን ነዉ? ለእነዚህና ለተጨማሪ መረጃ በአቡ ሀይደር የተዘጋጀዉን አጭር ዳእዎ ተመልከቱ።
Показати все...
15.59 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
02:26
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ክርስቲያኖች ስሙ! እኛ የሚያሳስበን አንድ ነገር ነዉ ይላል ኡስታዝ ዋሂድ ዑመር
Показати все...
9.35 MB
01:55
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ይቆያል እንጂ አህያም... እስልምና በወከባ፣ በጋጋታ፣ በጩሀት አይገባህም። በእዉቀት ቢሆን እንጂ እንኳን በሰላም ተመለሱ!!!
Показати все...
5.48 MB
00:35
Відео недоступнеДивитись в Telegram
«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡» [71:10] فَقُلْتُ ٱسْتَغْفِرُوا۟ رَبَّكُمْ إِنَّهُۥ كَانَ غَفَّارًۭا አላህ የተመሰገነ ይሁንና፣ መጥፎ ስራዎችን እጥብ አድርጋችሁ የምታስወግዱበት ነገር ሰጣችሁ። እርሱም፦ «ልቦናህን ጥደህ ኢስቲግፋር ማድረግ። (ለወንጀልህ ማሀርታን መጠየቅ)» [ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን] https://t.me/islamictrueth
Показати все...
4.09 MB
15:01
Відео недоступнеДивитись в Telegram
" ጀሀነምን ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ " ማለት ምን ማለት ነው? አጥጋቢ መልስ በኡስታዝ አቡ ሀይደር
Показати все...
19.44 MB
03:38
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሶስት ወሳኝ ነገሮች በእስልምና ሀይማኖት ላይ ብቻ ያሉ!
Показати все...
58.03 MB
ያስነጠሰ ሰው አላህን ካመሰገነ ከአላህ እዝነትን ለምኑለት! ካላመሰገነ ግን... وعن أَبي موسى رضي الله عنه، قَالَ: سَمِعْتُ رسول الله صلى الله عليه وسلم، يقولُ:  إِذَا عَطَسَ أحَدُكُمْ فَحَمِدَ اللهَ فَشَمِّتُوهُ، فَإنْ لَمْ يَحْمَدِ الله فَلاَ تُشَمِّتُوهُ  [رواه مسلم] የአላህ መልእክተኛ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ተከታዩን ሲናገሩ ሰምቺያለው በማለት አቡ ሙሳ(ረዲያላሁ አንሁ) አሰተላልፈዋል፦ ”ከእናንተ አንዳንቹ ሲያስነጥስ አላህን ካመሰገነ ከአላህ እዝነትን በመመኘት መልሱለት። አላህን ካላመሰገነ አትመልሱለት።” [ሙስሊም ዘግቦታል] عن أَبي هريرة رضي الله عنه، عن النبيِّ صلى الله عليه وسلم،   قَالَ:  إِذَا عَطَسَ أحَدُكُمْ فَلْيَقُلْ: الحَمْدُ للهِ، وَلْيَقُلْ لَهُ أخُوهُ أَوْ صَاحِبُهُ: يَرْحَمُكَ الله. فإذَا قَالَ لَهُ: يَرْحَمُكَ اللهُ، فَليَقُلْ: يَهْدِيكُمُ اللهُ وَيُصْلِحُ بَالَكُمْ  [رواه البخاري] አቡ ሁረይራ(ረዲያላሁ አንሁ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)እንዲህ ብለዋል፦ "ከናንተ አንዳቹ በሚያነጥስ ጊዜ 'አልሐምዱ ሊላህ' (ለአላህ ምስጋና ይድረሰው) ይበል፡፡ ወንድሙም 'የርሐሙከላህ አላህ ይዘንልህ) ይበለው፡፡ እርሱም መልሶ 'የህዲኩሙላህ ወዩስሊሕ ባለኩም' (አላህ ቅኑን መንገድ ይምራቹ፣ ጉዳያቹንም ያስተካክልላቹ)' ይበል፡፡ [ቡኻሪ ዘግበዉታል] ለበለጠ ኢስላማዊ ዳዕዋ በዚህ ይከታተሉን Click and like በቴሌ ግራም ለመከታተል https://t.me/islamictrueth በቲክቶክ ለመከታተል tiktok.com/@sadamsuleyman በወርድ ፕረስ ለመከታተል https://wincdaawa.wordpress.com
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሰዎችን ልብ የማቅናትና የማስተካከል ስልጣን... 🟣 አላህ በራሱም ሆነ በመልክተኞቹ፣ እንዲሁም በሊቃውንቶቹ አማካኝነት የገለጸውንና ያመላከተውን የሐቅ ጎዳና አምኖ መቀበል ለሚፈልግ ባሪያው በልቦናው ላይ ሂዳያውን ማስቀመጥና ጽናትንም መለገስ እንደሚችል አስረዳ፣ ይህ የአላህ እንጂ የማንም አይደለም። ⚪ ነቢያትም ሆኑ ተከታዮቻቸው ሰዎችን የሐቅን መንገድ ከማመላከት ውጪ እውነቱን እንዲቀበሉ የሰዎችን ልብ የማቅናትና የማስተካከል ስልጣን አልተሰጣቸውም፡፡ ምክንያቱም ማን ከልቡ እውነትን እንደሚፈልግና ማን አስመሳይ እንደሆነ፣ ልብን በመመርመር የሚያውቅ እሱ ብቻ ነውና!! 🟢📖 ۞ "እነርሱን ማቅናት በአንተ ላይ የለብህም፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያቀናል፡፡ ከገንዘብም የምትለግሱት (ምንዳው) ለነፍሶቻችሁ ነው፡፡ የአላህንም ፊት (ውዴታውን) ለመፈለግ እንጂ አትለግሱም፡፡ ከገንዘብም የምትለግሱት ሁሉ (ምንዳው) ወደናንተ ይሞላል፡፡ እናንተም አትበደሉም፡፡" ۞ (📖 ሱረቱል በቀራህ 2፡272) 🟢📖 ۞ "አንተ የወደድከውን ሰው ፈጽሞ አታቀናም፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያቀናል እርሱም ቅኖቹን ዐዋቂ ነው፡፡" ۞ (📖 ሱረቱል ቀሶስ 28:56) ۞ "እነዚያንም የቀኑትን ሰዎች አላህ ቅንነትን ይጨምርላቸዋል።" ۞ (📖 ሱረቱ መርየም 19;76) 🟢📖 ۞ "…አላህ የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ ነው፤ የሚያጠመውም ሰው ለርሱ አቅኝን ረዳት አታገኝለትም።" ۞ (📖 ሱረቱል ከህፍ 17) 🟢📖 ۞ "ይልቁንም እነዚያ የበደሉ ስዎች ያለ ዕውቀት ዝንባሌዎቻቸውን ተከተሉ፤ አላህም ያጠመመውን ሰው የሚያቀናው ማነው? ለነርሱም ከረዳቶች ምንም የላቸውም።" ۞ (📖 ሱረቱ-ሩም 29) 🤲🏻 ጌታችን ሆይ! በእዝነትህና በቸርነትህ እውነቱን ጎዳና ከመራኻቸው ባሮችህ አድርገን፣ በወንጀላቸውና በኃጢአታቸው ሰበብ ለቅጣትና ለጥመት አሳልፈህ ከሰጠሀቸው ባሮችህ አታድርገን!! https://t.me/islamictrueth
Показати все...