uk
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Відкрити в Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
2 212
Підписники
+1824 години
+617 днів
+46430 днів
Архів дописів
በዚህ ነገር የተፈተናቹህ እህት ወድሞቸ ታገሱ ሶብሩ እንሶብር ሁላቺንም ቁስል አለብን መዳኒቱ ግን اصبر ብቻ ነው እህ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አላህ አንድ ባሪያውን ሲወድበት በቤተሰቡ ውስጥ ያለው
በዚህ ነገር የተፈተናቹህ እህት ወድሞቸ ታገሱ ሶብሩ እንሶብር ሁላቺንም ቁስል አለብን መዳኒቱ ግን اصبر ብቻ ነው እህ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል  አላህ አንድ ባሪያውን ሲወድበት በቤተሰቡ ውስጥ ያለውን በጣም የሚወደውን ነገር ይወስድበታል ለአንቺ ልጅሽን መውሰዱ አላህ እንደጠላሽ አይደለም  እንደወደድሽ ነው ምክንያቱም ልጅሽን ለአንቺ ፈተና አድርጎ፣ በትዕግስትሽ ምክንያት ከፍተኛ ደረጃ በጀነት ሊገናኝሽ ነው   ያ ታዳ  ሶብር  ስታደርጊ ነው ልጅሽን የወሰደው አላህ ነው  አንቺን ከፍ ለማድረግ እንጂ ለማጥፋት አይደለም ህመምሽ ዛሬ ቢያቃጥልሽም፣ ነገ በጀነት ሽልማትሽ ይጠፋል  ኢንሸአሏህ 💔 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ልሳንሽን በሀቅ ሙሊው አለበለዚያ በባጢል ይሞላል እውቀትሽን በትህትና ሸፈነኚው አለበለዚያ ትዕቢት ያጠፋዋል ሰው ሲንቅሽ ትንሽ አትሁኒ በድልሽ አብሪ👑🌸 https://t.me/umu_afifah_ami
ልሳንሽን በሀቅ ሙሊው አለበለዚያ በባጢል ይሞላል እውቀትሽን በትህትና ሸፈነኚው አለበለዚያ ትዕቢት ያጠፋዋል ሰው ሲንቅሽ ትንሽ አትሁኒ በድልሽ አብሪ👑🌸 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

👑💎🎓🌸 _ማሻአላህ ተባርክ አላህ ዜድየ መብሩክ_ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🎁ماشاءالله🎓 🎓ماشاءالله🎁 🎁 ماشاءالله🎓 👏🌹
+1
👑💎🎓🌸 _ማሻአላህ ተባርክ አላህ ዜድየ መብሩክ_ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🎁ماشاءالله🎓 🎓ماشاءالله🎁 🎁 ماشاءالله🎓 👏🌹👏🌹🌹🌹🌹👏👏🌹🌹👏 🌹الله أكبر🎓 🌹الله أكبر🎓 🌹الله أكبر🎓 _አላህ ጠቃሚ እውቀት ያድርግልሽ ያሀቢበቲ በድንሽም ላይ አላህ ጠንካራ እንስት ያድርግሽ_ 🍓🍓 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

ሊያጠፉሽ ኡፍፍ ሲሉ ነደሽ አቃጥሊያቸው 👌👌 በጣም የተመቸችኝ አባባል ክክክ አንድ ሰው ፈፅሞ ለማጥፋት ሲሞክር አንቺ ደግሞ ከመጥፋት ይልቅ በውስጥሽ ያለውን እሳት በማብራት ራስሺን መምራት አለብሽ
+1
ሊያጠፉሽ  ኡፍፍ  ሲሉ  ነደሽ አቃጥሊያቸው   👌👌 በጣም የተመቸችኝ አባባል ክክክ አንድ ሰው ፈፅሞ ለማጥፋት ሲሞክር   አንቺ ደግሞ  ከመጥፋት  ይልቅ   በውስጥሽ  ያለውን  እሳት  በማብራት ራስሺን  መምራት አለብሽ  ለእድገትሽ ነዳጅ አድርገሽ ተጠቀሚበት    ሰወች  ሊጥሉሽ ሊያጠፉሽ  ሲሞክሩ     ትንሽ  እዳትሆኚ  ቦግ ብለሽ  አቃጥለሻቸው  እልፍ እኮ ነው ማቃጠል ብቻም አደለም  የምታሳያቸው  ተዓምር   ክክክ  መንገዳቸው  እድበራላቸውም ጪምር  መሆንሺን አሳውቂቸው  💪 ይሄን እኔ እድገቴ አድርጌዋለሁ" ስትሊ እነሱ የሚያዩት ተዓምር ነው ሰወች  ትንሽ ናት ብለው ንቀው ለማጥፋት  ሲሞክሩ  አቺ ቦግ በይ እና   እና ከዛስ __✍️🍓🤌 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ጀግና ወንድ የባልን ሀላፊነት ይወጣል ላቡን ጠብ አድርጎ ቤተሰቡን ያስተዳድራል! ! https://t.me/ABUOMAR_AMIRMUHAMMED
ጀግና ወንድ የባልን ሀላፊነት ይወጣል ላቡን ጠብ አድርጎ ቤተሰቡን ያስተዳድራል! ! https://t.me/ABUOMAR_AMIRMUHAMMED

هناك الكثير منكم يحمل في قلبه حاجة ورجاء، والله يعلم ما في الصدور. 🤲🏻فأسأل الله أن يعطي كل واحد منكم مسألته، ويحقق له ما ير
+3
هناك الكثير منكم يحمل في قلبه حاجة ورجاء، والله يعلم ما في الصدور. 🤲🏻فأسأل الله أن يعطي كل واحد منكم مسألته، ويحقق له ما يرجوه، ويشرح صدره، ويكتب له الخير حيث كان، ويرزقه من واسع فضله. https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ለሌሎች ያስታውስ። ፆም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል።       ስሜትን ያስራል ።        እይታን ከሐራም ያርቃል ።         ከጀነት አንዱን በር ይዟል ። በእርሱ ለመግባት እነሽቀዳደም። ሼር በማድረግ ሌሎችንም እናስታውሳቸው። በመልካም ነገር ያመላከተ አጅሩ ምንዳው እንደሰሪው ነውና። አሏህ ለሁላችንም ኸይር መስራትንና ሌሎችንም በኸይር ነገር ማመላከትን ያግራልን።

ወዶች ሆይ ሁሌ ለባልሽ ለባልሽ የሚለውን ለሚስቴም ማለትን ልመዱ ሴት ስትከበር ባሏን ታከብራለች _ባል ካልተረዳት ካላገዛት እሷ ደካማነች እያገዛቹሁን ✍️ የራሳቹሁን ስሜት ፍላጎት አታስቀድሙ ባል ባ
ወዶች ሆይ ሁሌ ለባልሽ ለባልሽ የሚለውን ለሚስቴም ማለትን ልመዱ ሴት ስትከበር ባሏን ታከብራለች      _ባል ካልተረዳት ካላገዛት እሷ ደካማነች  እያገዛቹሁን ✍️ የራሳቹሁን ስሜት ፍላጎት አታስቀድሙ ባል ባል ካሎነ ሚስት ሚስት አቶንም ሁለቱም ሲተጋገዙ ነው_✅✅ ምርጥ ባል ማለት ለሚስቱ " እንደ ህፃን ልጁ የሚሳሳላት ላይ ታች ብሎ ፍላጎቷን የሚያሟላላት !! እንደ ታላቅ ወንድሙ የሚያማክራት አስተያየቷን የሚቀበላት ! እንደ አባቱ የሚናፍቃት የሚወዳት እንደ ባለስልጣን የሚጠነቀቃት የሚተማመንባት ጭምር ነው ። ሴቶችየ አላህ ይወፍቃቹ  አሚን🎁💫  https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

👑وَحُورٌ عِينٌ 🎓 👑 كَأَمْثَالِ اللُّؤْلُؤِ الْمَكْنُونِ🎓 🌸🌸👌 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
👑وَحُورٌ عِينٌ 🎓 👑 كَأَمْثَالِ اللُّؤْلُؤِ الْمَكْنُونِ🎓 🌸🌸👌 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

اللهم لا تجعل في قلوبنا إلا إياك، ولا تجعل لنا همًا إلا رضاك يا الله.🤲🤲
+1
اللهم لا تجعل في قلوبنا إلا إياك، ولا تجعل لنا همًا إلا رضاك يا الله.🤲🤲

አዷ እኮ ናት አሏህ አደምን ሲፈጥር እናታቺን ሀዋን ብቻነው ሚስት አድርጎ የፈጠረለት አለች 4 አድርጎ አደለም የፈጠረለት አለች ክክክ እ እናተ ደግሞ ተነስታቹህ 4 ነው የምንፈልገው ትላላቹህ አለች
አዷ እኮ ናት  አሏህ  አደምን  ሲፈጥር     እናታቺን  ሀዋን  ብቻነው  ሚስት  አድርጎ  የፈጠረለት  አለች  4 አድርጎ አደለም  የፈጠረለት አለች  ክክክ እ እናተ ደግሞ ተነስታቹህ 4 ነው የምንፈልገው  ትላላቹህ  አለች     ቆይ  ይሄንን ያክል  ያስቀናል ማለት ነው ያረብ አልችልልህም እኔስ ጎኔን ታውቃለህ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ችግሩ እናተ አቃጥላቹህ ልደፉኝ ነው ክክክ ሆ ምናለ 1000 ብሞሉት ሸር ላይክ ኮቢ ታብ ታብ አርጉ ይቺን የመሰለኝ ምን ጎሎ የሆነች ቤት ድምቅ ብትል ችግሩ ምድነው 🥹 ችግሩማ ከናተ ጋ ነው 👌👌👌👌 🤝🤝🤝🤝 ኢስላም ሰላም ነው ወቀሳ ጪቅጪቅ አያምርበትም ቀልዱን ተውት እና ጉዞ ወደፊት የኑር አል ቁረአን ተማሮች ሸር አርጉ ኽትሚያቹህ በዚህ ነው ቢኢዝ ናላህ 👆📢🌸

መበሩክ ዓለይኪ የሱናዋ ጉብል 👑🥇🎓💎 በዚህ ቻናል ብዙ ቂረአት ተፍሲር የሚቀሩ እህቶች አሉ ኽትሚያቸውም በዚሁ ይሆ ናል ኢንሸአሏህ መቅራት የምፈልጉ ልጆች ካላቹህ ኑ በውስጥ 👌👌 የኑር ጉዞ
+1
መበሩክ ዓለይኪ    የሱናዋ  ጉብል  👑🥇🎓💎 በዚህ  ቻናል  ብዙ  ቂረአት ተፍሲር  የሚቀሩ  እህቶች አሉ ኽትሚያቸውም  በዚሁ ይሆ ናል  ኢንሸአሏህ   መቅራት  የምፈልጉ  ልጆች  ካላቹህ  ኑ በውስጥ 👌👌 የኑር ጉዞ 👑ለመሪየም🌹 🌹የሂዳያህ ፀሐይ ልብሽን አብርቶ የሐቅ መንገድ መራሽ ጨለማውን ገፍቶ💐 👑መሪየም ተባለሽ በታላቋ ሴት ስም👑 💐ለቁርአኑ ቃል ሆንሽለት አገልጋይ የቁም💐💐 💐ከባዕድ ቋንቋ ተነስተሽ ለፍተሽ የጌታሽን ንግግር በልብሽ አትርፈሽ💐 🌹ዛሬ አኽተምሽው ያን ታላቅ መጽሐፍ 💐 🌹የጀነት መንገድሽን በኑር ያድርግልሽ💐 👑 በደስታ ይፈንጠቅ ልብሽ ደስ ይበል ቤትሽ💐👑 🌹የቁርአን ብርሃን ይሙላው ህይወትሽ🤲 👑የሰለምቴዋ እህቴ የጽናት ተምሳሌት💐 🤲አላህ ያድርግልሽ የሁለቱም ዓለም ደስታ የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ አሏህ ጠቃሚ እዉቀትን ይስጥሽ ይስጠን🤲🤲💐💐

ጓደኛ መስላቹህ ቀርባቹህ የምታስመስሉ እህቶች አሏህን ፍሩ ጓደኛ ማለት ቀላል አይደለም ጓደኛ ትልቅ ቃል ኪዳን ነው 👌👌 إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ فَأَصْلِحُوا ب
ጓደኛ መስላቹህ ቀርባቹህ   የምታስመስሉ እህቶች አሏህን ፍሩ   ጓደኛ ማለት  ቀላል አይደለም     ጓደኛ  ትልቅ  ቃል ኪዳን  ነው   👌👌 إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ فَأَصْلِحُوا بَيْنَ أَخَوَيْكُمْ وَالْمُؤْمِنُونَ وَالْمُؤْمِنَاتُ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ يَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: الْمَرْءُ عَلَى دِينِ خَلِيلِهِ فَلْيَنْظُرْ أَحَدُكُمْ مَنْ يُخَالِلُ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

_ውዷ እህቴ_ _አኑሮሽ የሄደን ሰው ተነስተሽ አስደምሚው_ _🦋_ምን መሰለሽ አንዳድ ጓደኞች አሉ እነሱ ካንች የተሻለ እውቀት ኑሮቸው አቺን ተማሪ አይዞሽ ነይ ማለት ሲገባቸው እሷ አታቅም ብለው የሚ
_ውዷ እህቴ_ _አኑሮሽ የሄደን ሰው ተነስተሽ አስደምሚው_ _🦋_ምን መሰለሽ  አንዳድ ጓደኞች  አሉ  እነሱ ካንች የተሻለ  እውቀት ኑሮቸው  አቺን  ተማሪ አይዞሽ  ነይ ማለት ሲገባቸው  እሷ አታቅም  ብለው የሚሄዱ_     _አይግረምሽ 🍓 አንቺ ደሞ የሷ  አስተማሪ ሁነሽ  ለመገኘት  ተነሺ  እንጂ አትፀፀቺ_ *አንዳንድ  ባሎችም አሉ እሱ ቁረአን  አቀሪ  ሁኖ  ሌላ አጂ ነቢይ  ሴትን  እያስተማረ  ያለ  መሰልቸት   አንቺ  ስትቀሪ እያመናጨቀ ሞራልሺን  የሚገድል✅ ብሎም ይቺ አትማርም ብሎ የሚፈታም አለኮ* _ምንም እዳትፀፀቺ  ተነሺ  ተነሺ ንግግራቸው ከማር  የጣፈጠ  ጓደኝነታቸው እንደ ሺቶ መዓዛ እውድ  የሚደርቁ  እንቁ  እና  ታታሪ  እህቶች  አሉ እኮ   ውዷየ  ከቃኢዳ  እስከ ቂረአት  ማኽተም  ኪታቦችን  ተፍሲሮችን  የሚቀሩ እህቶች
አሉኮ__ እናማ  ባል ተብየውንም ጓደኛ ተብየዋንም  አስተማሪቸው  ሁነሽ ብቅ  በይ ✅  አላህ  ቁረአንን አገራንላቹህ    የሰው ልጆች  ያቁ  ዘንድ  እና  ይገሰፁ  ዘንድ  ብሎናል  በቁረአኑ   ድን  ለተማረው ሰው  ቀላል ነው  ወላሂ   በርቺ  ስልሽ  ነው   ያለፉ  ነገሮች   አስተማሪ  ነው  የሚሆኑን   እንጂ እድናዝን  እንድንፀፀት  አይደለም  ለማንም  ብለሽ  ጎንበስ  አትበይ   በቃ  ጠንካራ  ሁኚ  የዛኔ   ትተውሽ የሆዱት ሰወች  ተመልሰው  ለመምጣታቸው አትጠራጠሪ_🦋🍓✍️🍇 የሴቶች ወዳጅ  ኡሙ ዓፊፋ🌾🌾
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

🌺 ዱኒያ ላይ በምትኖሪበት ጊዜ ፈተና ይኖራል በምትፈተኒበት ጊዜ መውደቅ ይኖራል ነገር ግን ዋናው ነገር ከወደቅሽ መነሳት ነው መተኛት አይደለም በአላህ እርዳታ ጠንካራ ሁኚ 🌺👌 https://t.
+1
🌺 ዱኒያ ላይ በምትኖሪበት ጊዜ ፈተና ይኖራል በምትፈተኒበት ጊዜ መውደቅ ይኖራል ነገር ግን ዋናው ነገር ከወደቅሽ መነሳት ነው መተኛት አይደለም በአላህ እርዳታ ጠንካራ ሁኚ 🌺👌 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ወደ ዲነል ኢስላም ጥሪ የምታደርጊው የአኼራ እህቴ አንቺ የእኔ መንገድ ብርሃን ነሽ ጨለማ ውስጥ መውጫ አሳይተሽ እኔ ስወድቅ ትይዥኛለሽ በፍቅርሽ ልቤን አጠናክረሽ ዘወትር ጎኔ ትቆሚያለሽ ወደቻናላቺን
+1
ወደ ዲነል ኢስላም ጥሪ የምታደርጊው የአኼራ እህቴ አንቺ የእኔ መንገድ ብርሃን ነሽ ጨለማ ውስጥ መውጫ አሳይተሽ እኔ ስወድቅ ትይዥኛለሽ በፍቅርሽ ልቤን አጠናክረሽ ዘወትር ጎኔ ትቆሚያለሽ ወደቻናላቺን ተቀላቀሉ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ጓደኛዬ የስደቷ ስጦታዬ👑 ጓደኛዬ አንቺ የልቤ ቤት ነሽ በሀዘኔ ቀርበሽ መጽናት ሰጥተሽ ስሜቴን ሳትጠይቂ ተረድተሽ እጅ ለእጅ ተያይዘን በደስታ ዘላለም በልቤ ትኖሪያለሽ አድቀን እንደዚህ እንሰበሰብ
ጓደኛዬ የስደቷ ስጦታዬ👑 ጓደኛዬ አንቺ የልቤ ቤት ነሽ በሀዘኔ ቀርበሽ መጽናት ሰጥተሽ ስሜቴን ሳትጠይቂ ተረድተሽ እጅ ለእጅ ተያይዘን በደስታ ዘላለም በልቤ ትኖሪያለሽ አድቀን እንደዚህ እንሰበሰብ ይሆናል ኢንሸአሏህ 🦋 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal