uk
Feedback
ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

Відкрити в Telegram

الحق فوق الجميع

Показати більше
1 177
Підписники
+224 години
+477 днів
+10530 днів
Архів дописів
🔷 በዱንያ ጉዳይ የበላይህን ሳይሆን የበታችህን ተመልከት አቡሁረይራ የሚከተለውን የረሱል - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ሐዲስ አስተላልፈዋል :- "ከእናንተ አንዳችሁ በገንዘብ እና በአካላዊ አፈጣጠሩ የሚበልጠውን አካል ከተመለከተ ከእርሱ በታች ያለውን ይመልከት።" ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል። ቃሉ ከቡኻሪ የተወሰደ ነው። በሙስሊም ያለው አገላለጽ ደግሞ እንዲህ የሚል ነው:- "ከእናንተ በታች ያለውን ተመልከቱ ፤ ከእናንተ ባላይ ያለውን አትመልከቱ። ምክንያቱም ለእናንተ  አላህ የሰጣችሁን ጸጋ ከመናቅ ሊያግዳችሁ ይችላልና" https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " إِذَا نَظَرَ أَحَدُكُمْ إِلَى مَنْ فُضِّلَ عَلَيْهِ فِي الْمَالِ وَالْخَلْقِ فَلْيَنْظُرْ إِلَى مَنْ هُوَ أَسْفَلَ مِنْهُ ". متفق عليه واللفظ للبخاري ولفظه عند مسلم : : " انْظُرُوا إِلَى مَنْ أَسْفَلَ مِنْكُمْ، وَلَا تَنْظُرُوا إِلَى مَنْ هُوَ فَوْقَكُمْ ؛ فَهُوَ أَجْدَرُ أَنْ لَا تَزْدَرُوا نِعْمَةَ اللَّهِ عليكم ".

"خطورة دعوي الترقيع والترميم للبيت السلفي الحادث! وبمن يرقع ومع من؟! وبمن يرمم ومع من؟! والبيت قائم - بحمد الله - دون حاجة إلى ترقيع بمميع أو ترميم بسروري! فدعوى لم الشتات باسم الترميم خدعة منهجية! فلا يرقع الصرح بمميع ولا يقام العمود بسروري، فالدعوة غنية بنقائها وصفائها عن تكثير سوادها بتجميع معاديها أو اتخاذ خصومها مددا!" https://youtu.be/qRpJhlSFQ0I

ጠያቂው እንድህ ይላል እስላማዊ ነሺዳ በአሁን ግዜ የተሰራጩ እስላማዊ ነሺዳዎች ፍርዳቸው ምንድነው ።
መልስ
መጀመርያ ይህችን ስያሜ ኬየት እንደመጣች እንድታፀድቁልኝ እፈልጋለሁ። እስልምና ውስጥ ኢስላማዊ ነሺዳ የሚባል እንዳለ ከየት ነው ይህች ስያሜ የመጣችው ?? ነሺዳዎች አዎን አሉ ነገር ግን ኢስላማዊ አንላቸውም ነሺዳ ብቻ ነው የምንለው። እሷም ከሙዚቃ አይነት ናት ሙዚቃ ደግሞ ሀራም ነው ሙዚቃ ሀራም ዝማሬዎች ሀራምናቸው።
ማነው እሱ ከሙዚቃዎች መካከል ነሺዳን መርጦ ሀላል ናት የሚለው ለዚህ መረጃ ይስጠን ?
ግጥም መግጠምማ ገጣሚ ውይ ደግሞ ዘጋቢ ግጥም ቢገጥም ሰዎችን እየሰሙት ችግር የለውም፡ ይሄ ነሺዳ አይደለም ኢንሻድ መግጠም ነው የሚባለው።
ሀሰን ኢብኑ ثاቢት ነብዩ ዘንድ ግጥም ይገጥም ነበር።
ነሺዳ እና በኢንሻድ መካከል ልዩነት አለው ኢንሻድ የሚባለው ከአንድ ሰውነው የሚመነጨው።
ነሺዳ ደግሞ በጀመዓ የተቀናጀች የተዜመች ነች ። የሱፈያዎችን ነሺዳ የምትመስልናት ዚክር ናት አሏህን መታዘዝ ናት ብለው ነው የምያስቧት ለዚህ ስራ ምንም መሰረት የለውም።
ነሺዳ የመጣችው ጎጠኞች (የቢዳዓ ሰወች)በመጡ ግዜ ነው ነሺዳ ይዘው መጡ። ሁሉም ቡድን ተከታዮቿን የምታነሳሳበት ነሺዳ አላት ይሄ ነው አላማቸው።
በሺይኽ ፈውዛን የተሰጠው ፈተዋነው
ሼር ሼር እያደረጋቹሁ አድርሱልኝ ውንድማቹሁ ሙሀመድ ኡመር ነኝ
ይነበብ ይነበብ 👆👆👆 ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/yeselfochmenhaj

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " إِذَا نَظَرَ أَحَدُكُمْ إِلَى مَنْ فُضِّلَ عَلَيْهِ فِي الْمَالِ وَالْخَلْقِ فَلْيَنْظُرْ إِلَى مَنْ هُوَ أَسْفَلَ مِنْهُ ". متفق عليه واللفظ للبخاري ولفظه عند مسلم : : " انْظُرُوا إِلَى مَنْ أَسْفَلَ مِنْكُمْ، وَلَا تَنْظُرُوا إِلَى مَنْ هُوَ فَوْقَكُمْ ؛ فَهُوَ أَجْدَرُ أَنْ لَا تَزْدَرُوا نِعْمَةَ اللَّهِ عليكم ".

የግጥሜ ርዕስ የአህባሺ ቅራቅንቦ
የአህባሺ ቅራቅንቦ ፀባይ Oplus እምነት ፍልስፍና ተግባር ቅጠል በጣሺ ማንነት ስንፍና። የአህባሺ አይነት መይት አይገኝምና በለው በመረጃ የተውሂዱ ጀግና። እርገጠው አትፍራ አትሰልች ቀንሌት እንደ ባብቀጥቅጠው።
መረጃ እየጠቀስክ ጥመቱን አጋልጠው ከገጠር ከተማ አህባሺን እርገጠው።
እርገጠው አትፍራ በሁሉም አቅጣጫ ዙራያውን ክበበው ለህዝብ አውጣና አጋልጥ ።
ኪታቡን አንብበው
ከዝያም በውብ ደሊል አንጋለህ ለብልበው ። መቀመጫ ይጥፍው አዋርደው በየትም ።
አህባሺ በምድር ላይ መኖር የለበትም።
እስከተከታዩ ጀምረህ ከአለቃው በሰላመረጃ ሰብስብና
ውቃው
እርገጠው ግራም ነፈሰ ቀኝ ወደድክም ጠላህም አህባሺ ይረገጣል ።
አላዳምጥህም ለምን ካልከኝ አህባሺ ንፀህ ያቆሺሻል።
እኛዝም ካልነው የዋህ ያበላሻል ስለዚህ ምርጥ ዘሩን አረም እንዳይበቅልበት ።
የአህባሺ ቅራቅንቦ መጠረግ አለበት።
ይነበብ ይነበብ ሼር ሼር እንዳይረሳ
አቡ አመተሏህ ሙሀመድ ኡመር
👆👆👆👆👆 https://t.me/yeselfochmenhaj ቻናላችንን ይቀላቀሁ https://t.me/yeselfochmenhaj

قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله فنحن مدافعـون عن الـسـنة لا عن أنفسنا ونحن نسمع أناساً يسبوننا ولا نرد عليهم https://t.me/sunah123

السلفية ليست حزبا : للشيخ العلامة محمد أمان الجامي .

🥇ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም በሙሓጂሪን መድረሳ 👉ዛሬ ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ባለው ልዩ የሙሓደራ መሰናዶ ይቀርብላችኋል 🪩አድራሻ ፉሪ 20 ሜትር ሙሓጂሪን መድረሳ የሙሓደራው ልዩ ርእስ "ጀነትና
🥇ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም በሙሓጂሪን መድረሳ 👉ዛሬ ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ባለው ልዩ የሙሓደራ መሰናዶ ይቀርብላችኋል 🪩አድራሻ ፉሪ 20 ሜትር ሙሓጂሪን መድረሳ የሙሓደራው ልዩ ርእስ "ጀነትና ጸጋዎቿ" 👉በዚህ ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም የሚዳሰሱ ነጥቦች.. 1) ما هي الجنة 👉1) ጀነት ምንድን ናት? 2) ما الذي يوجد في الجنة ونذكر بعض نعمها 👉2) በጀነት ውስጥ ምን ምን ልዩ ነገር አለ ጸጋዎቿስ? 3) ما هي درجات الجنة وتفاوتها وأبوابها وأعلى درجة الجنة 👉3) የጀነት ደረጃዎችና በጀነት ውስጥ የደረጃ መበላለጥ እንዲሁም ስለ በሮቿ እና የጀነት ከፍተኛው ቦታ ? 4) من هم الذين يدخلون الجنة 👉4) ጀነት የሚገቡት እነማን ናቸው? 5) كيف يدخلون الناس الجنة 👉5) የጀነት ሰዎች እንዴት ነው ጀነት ውስጥ የሚገቡት? 🎙በ ኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም (አላህ ይጠብቀው) 👉ከመግሪብ ሰላት ቡሀላ እዛው እንገናኝ... https://t.me/almuhajrinmedresa

በ ጉ ጉ ት ሲጠ በቅ የነበረው ፕሮግራም
ተ ጀ መ ር ነው ገባ ገባ በሉ
0932867418 ያገኙናል። 👇👇👇 @Adarawi በ ኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም (አላህ ይጠብቀው) https://t.me/almuhajrinmedresa

🥇ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም በሙሓጂሪን መድረሳ 👉ዛሬ ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ባለው ልዩ የሙሓደራ መሰናዶ ይቀርብላችኋል 🪩አድራሻ ፉሪ 20 ሜትር ሙሓጂሪን መድረሳ የሙሓደራው ልዩ ርእስ "ጀነትና
🥇ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም በሙሓጂሪን መድረሳ 👉ዛሬ ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ባለው ልዩ የሙሓደራ መሰናዶ ይቀርብላችኋል 🪩አድራሻ ፉሪ 20 ሜትር ሙሓጂሪን መድረሳ የሙሓደራው ልዩ ርእስ "ጀነትና ጸጋዎቿ" 👉በዚህ ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም የሚዳሰሱ ነጥቦች.. 1) ما هي الجنة 👉1) ጀነት ምንድን ናት? 2) ما الذي يوجد في الجنة ونذكر بعض نعمها 👉2) በጀነት ውስጥ ምን ምን ልዩ ነገር አለ ጸጋዎቿስ? 3) ما هي درجات الجنة وتفاوتها وأبوابها وأعلى درجة الجنة 👉3) የጀነት ደረጃዎችና በጀነት ውስጥ የደረጃ መበላለጥ እንዲሁም ስለ በሮቿ እና የጀነት ከፍተኛው ቦታ ? 4) من هم الذين يدخلون الجنة 👉4) ጀነት የሚገቡት እነማን ናቸው? 5) كيف يدخلون الناس الجنة 👉5) የጀነት ሰዎች እንዴት ነው ጀነት ውስጥ የሚገቡት? 🎙በ ኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም (አላህ ይጠብቀው) 👉ከመግሪብ ሰላት ቡሀላ እዛው እንገናኝ... https://t.me/mubarekebrahiml

ከአሉ ተባለ ወሬ ተከልክለናልና እንጠንቀቅ!! ————— አሎባልታ ወሬ ብዙዎችን በተለያየ መንገድ አክስሯል!! አሉ ተባለ ወሬ በማህበረሰቡ ላይ ጉዳቱና መዘዙ የከፋ ስለሆነ ሸሪዓችን አጥብቆ ከልክሏል። ከወርራድ አስሰቀፊይ ተይዞ እንዲህ አለ:- ሙዓዊየህ ወደ ሙጊረህ ቢን ሹዕበህ እንዲህ በማለት ፃፈ፣ ከአላህ መልክተኛ ﷺ ከሰማሀው ምክር የሆነ ነገር ወደኔ ፃፍልኝ አለው፣ ሹዕበህ ኢብኑ ሙጊረህም እኔ ከመልክተኛው ﷺ የሚከተለውን ሲሉ ሰምቻለሁ በማለት ፃፈለት:- “አላህ ሶስት ነገሮችን ጠልቶላችኋል፣ አሉ ተባለን፣ ገንዘብን ማባከንና ጥያቄ ማብዛትን።” [ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት ሶሂህ ሀዲስ ነው።] - በዚህ አሉ ተባለ ወሬ ስንቱ ሱሰኛ ሆነ?! - ስንቱ ከቂርኣት (ከደርስ) ርቆ በዚህ ተጠመደ?! - ያውም የበለጠ ከማበላሸት ውጭ ሊያስተካክለው በማይችለው ነገር ላይ ገብቶ ስንቱ ተጠመደ?! - ስንቱ ነው በእንዲህ ያሉ ወሬዎች ተጠምዶ እውቀት ፈላጊ ምስኪኖችን ከደርስ ያቋረጠው?! - ስንቱ ነው በዚህ መልኩ ለቢድዐህ ባለቤቶችና ለአስመሳዮች በር የከፈተው?! - ስንቱ ነው በዚህ ተግባር ተዘፍቆ ከድሮ ጀምሮ ወደ ቡድንተኝነት (ተሀዙብ) ያመራው?! = አረ እንንቃ!! ጎበዝ ጊዜያችን አናባክን!! ወዳጅነትን አሻክረው በጀመዓ ላይ ክፍተት እንዲፈጠር ሰበብ ከሚሆኑ ተግባሮች እንራቅ!! አሉ ተባለ ወሬን አጥብቀን ተጠይፈን እንራቅ!! ከውስጥ ውስጥ መሰሪና እርስበርስን አጠራጣሪ ከሆኑ አካሄዶች እንጠንቀቅ!! ማንም ይሁን ማን… ያለ በቂና ግልፅ ማስረጃ ወሬ አንቀበል!! ታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “በአሉ ተባለ ወሬ፣ ጥያቄን በማብዛትና ጊዜን በማባከን መወጠር (ቢዚ busy) መሆን በሰዎች መካከል ከተንሰራፋ በእውነቱ በሽታ ነው!! አላህን ጤነኛነትን እንጠይቀዋለ!!። ይህ ተግባር እንደ ትልቅ አንገብጋቢ ጉዳይ ይሆንበታል፣ በል እንዲያውም አንዳንዴ (በዚህ ተግባር ያልገጠመውን) ጥላትነት ለማይገባው ሁሉ ጥላትነትን ይጠቀማል፣ አለያም ደግሞ (በዚህ ተግባር ስለ ገጠመው ብቻ) ወዳጅነት የማይገባውን ወዳጅ ሊያደርግ ይችላል። ወደዚህ ደረጃ የሚደርሰው፣ ለዚህ እውቀትን ከመፈለግ አርቆ ውጥረት ውስጥ ለከተተው (ለአሉ ባልታ ወሬ) ከሰጠው ትኩረት የተነሳ ነው። እንደ ማስረጃ የሚያቀርበው ደግሞ ሀቅን መርዳት ነው የሚል ነው። እውነታው ግን እንደዛ አይደለም!። ይልቅ እውነታው ነፍስንም ሆነ ሰዎችን በማይመለከታቸው ነገር ውጥረት ውስጥ መክተት ነው!!። የሆነ ወሬ ሳትፈልገው መምጣቱ ግን ውጥረት ውስጥ ሊከትህ አይችልም፣ እንደ ወሬ ማንኛውም ሰው ዘንድ ሳይፈልገውና ለወሬው ቦታ ሰጥቶ ሳይዘጋጅለት ሊመጣው ይችላል ነገር ግን ቦታ አይሰጠውም፣ በሱ ውጥረት ውስጥ አይገባም!!። ትልቅ ትኩረት የሚሰጠውም ጉዳዩ አይሆንም!! ምክንያቱም እውቀት ከመፈለግ ያዘናገዋል፣ ነገሮችንም ያበላሽበታል፣ በማህበረሰቡም ውስጥ የቡድንተኝነትን በር ይከፍታል፣ በዚህ ሰበብም ኡመቱ ለመከፋፈል ይበቃል።” [መጅሙዕ አል-ፈታዋ 26/127] ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) በድጋሚ ተፍሲሩ ጁዝእ ዐማ ገፅ 197 ላይ እንዲህ አሉ:- “በእኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው ፊትናዎችን ግልፅ የወጡትንም ይሁን በድብቅ የሚሰራጩትን መጠንቀቅ ነው!!፣ ሰዎችንም ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ ከሚያነሳሱ ነገሮች ሁሉ መራቅ ይጠበቅብናል፣ ሁሌም መረጋጋትን መያዝ ይጠበቅብናል፣ ከአሉ ተባለ ወሬ እና ጥያቄን ከማብዛት መራቅ ግዴታ ይሆንብናል፣ ይህ ነቢዩ ﷺ ከከለከሉት ተግባርም ነው። ስንት (በአሉ ተባለ ወሬ የምትሰራጭ) አንዲት ቃል የሰላ ሰይፍ የምትሰራውን ሰርታለች?!፣ በእኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው የሚግባባና የሚዋደድ ማህበረሰብ እንዲሆን ከፊትና እና ፊትናን ከሚቀሰቅስ ነገር መራቅ ነው!!።” ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

​📉 የኢኽዋን እና የሙመይዓህ አደገኛ መርዝ፡ ያንተን/ችን ኢማን በስለት ማረድ! ​የሰለፎች መንገድ የሰው ፊት አይቶ አይለዋወጥም። ዛሬ ግን ሁለት አጥፊና ልብን የሚያደነዝዙ አስተሳሰቦች ወደ ገደል እየመሩህ/ሽ ይገኛሉ፦ ✅​ የኢኽዋን (የፖለቲካ አዙሪት) አካሄድ፦ ቁጥርንና ስልጣንን ለማብዛት ሲባል የነብዩን ﷺ ሱና ዋጋ የሚያስከፍል የጥፋት መንገድ ነው። "የጋራ ጠላት አለብን" በሚል ሰበብ የሽርክና የቢዳዓ ሰዎችን እቅፍ አድርገህ/ሽ የሱና መሻይኾችን እንድትወጋ ያደርግሃል/ሻል። ✅​ የሙመይዓህ (የማለስለስና የይስሙላ) በሽታ፦ ይህ ደግሞ በሱና ስም እየመጣ ያንተን እምነት ከውስጥ የሚበላ መርዝ ነው! "አታጥብቅ፣ አትናገር፣ ሰውን አታራርቅ" እያለ ያንተን/ችን የዲን ቅናትን (ገይራህን) ያጠፋዋል። ሰዎችን ላለማስቀየም ስትል  ስህተትን "ማለስለስ"፣ ዲንን "ማቅለጥ" ስራዬ ብለህ/ሽ እንድትይዝ  ያደርግሃል። ​ስለነዚህ መሰሪዎች ታላቁ ሊቅ ፈُደይል ኢብኑ ዒያድ (ረሂመሁላህ) ልብን በሚቀድ ቃል እንዲህ አስጠንቅቀውሃል።
​«لا تجالسْ مع صاحبِ بدعةٍ؛ فإني أخافُ أن تنزلَ عليك اللعنةُ» “ከቢዳዓ ሰው ጋር አትቀማመጥ! በአንተ ላይ መርገምት (ለዕን) (የአላህ ርቀት) እንዳይወርድብህ እፈራለሁና!”
​አንተ/አንቺ ግን ዛሬ የኢኽዋንና የሙመይዓህ መፈክሮችን እያጨበጨብክ/ሽ፣ ከአላህ መርገምት ይልቅ የሰዎችን ቁጣ ትፈራለህ/ሽ! ምንኛ መክሰር ነው! ​💔 የልብህ/ሽን ስብራት የሚያሳይ የእንባ ጥሪ፦ ​ለመሆኑ ማንን ለማስደሰት ነው ይህ ሁሉ እሳቤህህ/ሽ? የሰማይና የምድር ጌታ የሆነው አላህ እየተቆጣ፣ የእሱ ዲን እየተበረዘ... አንተ/አንቺ ግን ፍጡራንን ላለማስቀየም ስትል/ይ ዝምታን ትመርጣለህ/ሽ? ​ግን ያንተ/ያንቺ ማለስለስ ደሊል ሳይሆን ይሉኝታ ነው! ሰዎችን መፍራት ነው! ​እስኪ ዛሬ ሌሊት ብቻህን/ሽን ስትሆን/ኚ፣ መብራቱን አጥፍተህ/ሽ ከጌታህ/ሽ ጋር ተገናኝ/ኚ። የሰዎችን ውዳሴ እርሳው። የቂያማ ቀን ብቻህን/ሽን ነው በጨለማው ቀብር የምትቀበረው! ያኔ ያጨበጨቡልህ/ሽ የድርጅት ጓደኞችህ/ሽ፣ "ለኡማው አንድነት የሚለፋ ጥሩ ሰው ነው" እንዲሉህ ስትል ዲንህን ያቀለጥክላቸው ሰዎች ሁሉ ጥለውህ ይሸሻሉ። አላህ ፊት ስትቆም  ምን ልትመልስ ነው? ​የከንቱ ውዳሴን ቆሻሻ በእንባህ የምታጥብበት ጊዜው አሁን ነው። እስኪ ልብህን ሰብረህ፣ ድምፅህን አውጥተህ አልቅስና በል፦
​"ጌታዬ ሆይ! በይሉኝታ ሰንሰለት መታሰሬ ይብቃኝ። የሰዎችን ጭብጨባ ፍለጋ ሱናህን ማቅለጤ ይብቃኝ። ዛሬ የውሸት ጭምብሌን በቁሜ ሰብሬዋለሁ! ሰዎችን ለማስደሰት ስል ዲኔን ከእንግዲህ አላጎድልም። ወደ ንጹሁ፣ ጥራት ወዳለውና ደም ለተከፈለበት የሰለፎች መንገድ ተመልሻለሁ... ያ አላህ! ማረኝ! አፅናኝ! ከዚህ በላይ አታዋርደኝ!" በል
✅የቁም ስቅይት፡ ሀቅን ለይቶ ማወቅና በሰው ፍርሃት መሸጥ! ​በጣም የሚያስለቅሰውና ልብን የሚያደማ እውነታ ምን መሰለህ/ሽ? የኢኽዋንና የሙመይዓህ አካሄድ መርዘኛ መሆኑን እያወቅክ/ሽ፣ የሰለፎች መንገድ ብቸኛው የነፃነትና የጥራት ጎዳና መሆኑን እያመንክ… ነገር ግን "ሰዎች ምን ይሉኛል? ብቸኛ እሆናለሁ፣ ከማህበረሰቡ እገለላለሁ፣ ጓደኞቼን አጣለሁ" በሚል ሰነፍ ስሜት ሀቅን ስትደብቅ/ቂ መኖርህ/ሽ ነው! ​ታላቁ ሊቅ ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
​«لَيْسَ الْعَاقِلُ الَّذِي يَعْرِفُ الْخَيْرَ وَالشَّرَّ، إِنَّمَا الْعَاقِلُ الَّذِي إِذَا رَأَى الْخَيْرَ اتَّبَعَهُ، وَإِذَا رَأَى الشَّرَّ اجْتَنَبَهُ» “አዋቂ (ብልህ) ማለት መልካምና ክፉን የሚለይ ብቻ አይደለም፤ እውነተኛ አዋቂ ማለትማ መልካሙን ሲያይ የተከተለው፣ ክፉውን (ባጢልን) ሲያይ የራቀው ሰው ነው!
” ​ዛሬ ግን በአንተ/በአንቺ ዘንድ እውቀት ማለት በየመድረኩ መናገርና በየማህበራዊ ሚዲያው መከራከር ብቻ ሆኗል። በተግባር ግን ሰዎችን ላለማስቀየም ስትል ዲንህን  ትደልላለህ። ይህ እውቀት ሳይሆን በራስ ላይ የሚነበብ ማረጋገጫ (ሁጃ) ነው! ​🛑 የቂያማ ቀን ትዕይንት፡ ያጨበጨቡልህ/ሽ ሁሉ ጠላትህ/ሽ ሲሆኑ! ​እስኪ ያንን አስፈሪ ቀን በልብህ/ሽ አይን ሳለው/ዪው። ፀሃይ አንድ ስንዝር ቀርባ፣ ህዝቡ በላቡ ውስጥ እየዋኘ፣ ጭንቀቱ ሰማይ በነካበት በዚያ ቀን… ዛሬ ደስ ልታሰኛቸው ብለህ ሱናህን ያቀለጥክላቸው የኢኽዋን መሪዎች፣ ዛሬ ፊት አይተህ ቢዳዓቸውን ያለፍክላቸው የሙመይዓህ ጓደኞችህ ሁሉ ፊታቸውን ያዞሩብሃል/ሻል። ​አላህ በቁርኣኑ የነገረንን ያንን አስለቃሽ እውነታ አስታው
ስ፦ ​«الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِينَ» “ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ነው፤ አላህን ፈሪዎች   ብቻ ሲቀሩ።” (አል-ዙኽሩፍ፡
67) ​ዛሬ በጥቅምና በይሉኝታ የገነባኸው/ሽው ወዳጅነት ሁሉ ነገ ወደ ከባድ ጠላትነት ይለወጣል። ያኔ "እባካችሁ ለናንተ ስል እኮ ነው ዲኔን ያላላሁት፣ ለናንተ ስል እኮ ነው ዝም ያልኩት"
ብት ላቸው… ​“እኛ ምን አገባን? አንተ ራስህ ነህ የጠፋኸው!” ብለው ጥለ
ውህ ይሸሻሉ። ​📢 ይህንን ጩኸት አሁኑኑ ሼር አድርገው! (Share) ​ይህ ፅሁፍ ምናልባትም በይሉኝታ ጨለማ ውስጥ ለታፈነች አንዲት ነፍስ የመዳኛ ብርሃን ሊሆን ይችላል። ሰዎችን ለመሰብሰብ ሲባል ዓቂዳ በሚሸጥበት፣ ሱናን ማለስለስ እንደ ብልህነት በሚቆጠርበት በዚህ ዘመን… የዚህን ፅሁፍ መልዕክት ሼር በማድረግ የቁም ሬሳ የሆኑትን ወጣቶች ቀስቅ
ሳቸው! ​"ጌታዬ ሆይ! ልቤን በሱናህ ላይ አፅናው፣ ከይሉኝታና ከሰዎች ፍርሃት ነፃ አውጣኝ። ባንተ መንገድ ላይ የምሞት እንጂ ለሰዎች ጭብጨባ ዲኔን የምሸጥ አታድርገኝ!"
አሚን። https://t.me/sunah123

አቡል ፈድል ሷሊህ ቢን አል-ኢማም አሕመድ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አሉ፦ ​"ከጎረቤቶቻችን አንድ የሆነ ሰው (ፂሙን በሂና) ተቀብቶ አባቴ በታመመበትና ሊያርፍ በቀረበበት ወቅት ሊጠይቀው መጣ። አባቴም (ኢማም አሕመድ) ወደ እሱ ተመልክቶ፡ 'እኔ በዚህ ሰው ላይ ከሱና (ከነቢዩ መንገድ) የሆነን ነገር አያለሁ' አለ። ​በዚህም (የነቢዩን ሱና በተግባር በማየቱ) እጅግ ተደሰተ። ከዚያም ለሰውየውና ለሙስሊሞች ሁሉ ዱዓእ  ማድረግ ጀመረ። ይህ የሆነው ልክ በዚያው በሞተበት ሕመሙ ላይ እያለ ነበር። አላህ ሱናን በማስፋፋቱ፣ በማስተላለፉና ስለ እሷ በመከራከሩ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፣ አላህ ይዘንለት፣ ወንጀሉንም ይማርለት።" ​(ምንጭ፡ ሲረት አል-ኢማም አሕመድ፣ በልጁ ሷሊህ የተዘገበ፣ ገጽ 122)
​ከታሪኩ የምንማረው ጥልቅ ቁም ነገር ​ይህ አጭር ታሪክ በውስጡ እጅግ አስደናቂ እና ልብ የሚነኩ በርካታ ቁም ነገሮችን ይዟል፦ ✅​እስከ መጨረሻው ትንፋሽ ድረስ ለሐቅ (ለእውነት) መኖር፦ ኢማም አሕመድ በሞት አፋፍ ላይ፣ በከባድ የሕመም ስቃይ ውስጥ ሆነው እንኳ ያሳሰባቸው የራሳቸው ነፍስ መውጣት ሳይሆን የነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) መንገድ (ሱና) በሰዎች ሕይወት ውስጥ መኖሯ ነበር። አንድ ሰው ፂሙን በሱናው መሰረት ተቀብቶ ሲያይ የነፍስ መውጫ ጣዕሩን ረስተው በደስታ ፈነጠዙ። ✅ ​ለሰዎች መልካምን መመኘትና ሰፊ ልብ፦ ታላቁ ሊቅ በዚያ በጭንቅ ሰዓት ያንን ሰው ሲያዩት የሰጡት ምላሽ ማበረታታት እና ዱዓእ ማድረግ ነበር። ለዚያ ሰው ብቻ ሳይሆን ለኡማው (ለሙስሊሙ ማህበረሰብ) ሁሉ ዱዓ አደረጉ። ይህ የሚያሳየው ልባቸው ከቂምና ከራስ ወዳድነት የጸዳ፣ ለሰው ልጆች ሁሉ መልካምን የምትመኝ መሆኗን ነው። ✅ ​የታማኝነት እና የፍቅር ጥግ፦ ለአንድ መርህ ወይም እምነት ታማኝ መሆን ማለት ምን ማለት እንደሆነ በተግባር ያሳያል። ሕይወት ስታበቃ እንኳ ትልቁ ደስታ የሚገኘው የምንወደውና የምናምንበት እሴት በሌሎች ላይ በተግባር ሲበራ በማየት ነው። https://t.me/sunah123

አንተ የሱና ​ወንድሜ ሆይ… ቆም በልና አስበው ✅​ አንተ እኮ በዚህ ምድር ላይ ለጥቂት ቀናት ብቻ ትኬት የቆረጥክ ባቡር ጠባቂ ተሳፋሪ ነህ። ይህች ዱንያ ደግሞ በባቡር ጣቢያ ላይ ያለች ትንሽዬ የጥላ ዛፍ ናት። ዛሬ በጥላዋ ስር ትቀመጣለህ፣ ነገ ግን ጥላዋን ትተህ ጉዞህን ትቀጥላለህ። ​የጣቢያው ሰዎች ዛሬ ስላጨበጨቡልህ ጉዞህ አይፈጥንም፤ ነገ ስላጥላሉህም ባቡሩ አይቆምልህም። ታዲያ ዛሬ ቢያወድሱህ ወይም ነገ ቢወቅሱህ ምን ያሳስብሃል? ​ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ወደ ውስጥ ጠልቆ የሚገባውን ይህንን ምክር ለኢብኑ ዑመር ሲለግሱት፣ ትከሻውን ይዘው እያሻሹ ነበር። እስቲ ያንን የፍቅር አያያዝ አስበውና ንግግሩን በልብህ ስማው፦
​"كُنْ فِي الدُّنْيَا كَأَنَّكَ غَرِيبٌ أَوْ عَابِرُ سَبِيلٍ" ​"በዚህች ምድር ላይ እንደ እንግዳ… ወይም ደግሞ መንገድ ላይ እንዳለ ተሳፋሪ ሁን።"
​ኢብኑ ዑመርም (ረዲየላሁ ዐንሁማ) ይህ የነቢዩ ምክር ልቡ ውስጥ ሰርጾ ስለቀረ፣ ለሰዎች ሁልጊዜ እንዲህ ይል ነበር፦
​"መሸ ካልክ የጠዋትን ብርሃን አትጠብቅ (እስከዚያ እኖራለሁ አትበል)፤ ሲነጋም የመሸውን ጨለማ አትጠብቅ። ከጤንነትህ ለበሽታህ ስንቅ ያዝ፤ ከሕይወትህም ለሞትህ ተዘጋጅ።"
​የነፍስ ሹክሹክታ ​አንተ ተሳፋሪ ነህ! በየቀኑ የምታልፈ የቀን መቁጠሪያ (ካላንደር) የአንተ ዕድሜ ነው። ታላቁ ሊቅ ሐሰን አል-በስሪ (ረሒመሁላህ) የሰውን ልጅ ምንነት ሲገልጽ ልብን በሚነካ መልኩ እንዲህ ብሏል፦
​"يَا ابْنَ آدَمَ إِنَّمَا أَنْتَ أَيَّامٌ فَإِذَا ذَهَبَ يَوْمٌ ذَهَبَ بَعْضُكَ " ​"የአዳም ልጅ ሆይ! አንተ እኮ የተደመሩ ቀናቶች ነህ። አንድ ቀን ባለፈ ቁጥር ያንተ አካል፣ ያንተ ሕይወት አብሮ አልፏል።"
​ባቡሩ እየገሰገሰ ነው። ዋናው ጣቢያው ላይ ስትደርስ ብቻህን ትወርዳለህ። ዛሬ ያወደሱህም ሆኑ የኮነኑህ ሰዎች እዚያ ጣቢያ ላይ የሉም። ብቻህን ትቆማለህ፣ ብቻህን ትጠየቃለህ። ​ታዲያ የሰዎችን ልብ ለመጠገን ስትል ለምን የአላህን ሐቅ ታፈርሳለህ? ሰዎችን ለማስደሰት ስትል ለምን ከሱናው መንገድ ትወጣለህ? የሰዎች ልብ ዛሬ ይወድሃል፣ ነገ ይጠላሃል። የአላህ ውዴታ ግን ዘላቂ ነው። ​ታላቁ ሊቅ ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) በናፍቆትና በዕንባ ተሞልቶ እንዳለው፦
​"فَحَيَّ عَلَى جَنَّاتِ عَدْنٍ فَإِنَّهَا ... مَنَازِلُكَ الأُولَى وَفِيهَا الْمُخَيَّمُ" ​"ና ወደ ዘላቂዋ የዓድን ጀነት ፍጠን! እርሷ እኮ የቀድሞው መኖሪያህ (የአባትህ የአዳም ቤት) ናት፤ ድንኳንህም መተከል ያለበት እዚያ ነው።"
​መንገደኛ ሆይ! ሻንጣህን በሱና እና በእውነት ስንቅ ሙላው። የሰዎችን ወቀሳና ውዳሴ እንደ ጣቢያ አቧራ አራግፈህ እለፈው። ፊትን ወደ አላህ ብቻ ማዞር ምንኛ መታደል ነው! https://t.me/sunah123

تلخيص رسالة"هل الصلاة مضاعة في مسجد الكعبة أم في سائر مساجد الحرم" لخصها زيد ومحمد نور وزيني السانكري والسياق له زادهم الله من فضله وثبتهم على التوحيد والسنة. الرسالة تتضمن البحث عن مسئلة كثر التسائل عنها 📝. ♻️وهي هل مضاعفة الصلاة في مسجد الكعبةأوفي سائر مساجد البلد  الحرام ? ✅ذكر الباحث حديث أبي هريرة الثابت في الصحيحين وغيرهما في فضل الصلاة في مسجد الرسول عن سائر المساجد(( إلا المسجد الحرام)) بهذا اللفظ وبين حكم رواية الأغر عن أبي هريرة بلفظ(( إلا مسجد الكعبة))بأنه رواية بالمعنى واستشهد بأربع شواهد وقال وهذه الشواهد وإن كان بعضها ليس بالقوي فإنها تشهد لحديث أبي هريرة بمزيد من الصحة ✅وذكر في المبحث الثاني حديث ميمونة  المخصص الفضل بمسجد الكعبة وبين ما وقع فيه من الخلاف في إسناده على وجهين وأخبر  أن لفظة ((مسجد الكعبة))في رواية شعبة مخالفة لما عليه أصحاب الأغر  فلا يتوجه الإستشهاد بها على صحة حديث ميمونة ✅وذكر في المبحث الثالث الأحاديث المشتملة على مضاعفة الصلاة في المسجد الحرام على المسجد النبوي مأة ضعف وذكر فيه ثلاثة حاديث وقال وخلاصة القول أن شواهد حديث ابن الزبير وإن لم يصح منها شيءوأن الراجح وقفه عليه فإن مثله لا يقال باالرأي فيكون له حكم الرفع لأجل هذا تتابع أهل العلم على قبول معناه وذكر قول سفيان بن عيينه وابن عبد البر وابن تيمية  والفاكهي حول هذا المعنى  قال الباحث قلت وقول النبي في تفضيل مكة على المدينة قاطع كل نزاع ولا ينبغي أن يقرن مع قوله قول أحد ممن تنازعوا في هذه المسئلة ✅وذكر في المبحث الرابع  المراد باالمسجد الحرام في أحاديث الباب الواردة في مضاعفة الصلاة فيه قال- بعد تمهيد جيد نقل فيه نقولات مفيدة-فيه قولان مشهوران: 📍القول الأول أن المسجد الحرام يراد به كل الحرم ويدخل فيه مسجد الكعبة دخولا أوليا وهو قول جمهور أهل العلم واستدلوا بأن القرآن الكريم ورد فيه لفظ(( المسجد الحرام))خمس عشرة مرة وفي كل موضع يراد به الحرم كله نصا أو ظاهرا ولم يرد في موضع منها  ما يدل على أن المراد بمسجد الكعبةهو المسور بحائطه المعروفة المشاهد التي يزاد فيها المرة تلوالمرة ونقل التفسير عن بعض الصحابة وعدة من التابعين وأقوال أهل العلم حول هذا . 📌والقول الثاني أن المسجد الحرام يراد به مسجد الكعبة خاصة وبه قال جماعة من أهل العلم منهم الطبري وابن خزيمه وأتى بأدلتهم الثلاثة من الأحاديث وناقشها بقوة وأجاب عن متعلقات مفهومهم.  وقال الخلاصة رجحان قول من قال إن المسجد الحرام  الحرم كله وأن المضاعفة تشمل كل مساجد الحرم لقوة مااستدلوا به وما أجابوا به من خالفهم مع القول أن الصلاة في مسجد الكعبة أولى من الصلاة في غيره من المساجد خروجا من الخلاف والتماسا لفضل الجماعة الكثيرةوأجر صلاة الجنازة  وما يصحب ذالك من الخشوع الناتج عن مشاهدة الكعبة المشرفة وحال الطائفين والعاكين والركع السجود  والله أعلم . ونسأله أن يكفينا ما يهمنا  وأن يختم لنا بالحسنى كما أسأله أن يوفقنا لكل خير ويقينا كل شر.

حديث يستدعي التأمل والتعقل وفيه فضل بلال الحبشي رضي الله عنه قال رسول الله صلى الله عليه وسلم " لقد أُخِفتُ في اللَّهِ وما يُخافُ أحدٌ . ولقد أوذيتُ في اللَّهِ وما يُؤذى أحدٌ . ولقد أتت عليَّ ثلاثونَ من بينِ يومٍ وليلةٍ وما لي ولبلالٍ طعامٌ يأْكلُهُ ذو كبدٍ إلاَّ شيءٌ يواريهِ إبطُ بلالٍ" . 📎 بحث مقدم من الأخوين الفاضلين زيد ومحمد نور شيخ مدرسة المهاجرين واللفظ لزيد أصلح الله أمورهما وفتح الله عليهما. تخريج الحديث أخرجه ابن أبي شيبة (31704) و(36566) ومن طريقه أبي يعلى في مسنده  (3423) ومن طريقه ابن حبان في صححه (6560) وابن ماجه (151) من طريق علي بن محمد كلاهما (ابن أبي شيبة وعلي بن محمد) عن وكيع عن حماد عن ثابت، عن أنس بن مالك، عن النبي 🏷وتابع وكيعا ١،عفان عند  أحمد 14055 والأصبهاني  (150/1//252/6) ٢،وأبو الوليد عند البزار (6976) بإسقاط ولقد أتت عليّ ...إلخ ٣،ومحمد بن كثير العبدي عند البيهقي في شعب الإيمان (1516) ٤،روح بن أسلم أبو حاتم البصري،عند الترمذي (2472) ومن طريقه البغوي في شرح السنة (4080) ٥،وعبيد الله بن محمد العيشي عند الضياء في المختارة (1633) كلهم بتقديم لقد أخفت على أوذيت 📎تراجم الروات 1-وكيع هو ابن الجراح ابن مليح الرؤاسي بضم الراء وهمزة ثم مهملة أبو سفيان الكوفي ثقة حافظ عابد من كبار التاسعة مات في آخر سنة ست و [ أو] أول سنة سبع وتسعين [ ومائة] وله سبعون سنة ع(التقريب 581/1) 2-حماد ابن سلمة ابن دينار البصري أبو سلمة ثقه عابد أثبت الناس في ثابت وتغير حفظه بأخرة من كبار الثامنة مات سنة سبع وستين خت م 4(التقريب 178/1) 3-ثابت ابن أسلم البناني بضم الموحدة ونونين [ مخففين] أبو محمد البصري ثقة عابد من الرابعة مات سنة بضع وعشرين وله ست وثمانون ع ✅الحديث صحيح لا غبار عليه وقد صححه الإمام الألباني  في صحيح مختصر الشمائل83/1 والمشكاة 1445/3 وغيره

አሻንጉሊቶችን እንደዝህ አይነት ምስሎችን የምትጠቀሙ ወንድም እና እህቶቼ ።የሺይኹን ንግግር በደንብ አድምጡ።
ሼር ሼር እያደረጋቹሁ።
https://t.me/almuhajrinmedresa