uk
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Відкрити в Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
2 159
Підписники
+424 години
+1877 днів
+39830 днів
Архів дописів
ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ። ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ። ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎችንም ይሸለሙ ። 1ኛ
ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ። ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ። ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ  ስጦታዎችንም ይሸለሙ ። 1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ 2ኛ iphone 13 promax 3ኛ ላፕቶፕ ከ4ኛ–10ኛ  ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ ⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ደውሎ  ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626 0942189967

Repost from የሱና ዌቭ
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን ቀን: የፊታችን ማክሰኞ የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ 🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30 🇸🇦በሳዑዲ: 9:30 🇦🇪በዱባይ: 4:30 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

አጂብ ነው ለዚህኮነው ወንድልጅ የምትንከባከበውን ሴት አሳምረው አይዙም የሚባለው ሶሂህ ነው✅👆 ለማናቸውም አንብቡትማ በዘመናቺን ተንከባለልኩልህ ትለዋለች አንከባሏት ይሄዳል አትሻብኝ ጌታየ

ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው «አንዱ ሁለተኛ ሚስት ያገባል። የመጀመሪያ ሚስቱ እሱን እጅግ ከመንከባከቧ የተነሳ ሀብሀብ እንኳን ስትሰጠው ፍሬውን አውጥታ ነው። ሁለተኛዋ ደግሞ ዝም ብላ ከተፍ ከተፍ አድርጋ ትሰጠዋለች። ከዚያ እሱም ፍሬውን እየተፋ እየበላ " ቱፍ ቱፍ .... ሓስቢየሏህ .... ያቺማ ይህን ፍሬ እንኳን ከልክላኝ ነበር " አላለም! ጉድ ለካ እንክብካቤም የማይወድለት አለ👀 ሰውረን ከእንደዚህ አይነቱ

ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ቁርአን ዉስጥ 124 ሱራ አለ ?

የኡሙ ዓፊፋን አሱና ኡሙ ፈውዛንን👍👍አድርጓት እሰይ ✅👆 የኛሰውኮ ባለ ጊዜ አይረዳዳም ወላሂ ትንሽም ቢሆን ትልቅ አይወዱም ማሟሟቅ አሁን ወንዶች በሆኑ ፦በ10ሺ ይቆጠር ነበር😁 አይይ ወዬው አንዳዴማ እደመማለሁኝ ፦ እጇቹህ ይቆረጣልደ ፦ብታደርጉ እ ምቀኛ ነው ይሄ ተግባር ፦ ከምቀኝነት አይተናነስም ፦ እህትሽ እደዚህ አይነት ፦ነገር ካላት ማበረታታት ማገዝ እንጂ ምን አስገረሚሽ !! ይገርማልደ ላይክ አድርጉልኝ ብሎ ማስተዋወቅ !!

ተጀምሯል  ተጀምሯል አሁን     እዳያልፋቹህ ፍጠኑ     🌸╰┈➢ ገ         🌸 ╰┈➢ ባ                  🌸╰┈➢ገ                      🌸╰┈➢ ባ                               🌸╰┈➢ በሉ الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር  ሁል   ጊዜ ከመግሪብ  ቡሀላ  በቀጥታ ስርጪት  የቁርዓን ተፍሲር  ይኖራል  በኡስታዝ  አቡ  ሀኒፋ  حفظه الله   የቀጥታ  ስርጪት  አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

ሶላት እንሰግዳል… ግን ኩሹዕ አለው?

" ۞ أَلَا بِذِڪْـــــــرِ اللَّهِ تَطْمَئِـــــنُّ الْقُلُـــــوبُ ۞

ግቡማ በዚህ ላይክ አድርጉ አያስከፍልም

ወንድሞች ሆይ! ወንድሞች ጠንከር ጠንከር በሉና ለቤታቹህ ለልጆችና ለሚስቶቻቹህ መቋቋሚያ ተጠናከሩ መንገላታት በናተ ይሻላል ያምራል ሀቂቃ እህቶች ከስደት ተመልሰው መልሰው ስደት እየመጡነው ፦ እደት እደት ነው !! እስኪ ጉልበታቹሁን አትቆጥቡት፦ ሴቶቹ በወንዶቹ በአገልባጭ ሆነዋል በስራ በኩል ፦ ፆታችን ብቻ ነው እጂ በቃ አስተዳዳሪ ለፊወቹ አብዘሀኛወቹ ልጅ ቤት መንቀሳቀሻ አምጪወቹ ሴቶቹ ሆነዋል እስኪ ንቁማ ሞክሩ ሞክሩ በቃ እህቶችን እናትህን ልጅህን ሚስትህን ለማሳረፍ ሞክር የሷን ስራ ተቀበላት እሷ ከቤት ትስራ አንተ ከውጭ አምጣ < ሴትነታችን ቀርቶ ወደወንድ ልንቀየር ፅታብቻ ነው የቀረን አለች አንዷ ከመድከሟና ከማዘኗ የተነሳ💧✅ እየወለዱ መጣል ልጆች ይወለዳሉ አሳዳጊወች አያቶቻቸው ናቸው የሚስት እናት አባት እና የሱ ቤተሰቦች ናቸው ኢናሊላህ ከ100 95%% አሏህ ያዘነላቸው ጀግና ወድሞች ደግሞ አሉ ሚስቶቻቸውን ልጆቻቸውን እደታሸገ ሉል በቤት ውስጥ ደብቀው እነሱ የሚተጉ ክብር ለናተ ጀግኖች✅

ወሎ በሁሉም ቦታ አደርሳለሁ ጥለቡ እምፈልጉትን ከለር ድዛይንም በመላክ መጥለብ ይቻላል ለማዘዝ በዋትሳብ በኢሞ 👉 +2519 67 18 60 50 በዋትሳፕ 0950662454ቀጥታ መስመር የዋትሳፕ ቻናል 👇👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029Vb8QfEg7j6gAYqom5J3p የዋትሳፕ ግሩፕ👇👇👇 https://chat.whatsapp.com/LHKgQqqBJGMI0JXlrD4kf5 ግቡ አኸዋቲ እናበረታታት እንደኛው ስንደት ላይየነበረች የሱና እህታችን ናት ሀገር ገብታ የonline ስራ መስራት ጀመረች ሸር እናድርግላት እየገባን ላይክ እናድርግላት ከስደት የተመሰለሱ እህቶቻችንን እያበረታታን ተመለሰው ስደት እንዳይመጡ በሚሰሩት ስራአይዟችሁ እንበላቸው ጥለቧት ወሎ ውስጥ ሁሉም ቦታ ታዳረሳለች

ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቅህ! ይህ ማሳሰቢያ ለእያንዳንዳችን ትልቅ የንቅናቄ ደወል ነው። ​በእውነትም ከሸይኽ ወይም ከኡስታዝ የሚቀሰመው ትምህርት የመነሻ ቁልፍ እንጂ የመጨረሻው ማጠቃለያ አይደለም። ይህ ያነሳኸው ነጥብ የብዙዎቻችንን ሕመም የነካ፣ የእውቀት መንገድ (ጦለቡል ዒልም) ላይ ለሌለንም ላሉም ሰዎች ትልቅ የቤት ሥራ የሚሰጥ ድንቅ ማስታወሻ ነው። ​የሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ-ሸይኽ ታሪክ በጣም ያስደነግጣል! “አንተ ሰነፍ ስለሆንክ አታነብም” የሚለው የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ኢብራሂም ምላሽ ለእያንዳንዳችን የተላከ የግሳጼ መልእክት ነው። ዛሬ እኛም በተመሳሳይ የፍለጋ እና የማንበብ ሰነፍነታችን ምክንያት በትንሽ በትልቁ የሰዎችን ጊዜ እያባከንን፣ የራሳችንን አእምሮ ከማንበብ እና ከማንቆርቆር አግደነዋል። ኡስታዝ በሩን ይከፍትልናል፤ በሩን አልፈን የዒልሙን ማዕድ የምንጎበኘውና የምንመገበው ግን በራሳችን ጠንካራ የንባብና የጥናት ጥረት ነው። የሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ-ሸይኽ ታሪክ ደግሞ ጥገኛ የመሆንን አደጋና የራስን ጥረት አስፈላጊነት በግልጽ ያሳያል። ​እንደ አላህ ፈቃድ፣ ያለፈው ዓመት የነበረንን ክፍተትና ድክመት አምነን በመቀበል፣ ከዚህ ቀንና  ዓመት ጀምሮ ራሳችንን ሙሉ በሙሉ ለዒልምና ለንባብ ለመስጠት መጣር አለብን። ​ ​ወንድሞችና እህቶች! ሰነፍ መሆን የተፈጥሮ ግዴታችን አይደለም፤ ልማዳችን ነው፤ ልማድን ደግሞ በትግል መለወጥ ይቻላል። እውቀት በምኞትና በስነ-ስርዓት አልበኝነት አይገኝም። ​የቀረበውን ምክር መነሻ በማድረግ ራሳችንን ለመለወጥ ተግባራዊ  የሆነን እርምጃዎች መውሰድ ግድ ይለናል፦ ​ የደርስ አጥባቂነት (ኢስቲቃማ)፦ በየቀኑ የምንከታተላቸውን የቂርአት ደርሶች ያለ ምክንያት አለማቋረጥና በሰዓቱ መገኘት። ደርስ ማቋረጥ የጅህልና መጀመሪያ ነው። ​የቀን ተቀን የንባብ ፕሮግራም ማውጣት፦ "ጊዜ ሲኖረኝ አነባለሁ" የሚል ሰው ፈጽሞ አያነብም። ይልቁንም በቀን ቢያንስ ከ1 እስከ 2 ሰዓት ለግል ንባብና ሙራጃዐ (ክለሳ) የተወሰነ ቋሚ ጊዜ መመደብ። ​ከጥራዝ ነጠቅነት መራቅ፦ አንድን ኪታብ ስንጀምር ከመጨረሻው ሳናደርስ ወደ ሌላ አለመሸጋገር። ኪታቦችን ከነሐሺያቸውና ከነሸርሃቸው በጥልቀት መመርመር። ​ማስታወሻ መያዝ ፦ በምናነብበትና በምናጠናበት ጊዜ አዳዲስ ነጥቦችን፣ የዑለማዎችን ልዩነቶችና ማስረጃዎችን በደብተር ላይ ማስፈር። ​የንባብ ባህልን ማዳበር፦ በትንሽ በትልቁ ሌላውን ሰው ከመጠየቅ በፊት፣ ራሳችን ኪታቦችን ገልጠን የመፈለግና የማጣራት ልምድ ማሳደግ። የእውቀት መንገድ በትግል እና በሶብር እንጂ በምቾት እና በፍላጎት አይገኝም። ዛሬ ወጣትነታችንን በቲክቶክ ስክሪን ላይ ከምናጠፋው፣ ነገ ለአል-ኢስላምና ለኡምማው የሚጠቅሙ፣ ጥራዝ-ነጠቅ ያልሆኑ ባለሙሉ እውቀት ጧሊቦችን ለመሆን አሁኑኑ መነሳት አለብን። ​ ባለፈው ዓመት ያጣነውን ጊዜ አንመልሰውም፤ የዚህን ዓመት እድል ግን በቁርጠኝነት እና በማንበብ እንጠቀምበት! ​አላህ እውነተኛና ጠቃሚ እውቀትን ይለግሰን፤ ከስንፍናም ይጠብቀን! ወንድሞቼ! ይህንን መልእክት ለእናንተ ስጽፍላችሁ እኔ ከእናንተ በላይ አውቄ ወይም የበላይ ሆኜ አይደለም፤ ነገር ግን ኡስታዝ የላከው መልዕክት ልቤን ስለነካውና ለእኔም ለእናንተም ትልቅ ማስታወሻ ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ነው:: አፉ በሉኝ፤ አላህ ሁላችንንም ወደ መልካሙ መንገድ ይመራን፣ ሰነፍነታችንንም አስወግዶ ጠቃሚ እውቀትን ይለግሰን።" ​«الرَّاجِي رَحْمَةَ رَبِّهِ، العَبْدُ الفَقِيرُ: أَبُو مَاحِي بْنُ إِدْرِيس» https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris

📣ዛሬ ማታ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በኢሞ ተጋብዛችኋል 📣ተጋባዥ እንግዶች 🎙️ الشَّيْخُ مُحَمَّدُ أَوَّل - حَفِظَهُ اللَّهُ 🎙️ الدُّكْتُورُ سَعِيد مُو
📣ዛሬ ማታ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በኢሞ ተጋብዛችኋል 📣ተጋባዥ እንግዶች 🎙️ الشَّيْخُ مُحَمَّدُ أَوَّل - حَفِظَهُ اللَّهُ 🎙️ الدُّكْتُورُ سَعِيد مُوسَى - حَفِظَهُ اللَّهُ 🎙️ الْأُسْتَاذُ أَبُو شَاكِرَة - حَفِظَهُ اللَّهُ 🎙️ الْأَخُ أَبُو هِبَةِ اللَّهِ - حَفِظَهُ اللَّهُ 📢 የፕሮግራም መሪዎች 🎙️ الْأُسْتَاذُ أَبُو حَنِيفَةَ - حَفِظَهُ اللَّهُ 🎙️ الْأُسْتَاذُ أَبُو الْمَعَالِي - حَفِظَهُ اللَّهُ ⚠️ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት የኢሞ ሊንክ https://s.imoim.net/4fchnT?from=copy_link https://s.imoim.net/4fchnT?from=copy_link

ተጀምሯል  ተጀምሯል አሁን     የዛሬው  ሱረቱል _ ዩሱፍ     🌸╰┈➢ ገ         🌸 ╰┈➢ ባ                  🌸╰┈➢ገ                      🌸╰┈➢ ባ                               🌸╰┈➢ በሉ الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር  ሁል   ጊዜ ከመግሪብ  ቡሀላ  በቀጥታ ስርጪት  የቁርዓን ተፍሲር  ይኖራል  በኡስታዝ  አቡ  ሀኒፋ  حفظه الله   የቀጥታ  ስርጪት  አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። የ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛ
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። የ "አንብብ"  ከዋሻው  መውጣት ሲደንቀኝ  ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ዉድድር ተጀመረ። በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን  በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉 ✍ የውድድሩ ሂደት ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው። ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ...... ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ ⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 🌟0946248626 🌟0942189967 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓

Audio from ✍️ክብር ለሴት ልጅ🎀

እ በውድድር ደረጃኮ ይዜ አላቅም ነበር 😂 እስከ 20 ፦ 30 ፦ ነበር ኢቶ የምወጣው በዚህኳን በቀላሉ 5: መውጣት ይነሰኝ ወይ ወይኔ ጉዴ ቤተሰብ ብስል ሁኑጂ ዝብላቹህ ነው ለካ ያላቺሁት ከቻናሉ🌶