uk
Feedback
ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

Відкрити в Telegram

الحق فوق الجميع

Показати більше
1 177
Підписники
+1624 години
+547 днів
+10030 днів
Архів дописів
ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒شرح السنة للبربهاري 🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان حفظه الله 📒ሸርሁ ሱነህ ሊል
🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒شرح السنة للبربهاري 🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان                 حفظه الله 📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ 🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን 🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔷የኢኽዋን አልሙፍሊሲን ሴራ ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :- "ገንዘብን አነፍንፎ በማስወጣት ከኢኽዋን አልሙፍሊስን የበለጠ አንድም ብልህ አላየሁም። ጥሪ የሚያደርጉለት ጉዳይ እስልምና እንደሆነ ለሰዎች ያስመስላሉ። ገንዘብ ለዚህ አላማ ካልዋለ በእስልምና ላይ ካፊሮች ድል እንደሚቀዳጁ ያወራሉ። በዚህ አይነት ፣ ጉዳዩች አልፈው ጉዳዮች ይተካሉ።ጉዳዩ ሲጠናቀቅ ሙስሊሞች አንድም ውጤት አያገኙም ፤ ለኢስላም ድል መቀዳጀትን አይመለከቱም ። ይልቁንም  በኢስላም ላይ ውርደትን ያስተውላሉ። ከዚያም ሰዎችን እንደገና በሌላ ጉዳይ ይጠምዱታል።" ذم المسألة (ضمن مجموعة رسائل علمية) ص ٢١٦ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

+1
أئمة الجرح والتعديل يذمون فيمن يدخل نفسه في كل شيئ . لا تكن متسلطا على إخوانك السلفيين وهم أقل الناس واستوص بهم خيرا واصبر عليهم. https://t.me/HussinAssilty

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒شرح السنة للبربهاري 🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان حفظه الله 📒ሸርሁ ሱነህ ሊል
🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል 📒شرح السنة للبربهاري 🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان                 حفظه الله 📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ 🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን 🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

📓አዲስ ደርስ ለእውቀት ፈላጊዎች 📚 ሪያዱ አስሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰዪዲል ሙርሰሊን 📚 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين ✅ክፍል 108 የኪታቡ  pdf https://t.me/sunah123/3635 ⏰ ሰዓት: ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት  በኋላ  🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር(አቡ ኢልሐም (حفظه الله) 🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡ ፉሪ በሙሐጂሪን መድረሳ ይህ  ደርስ በተጠቀሰው ቀን ና ስዓት ስለሚሰጥ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ስንል መልዕክት እናስተላልፋለን። https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

+2
✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ እጅግ ጠቃሚ የሆነ እሱም የሶርፍ የመጀመሪያው ኪታብ ሲሆን እሱም ኪታቡል ቢናዕ ይባላል 📚متن البناء في علم التصريف  ✍ملا عبد الله الدنقزي ( رحمه الله تعالى) የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇👇 https://t.me/sunah6769/687 🎤 أستاذ محمد بن  نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله تعالى) ♦️ክፍል 23 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769

+2
✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ 📚  مسائل الجاهلية ✍لشيخ الإسلام المجدد  (رحمه الله تعالى ) ✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى) 🎤أستاذ محمد  بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله ) 🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ ⏹ክፍል 56 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

📍 قال ابن القاسم رحمه الله: كنّا إذا ودّعنا مالك بن أنس إمام دار الهجرة يقول: اتقوا الله، وانشروا هذا العلم، وعلّموه ولا تكتموه. 📚 ترتيب المدارك ٤٤٦/١

🛑ቀጥታ ስርጭት ╰┈➢ ተ ╰┈➢ ጀ ╰┈➢ም ╰┈➢ ሯ ╰┈➢ል 📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር (حفظه الله
🛑ቀጥታ ስርጭት              ╰┈➢ ተ                    ╰┈➢ ጀ                         ╰┈➢ም                            ╰┈➢ ሯ                                ╰┈➢ል 📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር                           (حفظه الله) https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌    https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ - ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒منظومة البيقونية 📒መንዙመቱል በይቁኒያ 🎙 أبو إلهام محمد بن نور (وفقه ا
🔖ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ - ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒منظومة البيقونية 📒መንዙመቱል በይቁኒያ 🎙 أبو إلهام محمد  بن نور  (وفقه الله) https://t.me/sunah123 pdf ለማገኘት የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/sunah6769/1788 https://t.me/sunah6769/1788 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

በመዳፋችን የያዝነው “ጠቃሚ” ወይስ “ጎጂ”? ✅ ቀደም ባሉት ዘመናት የሰዎችን ሕይወት ለመቆጣጠርና አገርን ለመውረር ታላላቅ ሠራዊትና መሣሪያዎች ያስፈልጉ ነበር። ዛሬ ግን ዓለም ተቀይራለች። የሰውን ልጅ አእምሮ ለመቆጣጠር፣ ትውልድን ለማስነሳት ወይም ጨርሶ ለማጥፋት አንድ ነገር ብቻ በቂ ሆኗል በመዳፋችን የምናሻሸው ስማርትፎን( ስልክ)። ይህ አራት ማዕዘን መስታወት በውስጡ የዓለምን ዕውቀት አጭቆ የያዘ “የብርሃን ማዕከል” ሊሆን ይችላል፤ በአንጻሩ ደግሞ ሳይታወቅ ሕይወትን የሚቀስፍ፣ ሰላምን የሚነጥቅና ተስፋን የሚያጨልም “የማይመረመር ጠላት” መሆንም ይችላል። ምርጫው ግን ሙሉ በሙሉ በእጃችን ነው። 📌1. የዕውቀት መጋዘን ወይስ የትርኪምርኪ አዘቅት? ከኛ በፊት የነበሩ ሰዎች እንደ ዛሬው ዘመን ዕውቀትን በቀላሉ አግኝቶ አያውቅም። ስልካችንን ከፍተን ስንነካካ፡ ☑️ የዓለም ታላላቅ መጽሐፍት በቤታችን በነጻ ይከፈቱልናል።   ☑️አዳዲስ ቋንቋዎችን፣ የፈጠራ ጥበቦችንና የቴክኖሎጂ ክህሎቶችን መቅሰም እንችላለን። ☑️ ቢዝነሳችንንና ትምህርታችንን ከማንኛውም የዓለም ጥግ ሆነን ማሳለጥ እንችላለን። ነገር ግን ይኸው ስልክ ላይ የሚገኙት የሶሻል ሚዲያ ስልተ-ቀመሮች አእምሯችንን በከንቱ ወሬዎችና ሱስ በሚያስይዙ አጫጭር ቪዲዮዎች (Shorts/TikToks) ለመጠምዘዝ የተነደፉ ስልቶች መሆናቸው ታልሞ የተፈታ ነው ። አስገራሚው እውነታ፡ ብዙዎቻችን ጠቃሚ መጽሐፍ ለማንበብ 10 ደቂቃ ሲያምረን፣ ነገር ግን ምንም የማይጠቅም የሌሎችን ሕይወትና ወሬ ስክሪን ላይ ወደ ላይና ወደ ታች እየሳብን (Scrolling) 3 ሰዓታት ስናባክን የእድሚያችን ሁኔታ የጊዜ ብክነት ሳይሰማን ይቀራል። ስልኩ ዕውቀት ሊሰጠን ሲገባ፣ አእምሯችንን ሰነፍና ትኩረት የለሽ እያደረገው ይገኛል። ስንቶች ናቸው የቲክቶክ ሱሰኛ ሆነው ቀን ሙሉ በሱ የተጠመዱ ፣ስንቶች ናቸው እሱቃቸው በር ላይ ቁጭ ብለው የሚገዛ ሰው ሲመጣ እቃው እያለ ከቲክቶክ ላይ ላለመነሳት የለም የሚሉት ። ስንቶች እሱቅ ላይ ተቀጣሪ ሆነው ነገር ግን የባለንብረቱን ስራ ግደታቸውን ሳይወጡ በቲክቶክ ተጠምደው ወሩ ሲደርስ እንደሰራ ሰው ደመወዝ የሚቀበሉ፣ ስንት የድን አስተማሪዎች(ኡስታዞች) በተማሪ ስዓት እስልክ ላይ ተደፍተው የተማሪዎችን ጊዜ የሚጨርሱ፣ ስንቶች በመስጅድ ውስጥ ከሶላት ብኋላ ዚክር በማድረግ ፈንታ  ቴሌግራም ይገባል ይወጣል ኢሞ ይገባል ይወጣል ....  ብቻ ለማነኛውም ቤቱ ይቁጠረው 📌2. የመገናኛ መሣሪያ ወይስ የብቸኝነት መፈልፈያ? ከስልክ ጥቅሞች በሩቅ ያሉትን ለማቅረብ ነበር። በዓለማችን ማዶ ያለን ዘመድ በሰከንዶች ውስጥ መገናኘት መቻል ድንቅ ተአምር ነው። ነገር ግን የሚያሳዘነው እውነታ፣ ስልኩ “በሩቅ ያሉትን ሲያቀርብ፣ በቅርብ ያሉትን ግን ማራቁ” ነው። ዛሬ በአንድ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ቤተሰቦች በአንድ ማዕድ ዙሪያ ተቀምጠው እርስ በርስ አይያዩም። ሁሉም ስልኩ ውስጥ ተቀብሯል። * አባት ስልኩ ላይ ነው፤ * እናት በዲጂታሉ ዓለም ተጠምዳለች፤ * ልጆች የሞባይል ጌም ውስጥ ተጠምደዋል። በአካል በአንድ ክፍል ውስጥ ቢኖሩም፣ በመንፈስ ግን እጅግ በጣም የተራራቁ ናቸው። በሺዎች የሚቆጠሩ የፌስቡክና የቴሌግራም “ጓደኞች” እያሉን፣ በገሃዱ ዓለም ግን አብሮን የሚጫወትና የልባችንን የምናዋየው ሰው አጥተን በብቸኝነት የምንሞቅቅ ስንቶቻችን ነን? 📌3. ሕይወትን የሚቀማ ጠላት ሲሆን! ስልክ መቼ ነው ሕይወትን የሚቀማ ጠላት የሚሆነው? ካላችሁኝ ለምሳሌ፦ ✅ የደህንነት ጠላት ሲሆን፡ መንገድ ላይ  መኪና እየነዳ ስልክ ላይ በሚደረግ የሰከንዶች ትኩረት ማጣት ሳቢያ ስንት  ሕይወት በአደጋ እንደጠፋ አስባችሁት ታውቃላችሁ? ✅ የሰላም ጠላት ሲሆን፡ ከሌሎች ሰዎች የውሸትና የተቀባባ የሶሻል ሚዲያ ሕይወት ጋር ራሳችንን በማወዳደር፣ በራሳችን ኑሮ እንድንበሳጭና በጭንቀት በድብርት ውስጥ እንድንዋጥ ያደረገው ስንቶችን ነው። ✅ የክብር ጠላት ሲሆን፡ በማይታወቁ የኦንላይን አጭበርባሪዎችና ወጥመዶች ውስጥ በመግባት ስም፣ ክብርና ንብረት  የጠፋው የስንቶቹ ነው ። ስንት እህቶቻችን በስልክ ወጥመድ በባለጌዎች የዱኒያንም የአኼራ ሂወታቸውን አበላሽተዋል። 🔴 ማጠቃለያ፦ መሪው ማን ነው? አንተ ወይስ ስልክህ? ስልክ ራሱን የቻለ ክፋት የለውም፤ እርሱ ፍፁም ግዑዝ መሣሪያ ነው። ክፋቱና አደጋው የሚመጣው እኛ አጠቃቀማችንን መግራት ሲያቅተን ነው። ስልካችን ጠዋት ከእንቅልፋችን ስንነሳ ጀምሮ እስከ ማታ መተኛታችን ድረስ ሕይወታችንን የሚመራና በራሱ ፍላጎት የሚያንቀሳቅሰን "ጌታ" መሆን የለበትም። ይልቁንም እኛ የምናዘው፣ ለዕውቀታችን፣ ለሥራችንና ለዕድገታችን ብቻ የምንጠቀምበት "ታማኝ አገልጋይ" ሊሆን ይገባል። ዛሬውኑ ራሳችንን እንጠይቅ፡ ስልካችን እየተጠቀምንበት ነው ወይስእየተጠቀመብን? ወይስ  ሕይወታችንን ከሞባይሉ ከስክሪን ጀርባ እየቀበርነው ነው ። 🧷 እናንተ የአላህ ባሮች ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ https://t.me/sunah123

الدين النصيحة قال العلامة ابن سعدي -رحمه الله-: " المنصوح ولو كان كبير القدر كثير العلم: عليه أن لا يغضب ولا يشمئز؛ بل يبادر بقبول النصيحة ". 📚تيسير اللطيف المنان ٢٥٠/١

🛑ቀጥታ ስርጭት ╰┈➢ ተ ╰┈➢ ጀ ╰┈➢ም ╰┈➢ ሯ ╰┈➢ል 📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር (حفظه الله
🛑ቀጥታ ስርጭት              ╰┈➢ ተ                    ╰┈➢ ጀ                         ╰┈➢ም                            ╰┈➢ ሯ                                ╰┈➢ል 📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር                           (حفظه الله) https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌    https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123