uk
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Відкрити в Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
2 157
Підписники
+1224 години
+1887 днів
+41030 днів
Архів дописів
​✨ አዲስ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ! ✨ ​በኢስላማዊ እውቀት ህይወትዎን ማሳመር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ «ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል። ​📚 የምንጀም
​✨ አዲስ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ! ✨ ​በኢስላማዊ እውቀት ህይወትዎን ማሳመር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ «ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል። ​📚 የምንጀምረው ትምህርት፦ ​«ኹዝ ዐቂደተክ» (كتاب خذ عقيدتك من الكتاب والسنة) 🎙 ትምህርቱ የሚሰጠዉ :- በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ" ​📌 ለመመዝገብና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት፦ 🔰 ​ ለወንዶች፦ @Yufa4 ​ 🔰 ለሴቶች፦ @bint_Adem15 ​🔰 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!» የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ፤ ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩት!

ወዳጅህን (ጓደኛህን) ስትወድ በልክ ውደድ፤ ነገ ጠላትህ ሊሆን ይችላልና። ጠላትህንም ስትጠላ በልክ ጠላ፤ ነገ ወዳጅህ ሊሆን ይችላልና።                      ሕይወት _አዙሪት ናትና _በሁኔታዎች ላይ_ የተመሰረተ ከመጠን ያለፈ ውደታ  (ከመጠን በላይ) ስሜት ሁልጊዜም ጉዳት አለውና በሁሉ ነገር መካከለኛና አስተዋይ መሆን አስፈላጊ መሆኑን ልናውቅ ይገባል በፍቅር ጊዜ ጥንቃቄ (መጠነኛ መሆን): በጓደኝነት ወይም በወዳጅነት ውስጥ ልባችንን ሙሉ በሙሉ ስንሰጥ፣ ነገ ግንኙነቱ ቢሻከር ወይም ቢበላሽ የሚኖረውን ጉዳት ለመቋቋም እንዲያስችል ስሜትን በልክ ማድረግ ይገባል።          ።።።። በጥላቻ ጊዜ ማስተዋል (በር መተው): በቁጣ ወይም ባለመግባባት ጊዜ ሰውን በከፍተኛ ጥላቻ ከህይወት ውጪ ከማድረግ ይልቅ፣ ነገ ነገም ሁኔታዎች ተቀይረው ሰላም ሊፈጠር እንደሚችል በማሰብ የርቅን በር ክፍት ማድረግ ማስተዋል ነው። https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መር
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ​🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ 🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ ​🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦ 🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ ​📌 ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን። ​📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ​💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦ ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 ​የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር ​መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!

ሀቅ ሀቅ ከላም ሶሂህ 💧💯💯

ኧረግ ፁሁፉ ፁሁፉ አንብቡታ ታዳ ። ሆ ?! አንብቡት እኔራሱ ገርሞኛል ምን እደሚል 😂 አታመጪው የለሽ የምትሉትስ ነገር 👁።

ቡናዬ💦💔የኔ ጓደኛየ ናት ሲከፋኝ እሷን ፈላ አድርጌ ክላሴ ሂጀ......... ድሮ ድሮ ለማልቀስ የማናደርገው ተሞክሮ የለም ነበር ) ዛሬ ዛሬ ላይ ላለማልቀስ እባቺንን ለመዋጥ ለማፈን ብዙ ነገሮች
ቡናዬ💦💔የኔ ጓደኛየ ናት ሲከፋኝ እሷን ፈላ አድርጌ ክላሴ ሂጀ......... ድሮ ድሮ ለማልቀስ የማናደርገው ተሞክሮ የለም ነበር ) ዛሬ ዛሬ ላይ ላለማልቀስ እባቺንን ለመዋጥ ለማፈን ብዙ ነገሮችን እናረጋለን በግዳቺን እንስቃለን በቃ ዱኒያ እደዚህ ናት ወሏሂ ✅✍

ግን ግን የውሸት ሳቅ የውሸት ደህናነኝ ማለት አልሰለቻቹሁም..... 💧💧
ግን ግን የውሸት ሳቅ የውሸት ደህናነኝ ማለት አልሰለቻቹሁም..... 💧💧

ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም        ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ 🤝🤝🤝ትብብራቹህ ያስፈልገናል ሰለፍዬች እንደግንብ ሁነን ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክር ተነሱ አለን በሉን የቀረው ትንሽየ ነው አማኞች ሆይ የት ናቹህ መስጂዲን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ 🤝🤝🤝ትብብራቹህ ያስፈልገናል ሰለፍዬች እንደግንብ ሁነን ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክር ተነሱ አለን በሉን የቀረው ትንሽየ ነው አማኞች ሆይ የት ናቹህ መስጂዲን አማኝ ነው የሚገነባው✅✅ ዝምታን የመረጣቹሁት ለምነው ?! مَّن ذَا ٱلَّذِي يُقۡرِضُ ٱللَّهَ قَرۡضًا حَسَنٗا فَيُضَٰعِفَهُۥ لَهُۥٓ أَضۡعَافٗا كَثِيرَةٗۚ وَٱللَّهُ يَقۡبِضُ وَيَبۡصُۜطُ وَإِلَيۡهِ تُرۡجَعُونَ _ያ ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው? አላህም ይጨብጣል ይዘረጋልም ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ፡_ 🤝🤝አለን በሉን ​ውድ የተውሂድ እና የሰለፍያ ቤተሰቦች ውድ ወንድሞችና እህቶች እንዲሁም የእውቀት ባለቤቶች በሙሉ! ​በወረባቦ ወረዳ ቀበሌ 018 የሚገኘው የደዕዋ ማዕከላችን እና መስጂዳችን በእሳት በመውደሙ አሁን ላይ እጅግ በጣም ትንሽ ቅሪት ብቻ ነው የቀረው። ይህ የፈተና ሰዓት የሁላችንንም የኢማን ጥንካሬ እና የቁጭት ፈተና የሚጠይቅ ነው። ​ይህንን የአላህ ቤት ዳግም ለመገንባት እና ቀደምት ማዕከላችንን ለማቆም የሰለፍዮች የእጅ ለእጅ መያያዝ አሁን ላይ ከምንጊዜውም በላይ ወሳኝና ግዴታ ነው። ጧትና ማታ እንቅልፍ አጥቶ ለዚህ ታላቅ ጉዳይ ሲጋደልና ሲቀሰቅስ የነበረውን ጀግናውን ወንድማችንን ዓሊ ምሺንጋን ብቻውን አንተወው አብረን እንቁም, እናግዘው! ​የአላህ ቤት በጋራ እናነሳው የዚህ ታላቅ ምንዳ ተካፋዮች እንሁን!✅✅✅ https://chat.whatsapp.com/G7qNg2Wjsq9BztM3BqXm3I?s=cl&p=a&ilr=1

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድ እህቶች እና ወድሞች ጅዳ ስራ ፈልጉ እህቶች ስራ በማጣት እየተሰቃዩ ነው ከአላህ በታች ስበብ እንሁናቸዉ ፈልጉ ስራ ካገኛችሁ በዚህ አናግሩን @Riiche1 @Locked_10

سبحان الله وبحمده. لا إله إلا الله. أستغفر الله وأتوب إليه. لا حول ولا قوة إلا بالله. حسبي الله ونعم الوكيل. اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላምነው ጀመዓው አስታውስ ጓደኛህን // ሺን ለይል ሶላት ጀዋልሺን ለትንሽ ደቂቃ ጣል አርጊው ብዙ ጉዳዬች አሉሽ አደለ እግዳውስ ከፍ ያለው አምላካችን እድህ ይላል✍️👇👇
​ينزل ربنا تبارك وتعالى كل ليلة إلى السماء الدنيا حين يبقى ثلث الليل الآخر، يقول: من يدعوني فأستجيب له؟ من يسألني فأعطيه؟ من يستغفرني فأغفر له
ጌታችን ተባረከ ወተዐላ የሌሊቱ የመጨረሻ ሶስተኛ ክፍል ሲቀረ ወደቅርቧ ሰማይ በየሌሊቱ ይወርዳል እንዲህም ይላል 'የሚጠራኝ ማነው? እቀበለዋለሁ። የሚለምነኝ ማነው? እሰጠዋለሁ። ምህረት የሚጠይቀኝ ማነው? እምረዋለሁ። እስኪ በዱአቹህ አስቡኝ💦 💧🤲🤲

🔺〰〰〰#_እዉነተኛ_ታሪክ〰〰〰🔺   #የታሪኩ_ርዕስ #በሰለፍያ_ጥላ_ስር_የነፍስ_ዋጋ_ያስከፈለኝ_የፍጡር_ፍቅር"       #ክፍል_☞ #ሀያ_አምስት(⓶⓹)_ ፣ ✍ #ፀሀፊ_ #አቡ_ኹዘይማ ...............☞ #ተስኒም ................ #ባለቤት_የሌለው_ስደት" የማሳረጊያ ጥሪ፦ የነፍስ መስታወትና የተውሂድ ዋስትና  በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩኅ በጣም አዛኝ በሆነው። = ውድ ወንድምና እህቶቼ! እስከዚህ የታሪኬ ጣቢያ ድረስ በዝምታ ተጉዛችሁ አብራችሁኝ ዘልቃችኋል። አዎን! አሁን እውነቱን በጠራራ ፀሐይ ፊት ልዘርጋላችሁ። ይህ ታሪክ የሌላ ሰው ድርሰት ሳይሆን፣ በእኔ ገላ ላይ ያለፈ እውነተኛ ጠባሳ ነው። እኔም እንደማንኛውም አዳም ስህተት የሚቀድመኝ፣ ከጭቃ የተበጀሁ ደካማ ፍጡር ነኝ። ነገር ግን ስህተቴን አደባባይ ያወጣሁት "ንጹሕ ነኝ" ለማለት ሳይሆን፣ እኔ የወደቅኩበት የጥፋት ማጥ እናንተን እንዳይውጣችሁ የደህንነት ምልክት ለመሆን ነው። ልብ በሉልኝ! በዚህ ማኅደር ውስጥ ያቀመስኳችሁ ከብዙው ጥቂቱን፣ ከባሕሩም ጠብታውን ብቻ ነው። ለእናንተ ይሰለቻል ብዬ በዝምታ ያለፍኳቸው ስቃዮች፣ በብዕር ያልከተብኳቸው የለቅሶ ሌሊቶችና በመቃብር ድቅድቅ ጨለማ የሚመሰሉ የሕሊና ወጥመዶች ብዙ ናቸው። ይህንን ታሪክ ያዘጋጀሁት "ሰው ይወቅልኝ" በሚል የከንቱ ውዳሴ ሽንገላ አይደለም፤ ጌታዬ አላህ ውስጤን ያውቃል። ይልቁንም ትዳር ፍለጋ በሐራም ፍቅር ለተለከፉ የሱና ፈርጦች፣ "ፍቅር" መስሎ ገብቶ እንደ እሳት ለሚለበልባቸው የስደት ወዳጆቼ "ንቁ!" የሚል የንጋት መለከት እንዲሆናቸው ነው። የሰው ልጅ እውነተኛውን አዛኝ ጌታውን ትቶ፣ በፈራሽና በበስባሽ ፍጡር ውበት ላይ ተንጠልጥሎ "ቤት ልቀልስ" ቢል፣ ቤቱ እንደ አህያ ቆዳ ጅብ በጮኸ ቁጥር ይበታተናል። አላህን በመፍራት (ተቅዋ) ያልተገነባ ማንነት፣ በመከራ ቀን እንደ አሸዋ ግንብ ይናዳል። እኔም ዛሬ የገዛ ወንጀሌ በወለደው "ዱብዳ" እየተገረፍኩ፣ የዱንያው ቅጣት እንዲህ ካቃጠለኝ የነገው የአኼራው ኪሳራ ምን ይውጠኝ ይሆን? እያልኩ በሐዘን ማዕበል እዋኛለሁ "ጥይት ሆኖ ይውጋው - ስሜት የሚነዳውን፣ ዕውነት ይገንባው - ተውሂድ የጠማውን፤ ከጭቃ ተፈጥሬ - በወንጀል ብቆሽሽ፣ ተመልሻለሁ ዛሬ - በጌታዬ እዝነት።"- .. ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ “አንድ ባሪያ ከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር ላይ ልቡን ሲያንጠለጥል፣ አላህ በዚያው በወደደው ፍጡር አማካኝነት ልቡን እንዲሰበርና እንዲቀጣ ያደርገዋል። ይህ የጌታ ፍትሃዊ ቅጣት ነው፤ ነፍስ ወደ እውነተኛው መመለሻዋ ወደ አላህ ብቻ እንድትሸሽ የሚያደርግ ማንቂያ ነው” አይናችሁን ክፈቱ! እኔ የተጋዝኩበት መንገድ ሁሉ በእርክሰት የታጠረ ነበር። የሐራም ፍቅር የወንጀል መዘዝ ነው፤ የፈተና በሮችንም አንድ በአንድ ይከፍታል። አላህ ያልተሰማበት መንገድ መጨረሻው የመከራ መቀመቅና የጸጸት ሰንሰለት ነው። እኛ የተፈጠርነው አላህን በብቸኝነት ልናመልክ ሆኖ ሳለ፣ ሕይወታችንን ለዋዛ ፈዛዛና በቅጽበት ለሚጠፋ የሐራም ስሜት ባሪያ ማድረጋችን ምንኛ መክሰር ነው! በመጨረሻም፣ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ከታላቁ እስከ ትንሹ ሕይወታችሁ ላይ የ"ዲን መነጽር" ይኑራችሁ። «لاَ يُلْدَغُ المُؤْمِنُ مِنْ جُحْرٍ وَاحِدٍ مَرَّتَيْنِ» "ያለ ዲን መሪነት የምታደርጉት ሩጫ ሁሉ "ታጥቦ ጭቃ" ነው። ተውሂድ ከሌለ "ውኃ ቢወቅጡት እንቦጭ" እንደሚባለው፣ ድካማችሁ ለችግርና ለውርደት እንጂ ለድል አይሆንም። ዲኑን ያልጨበጠ ነፍስ፣ መከራ ይቀጠቅጠዋል፤ በሕይወት ማዕበልም ይበላላል። "ተውሂድ የሌለው ቤት - ምሰሶው አሸዋ፣ "ሱና የሌለው ልብ - የሰይጣን ማረፊያ፤ "መነጽርህ ይሁን - የጌታህ ትእዛዝ፣ "ካልሆነ ትቀራለህ - በጸጸት ስትናወዝ። .... "የሕይወት ድርሰቴ እዚህ ላይ ሲያበቃ፣ ወደ ኋላ የምመለከተው በኩራት ሳይሆን በምስጋና ነው። በልቤ ውስጥ ያኖርኳቸው ትውስታዎች እንደ ከዋክብት በጨለማዬ ውስጥ እየበሩ፣ መከራዬን ወደ ድል ቀይረውታል። እኔ እዚህ ደርሻለሁ፤ እናንተስ? ራስን ከጥፋት ማዳን ቅንጦት ሳይሆን ግዴታ መሆኑን የተረዳሁበትን መንገድ እነሆ አሳየኋችሁ። በዚህ የቃላት ጉዞ ውስጥ ምናልባት ያሳዘንኳችሁ ወይም ንግግሬ የቆሰለባችሁ ካላችሁ፣ ‘አል-ዐፉው’ በሆነው ጌታ ስም ይቅርታችሁን እማጸናለሁ። እኔ ታሪኬን በድል ቋጭቼ፣ ፍቅሬንና ሰላሜን ለዓለም ስጦታ አድርጌ ትቻለሁ። ሰላሜ ከውስጤ ነው፤ ጽናቴም ከሱናው። ታሪኬ እዚህ ጋ አያበቃም፤ ይልቁንም መልክ ይይዛል እንጂ። በሄድኩበት ሁሉ የሐቅን አሻራ ጥዬ ለማለፍ ቃል ገብቻለሁ። ሕይወት ይቀጥላል... እኔም በጽናት እቀጥላለሁ!" #ኢንሻ_አሏህ፣ ___ ለሰለፊያ ወጣቶች (የነፍስ ስንቅ) የመጨረሻው ድምፅ፦  ማሳሰቢያ ውድ አንባቢያን ሆይ! ይህንን የሕይወት ማኅደር ገልጬ፣ የቆሰለ ትላንቴን በፊታችሁ ያሰጣሁት ለዝነኛነት ወይም ለባዶ ትርክት አይደለም። ይልቁንም በዛሬው "የሚዲያ ዓለም" ውስጥ በትዳር ስም ለሚሰቃዩ፣ በኦንላይን መስኮት የሕይወት አጋር ፍለጋ ለሚዳክሩ ወንድምና እህቶቼ የጥንቃቄ ደወል ይሆን ዘንድ ነው። ልብ በሉልኝ! እኛ የፈለግነውና የተመኘነው ሁሉ እውን የሚሆን ቢሆንማ ኖሮ፣ እኔና አይከል ዛሬም ባልተለያየን ነበር። ውድ የሱና ወንድሞቼና እህቶቼ ሆይ! የዚህን ወጣት ታሪክ ስታነቡ መከራውን ብቻ ሳይሆን፣ ከመከራው ጀርባ ያለውን የጌታን ጥበብም አስተውሉ:: መልክና መርህ፦ አይከል የሰለፍያ እንስት ብትባልም፣ በመከራ ቀን ብታቅፍህም፤ የቤቱ ምሰሶ ግን በመልክና በስሜት ብቻ አይቆምም:: ትዳር ማለት ዐይነ-ውብን መምረጥ ብቻ ሳይሆን፣ አቂዳው የጠራና ቃሉ የማይታጠፍ የጽናት ዓምድ መፈለግ ነው:: ኢስቲኻራና ተቅዋ፦ "አዋቂ ነኝ" ብለህ በገዛ ዕውቀትህ አትመካ:: የሰለፎች መንገድ በስሜት መነዳት ሳይሆን፣ በእያንዳንዱ እርምጃ አሏህን  "አማክሮ" (በኢስቲኻራ) መጓዝ ነው:: ያለ አላህ እርዳታ ነፍስህ እንደ በረሃ አሸዋ በነፋስ ትበተናለች:: የሐራም ፍቅር መርዝ፦ በማር የተለወሰ መርዝ መሆኑን አትዘንጋ:: መጀመሪያ ይጣፍጣል፣ መጨረሻው ግን የሕሊና ጸጸትና የልብ ስብራት ነው: ከእራቢያ ጋር የጀመርከው፣ ከአይከል ጋር የተቋጨው ስህተት ዛሬ ላለህበት ማንነት ትልቅ መማሪያ ይሁንህ:: በአቂዳ ስም መጥቶ - ልብን የሚሰርቅ፣ በስሜት ተገፍቶ - ከጌታ የሚርቅ፤ ሸባብ ሆይ ተጠንቀቅ - እንዳትሆን ሰለባ፣ መሠረትህ ይሁን - የሱናው ወርቃማ አምባ: "የስደተኛው ቀልድ" አሉ እንግዲህ ይህን ሁሉ መከራና ለቅሶ ካወራን በኋላ፣ አንዲት ፈገግ የምታደርግ "የስደተኛ" ወግ ጣል ላድርግላችሁ። እዚያው ሳዑዲ ድንበር ላይ ነው አሉ። አንዱ ስደተኛ ጥይቱ እንደ በረዶ ሲዘንብ፣ ከድንጋይ ስር ተደብቆ ይጸልያል:: በቃ በጭንቅ "አላህ ሆይ! ዛሬ ካወጣኸኝ በጭራሽ ወንጀል አልሰራም፣ ሱናዬን አጥብቄ እይዛለሁ፣ ለጋስ እሆናለሁ..." እያለ ቃል ሲገባ ድንገት ጥይቱ ይቆማል:: ከቆይታ በኋላ ድባቡ ሰላም ሲሆን፣ ሰውየው ቀና ይልና ዙሪያውን እያየ እንዲህ አለ ይባላል፦ "ኧረ ጌታዬ! የቅድሙን ቃል ኪዳን ለጊዜው 'ፓውዝ' (Pause) አድርግልኝ፤ ድንጋዩ ጋ ጭንቅ ብሎኝ ነው እንጂ ያን ያህልም 'ሙሪድ' (ደጋግ) አይደለሁም!" ወንድሜ! አንተ ግን እንደዚህኛው ስደተኛ ሳይሆን፣ በሰላሙም በጭንቁም ጌታህን የምታውቅ ጀግና ሁን:: የዱባይ ብርና የሳዑዲ ሪያል ሳይሆን፣ የአላህ ውዴታ ብቻ ነው ዘላቂው ትርፍ:: ታሪኩ ተፈጸመ!

​🎒 የአዲሱ የትምህርት ዘመን ምርጥ ስጦታ ለልጅዎ! 🎒 ​የልጆችዎን የትምህርት ጉዞ በደስታ እና በሙሉ ዝግጅት ያስጀምሩ! አቡ ማሒ (ከኮምቦልቻ) እናንተን ለማስደሰት ጥራት ያላቸውን የትምህርት ቁ
​🎒 የአዲሱ የትምህርት ዘመን ምርጥ ስጦታ ለልጅዎ! 🎒 ​የልጆችዎን የትምህርት ጉዞ በደስታ እና በሙሉ ዝግጅት ያስጀምሩ! አቡ ማሒ (ከኮምቦልቻ) እናንተን ለማስደሰት ጥራት ያላቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች በተሸለ ዋጋ እና በታማኝነት አቅርቦልዎታል። ​ለልጆችዎ፣ ለወንድሞችዎ እና ለእህቶችዎ የሚሆኑ ጥራት ያላቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች በአንድ ቦታ ያግኙ! 🎒✏️ ​✨ የምናቀርባቸው የትምህርት ቁሳቁሶች፡ ​🎒 ቦርሳዎች – ለህፃናትና ለታላላቆች የሚሆኑ ውብና ጠንካራ ቦርሳዎች ​🍱 የምግብ ዕቃዎች (Lunch boxes) – ምግባቸውን በንጽህና እና በፍሬሽነት የሚይዙ ​💧 የውሃ ኮዳዎች – የተለያየ መጠን ያላቸውና የማያፈሱ ​📓 ደብተሮች ​✏️ ስክሪፕቶዎች፣ እርሳሶችና ሌሎች የጽሕፈት መሣሪያዎች ​🚚 የማድረስ አገልግሎት (Delivery)፡ ​በአካል እናደርሳለን፡ ኮምቦልቻ፣ ደሴ፣ ገርባ፣ ባቲ፣ ሀርቡ፣ ኬሚሴ፣ ደሴ፣ ሀይቅ፣ ኩታበር ​ወደ ክፍለ ሀገር➠በ ትራንስፖርት በፍጥነት እና በታማኝነት እንልካለን! ​📞 አሁኑኑ ይዘዙን / ያግኙን፡ ​📱 ስልክ፡ 0912899894 ​💬 ቴሌግራም፡ @Abu_Meymuna_Al_Asseriy ​✨ ከአቡ ማሒ ዘንድ- የትምህርት ቁሳቁስ ይዘዙ በታማኝነት ያሉበት ቦታ ያደርሳል፣ይልካል! ✨

​🎒 የአዲሱ የትምህርት ዘመን ምርጥ ስጦታ ለልጅዎ! 🎒 ​የልጆችዎን የትምህርት ጉዞ በደስታ እና በሙሉ ዝግጅት ያስጀምሩ! አቡ ማሒ (ከኮምቦልቻ) እናንተን ለማስደሰት ጥራት ያላቸውን የትምህርት ቁ
​🎒 የአዲሱ የትምህርት ዘመን ምርጥ ስጦታ ለልጅዎ! 🎒 ​የልጆችዎን የትምህርት ጉዞ በደስታ እና በሙሉ ዝግጅት ያስጀምሩ! አቡ ማሒ (ከኮምቦልቻ) እናንተን ለማስደሰት ጥራት ያላቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች በተሸለ ዋጋ እና በታማኝነት አቅርቦልዎታል። ​ለልጆችዎ፣ ለወንድሞችዎ እና ለእህቶችዎ የሚሆኑ ጥራት ያላቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች በአንድ ቦታ ያግኙ! 🎒✏️ ​✨ የምናቀርባቸው የትምህርት ቁሳቁሶች፡ ​🎒 ቦርሳዎች – ለህፃናትና ለታላላቆች የሚሆኑ ውብና ጠንካራ ቦርሳዎች ​🍱 የምግብ ዕቃዎች (Lunch boxes) – ምግባቸውን በንጽህና እና በፍሬሽነት የሚይዙ ​💧 የውሃ ኮዳዎች – የተለያየ መጠን ያላቸውና የማያፈሱ ​📓 ደብተሮች ​✏️ ስክሪፕቶዎች፣ እርሳሶችና ሌሎች የጽሕፈት መሣሪያዎች ​🚚 የማድረስ አገልግሎት (Delivery)፡ ​በአካል እናደርሳለን፡ ኮምቦልቻ፣ ደሴ፣ ገርባ፣ ባቲ፣ ሀርቡ፣ ኬሚሴ፣ ደሴ፣ ሀይቅ፣ ኩታበር ​ወደ ክፍለ ሀገር➠በ ትራንስፖርት በፍጥነት እና በታማኝነት እንልካለን! ​📞 አሁኑኑ ይዘዙን / ያግኙን፡ ​📱 ስልክ፡ 0912899894 ​💬 ቴሌግራም፡ @Abu_Meymuna_Al_Asseriy ​✨ ከአቡ ማሒ ዘንድ- የትምህርት ቁሳቁስ ይዘዙ በታማኝነት ያሉበት ቦታ ያደርሳል፣ይልካል! ✨

ግቡ ድርስ ተጀምሯል 📢📢📚📚 @Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል  እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ 👉5k subscribers  👉1.7k subscribers  🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽

ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??

ሰውነቱ ታይቶ የሚገዛው እንስሳ ብቻነው 💯 እናማ አቺም ለገበያ የቀረበች ግመል ይመስል ሰውነትሺን አሰማምረሽ እና ተወጣጥረሽ አትውጪ💯 አንቺን ነው ሙስሊሟ እህቴ 👌

🤔✍️ ሀቅ ሀቅ ሀቅ💯
🤔✍️ ሀቅ ሀቅ ሀቅ💯