cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ተውሂደ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ

ቅደሚያ ለተውሂድ የሱና ኡስታዞች ደርስ ሙሀደራ የሚለቀቅበት ቻናለነው 👇 ‏قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله : إذا أردتَ النّجاة ، وأردتَ السعادة وأردتَ السّلامة مِنْ الضَّلال فَعَليْكَ بِمنهج السلف ( شرح الدُّرة المُضية - صـ ٢٧٩ https://t.me/joinchat/O-WOWnAPED_WoK9F

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
330
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

✏️...ሞት... ሩጫክን ማቆረጥ ላይቀር ምኞትክን መሰረዝ ላይቀር መሞት ላይቀር ክፋት መሸነፋ ላይቀር ልፋት መዉደቅ ላይቀር ዉሸት ምን አለ ጊዜክን ብትጠቀምባት በበጎ ነገር ብታሳልፋት መምጣቶ ላይቀር ሞት ✏️........منقول
Показати все...
➞°✮አግባ ያ ➷ቤቷ በነበረች ➷ጊዜ ሲቀልባት ➷የነበረው አላህ ➷ነው ዛሬ ➷አንተንም እሷንም ➷በአንተም ቤት ➷የሚቀልባቹሁ~°✮ 🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
Показати все...
Photo from السلفية منهجي
Показати все...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عيدكم مبارك تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን . https://t.me/joinchat/AAAAAE2emaW_CXQ_6Wnc8A
Показати все...
ተቀርተዉ ያለቁ ደርሶች ማስቀመጪያ

የኡስታዝ ሁሴን አሊ ሀፊዘሁላህ ተቅርቶ ያለቀው የኪታቡ ተውሂድ የሽኽ ፋውዛን ሙሉ ደርስ እና የኡስታዝ አብዱርህማን ስኢደ አቡ ሂዛም ሀፊዘሁላህ 👉የቢናእ ሙሉ ደርስ ተቀርቶ ያለቀ ታግኛላችሁ እና ሌሎቹም ያለቁ ደርሶች ያግኛሉ ኢንሻ አላህ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጆይን ይበሉ ሼር ያድርጉ 👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAE2emaW_CXQ_6Wnc8A

ተጋብዛችኋል‼️ ማራኪ የኾነ የዒድ ተክቢራ ነው። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Показати все...
تكبيرات العيد.mp31.82 MB
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته عيدكم مبارك تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን . https://t.me/joinchat/AAAAAE2emaW_CXQ_6Wnc8A
Показати все...
تلاوات من صلاة التراويح من مسجد النصر في الحبشة غيمبا ተከታታይ የተራዊህ ሰላት ቲላዋ በጊምባ 🎙️ بصوت الأخ جمال خضر الحبشي حفظه الله تعالى 🎙 በወንድማችን:-ጀማል ኸድር አላህ ይጠብቀው
Показати все...
,,جمال بن خضر ✔.mp31.49 MB
" اللَّهُـمَّ إِنَّـكَ عَفُـوٌ تُحِـبُّ الْعَفْـوَ فَـاعْفُ عَـنِّي " " اللَّهُـمَّ إِنَّـكَ عَفُـوٌ تُحِـبُّ الْعَفْـوَ فَـاعْفُ عَـنِّي " " اللَّهُـمَّ إِنَّـكَ عَفُـوٌ تُحِـبُّ الْعَفْـوَ فَـاعْفُ عَـنِّي "
Показати все...
(ٱلَّذِینَ یُنفِقُونَ أَمۡوَ ٰ⁠لَهُم بِٱلَّیۡلِ وَٱلنَّهَارِ سِرࣰّا وَعَلَانِیَةࣰ فَلَهُمۡ أَجۡرُهُمۡ عِندَ رَبِّهِمۡ وَلَا خَوۡفٌ عَلَیۡهِمۡ وَلَا هُمۡ یَحۡزَنُونَ) [Surah Al-Baqarah 274] እነዚያ ግንዘቦቻቸውን በሌሊትና በቀን በድብቅም በግልጽም የሚለግሱ ለእንርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው በእንርሱም ላይ ፍርሀት የለባቸውም እንርሱም አያዝኑም /አል በቀራህ 274 👇👇👇👇👇 የአካውንት ቁጥር: – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000329889789 ጀማል ነጋሽ እና አወል ሸምሰዲን http://t.me/sunnacom
Показати все...
የመልካም ስራ ጥሪ አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ ይህ "የሱና ሰዎች ስብስብ" ቻናል በጠንካራ የአህለ ሱና ጎዳና የሚገለፅ ትውልድ ከመገንባት አኳያ የራሱን አስተዋፅኦ ለማድረግ ተቋማዊ በሆነ መልኩ ዳዕዋውን በተለያዩ ዘርፎች ለማጠናከር የተከፈተ ቻናል መሆኑ ይታወቃል። በእቅዳችን ከተቀመጡ ቁልፍና መሰረታዊ ስራዎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው በመሃል ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ላይ መርከዝ ገንብቶ ለሀገር አቀፍ የዳዕዋ ስራ መነሻ ማድረግ ሲሆን ይህንን አላማ ለማሳካት 400 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቦታ በ2.8 ሚሊዮን ግዥ መፈፀማችን በቀረበው ሪፖርት መገለፁ ይታወሳል። ስለሆነም በአላህ ፍቃድ በዚህ 400 ካሬ ሜትር ላይ የሚደረገው ግንባታ የወንዶችና የሴቶችን ቦታ ያካተተ G+4 በአራተኛ ፎቅ የሚጠናቀቅ ሲሆን ሙሉ ግንባታው ሲጠናቀቅ ምድርና አንደኛ ፎቅ ለመስጅድ ሆኖ አገልግሎት እንዲሰጥ ሁለተኛና ከዚያ በላይ ያለው ደግሞ ለሂፍዝ ማዕከል ሆኖ የሚያገለግል መርከዝ እንዲሆን ታሳቢ ተደርጎ ዲዛይኑ ተሰርቷል። ስለሆነም ይህን መርከዝና መስጂድ ገንብቶ ከማቆም አኳያ አሁንም ቀላል የማይባሉ ስራዎች ይቀራሉ። እነዚህን ስራዎች በብቃትና በፍጥነት ለመፈፀም የሚቻለው በተጠናከረ የገንዘብ ወይም የኢኮኖሚ አቅም ትብብር አማካኝነት ነው። ስለሆነም ይህን ዒልም የሚሰራጭበት መስጂድና መርከዝ በአጭር ጊዜ ይኖረን ዘንድ የሁላችንም ህልም ነውና ሁላችንም ልክ እንደ ቀድሞው ሁሉ በግንባታ ስራው ላይ የተባበረ የግል አሻራችንን ማሳረፍ ይኖርብናል። በመሆኑም የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 17/8/2013 ኢትዮ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8:00 በቴሌግራም “የሱና ሰዎች ስብስብ” ግሩፕ ውስጥ የOnline የገቢ ማሰባሰቢያ ስለሚካሄድ ሁላችሁም ተገኝታችሁ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እንድታበረክቱ ስንል በአላህ ስም ጥሪ እናስተላልፋለን። የአካውንት ቁጥር: – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000329889789 ጀማል ነጋሽ እና አወል ሸምሰዲን የሱና ሰዎች ስብስብ http://t.me/sunnacom
Показати все...
የሱና ሰዎች ስብስብ

የግሩፑ አላማ በሃገራችን ያለውን የተውሒድና የሱና እንቅስቃሴ ተጋግዞ መደገፍ ነው። * በክፍለ ሃገር ያለውን ደዕዋና ዱዓት ማጠናከር፣* መስጂዶችን መደገፍ፣* የተውሒድና የሱና ኪታቦችን ማከፋፈል፣* ቁርኣን ማከፋፈል፣* የአቅም ችግር ያለባቸውን ጠንካራ አስተማሪዎችን መደጎም፣* በአቅም ማነስ የደዕዋ ጉዞዎች እንዳይሰናከሉ የሚንቀሳቀሱ ዱዓቶችን ወጭ ማገዝ፣ * የኩፍር አደጋ የተደቀነባቸውን ወገኖች መታደግ

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.