الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Відкрити в Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
2 157
Підписники
+1224 години
+1887 днів
+41030 днів
Архів дописів
سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ،
سُبْحَانَ اللَّهِ العَظِيمِ
لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ
ተናግሬለሁ በውስጥ ጧ ልታረጉኝ ነው ሀርፍና ኩኒያ ፃፉ ብያለሁ ነገም ቢሆን እጨርሳለሁ ኢንሻአሏህ
ላትዛዓሉን ተማም 🙌 ትዛዛቹህ በፍጥጫና በጉልበት ነው ኦኦ
ስማቹሁን ፃፉ ያለጫጫታ እድል ያለው ይሰራለታል ኢንሻአሏህ
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሰኞ እና ሐሙስ መፆም ዋጂብ { ግዴታ } ነዉ ::
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ ٱجۡتَنِبُواْ كَثِيرٗا مِّنَ ٱلظَّنِّ إِنَّ بَعۡضَ ٱلظَّنِّ إِثۡمٞۖ وَلَا تَجَسَّسُواْ وَلَا يَغۡتَب بَّعۡضُكُم بَعۡضًاۚ أَيُحِبُّ أَحَدُكُمۡ أَن يَأۡكُلَ لَحۡمَ أَخِيهِ مَيۡتٗا فَكَرِهۡتُمُوهُۚ وَٱتَّقُواْ ٱللَّهَۚ إِنَّ ٱللَّهَ تَوَّابٞ رَّحِيمٞ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ ከጥርጣሬ ከፊሉ ሀጢአት ነውና፡፡ ነውርንም አትከታተሉ፡፡ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን መቸም ጀዋቡ አይወድም አይበላም ነው)✅ (መብላቱን) ጠላችሁትም ሀሜቱንም ጥሉት ፡፡ አላህንም ፍሩ፡ አላህ ፀፀትን ተቀባይ አዛኝ ነውና
🎁የሰርግ ፕሮግራም💍🎁
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የወንድማችን አቡ አብደላህ እና የዉዷ እህታችን ኡሙ አብደላህ የሰርግ ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ ታላቅ የደአዋ ፕሮግራም ሙሺሪት ሙሺራዉ بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير
⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
➊ ሸይኽ ሰኢድ አቡ ሙሀመድ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❸ ኡስታዝ አቡ አምር
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን
🔖ርዕስ በሰዓቱ
❻ ወንድም አቡ ሹራ
🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
❽ ኡስታዝ አቡ ሶፍያን
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
❾ ወንድም አንሶር ሙሀመድ
🔖 ርዕስ "የመልካም ሚስት መገለጫ"
📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች
🎤አቡ ኢምራን
🎤ወንድም አቡ ሀይደር
🎤 ወንድም አቡ ፈዉዛን
🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ
🗓ቀን እለት ሀሙስ ምሽት
⏰ ሰአት
🇪🇹በኢቶ 3:00
🇸🇦በሳዑዲ 9:00
🇵🇸በዱባይ 10:00
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/+yxwTU-Sx-7szZGVk
https://t.me/+yxwTU-Sx-7szZGVk
ብርሃን ለሌሎች ከመስጠቱ በፊት መጀመሪያ ራሱ መብራት አለበት⭐️
ውድ እህቴ ሆይ 🌹 አንቺ እውቀት ኖሮሽና በዲንሽ ጠንክረሽ ስትገኚ ለቤተሰብሽም ሆነ ለዓላማሽ የምትሰጪው ፍሬ ይበልጥ ያምራል ራስን ሳያዘጋጁ በዳዕዋና በፕሮግራሞች መጠመድ መጨረሻው ድካምና ራስን ማሞኘት ብቻ ነው ስለዚህ ዛሬውኑ ውሳኔሽን አስተካክዪ ወደ ቂርኣን ሰሌዳሽና ወደ ኪታብሽ ተመለሺ
የሸጋይቱ ማሚ🫰🫰🫰
ለማዘዝ0507019957
በዋትሳብ ፈጣንመልስ ያገኛሉ🫰
እዘዙኝ ሴቶችዬ ለጓደኞቻቹህ
ሪጃሎችም ለሚስቶቻቹህ
ربي اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إِنَّكَ أَنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ
ጌታዬ ሆይ ማረኝ ተጸጽቼ ወደ አንተ መመለሴንም ተቀበለኝ አንተ እጅግ ተመላሽ ተውባን ተቀባይ አዛኝ ነህና
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ቤተሰብ ሰላም ነው፣
🌙 የለይል የመጨረሻው ክፍል... ንቁ! 🌟
_አልሀምዱሊላህ! የለይሉን የመጨረሻና እጅግ ውብ ክፍል ላይ ደርሰናል!
🫵 አሁኑኑ ስልክህን/ሽህን ከደኚና ውዱዕ በማድረግ ቆም በሉ ባረከሏሁ ፊኩም
ለይል ምን ያህል ውድና አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ከባሮቹ ጋር የሚቀራረብበት ድንቅ ሰዓት እንደሆነ ሁላችንም እናውቀዋለን። ነገር ግን ማስታወስ ለነፍስዕ እረፍትና ትሩፋት ነውና
:::::::::
አስታውስ ማስታወስ ለአማኞች ትጠቅማለችና
(وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنْفَعُ الْمُؤْمِنِينَ
አሏህ በቁርኣኑ ውድ ባሮቹን ሲገልፅ
(وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ
በሌሊቱ መጨረሻዎችም እነርሱ ምሕረትን ይለምናሉ
وفي وقت الأسحار يطلبون المغفرة من الله لذنوبهم.
በዱአቹህ ደብለቅ አርጉኝ መላአክት ላቺም/ ላተም በማለት ይለምኑላቹሀል ✅ ቤተሰቦቻቹሁን አስታውሷቸው በሽርክ የተዘፈቁ ወገኖቻቺን ቤተሰብ ብዙ ናቸው አይታወቅም ዱዓ መሳሪያ ነው ብዙ ነገር ያስተካክላል በላዓንም ይመልሳል ኢንሻአሏህ_
ያረብ በዱአው ውስጥ የሚደበልቀ ኝን ሰው አንተ ሀጃወቹን ሙላለት🤲🤲
