(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
Відкрити в Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
330
Підписники
-224 години
+257 днів
+4730 днів
Архів дописів
ትልቅ ምክር ልምከራቹ ሰዎች የሚንቁዋቹህ የከፈታቹትን ቀዳዳ ሲያዩ ነው......
ገበናህን ደሞ በገዛ እጅህ ስታሳውቅ ነው.....
አክብረህ ያስከበርከውን አጥር የእግረኛ_ማደሪያ ይሆናል....
ነውርህን ሸፈን አድርግና ወሰን ያለው ሰው ሁን
በወንድ አወራውት እንጂ ለአንቺምነው ኡኽቲ 😉
ተግባብቶም👍
አልተግባብቶም 🤷♀/🤷💥ሰምተዋል ግን አላዳመጡም፤
አይተዋል ግን አልተመለከቱም፤
ገብቷቸዋል ግን አልተረዱም! 🤷♀️🤷♂️
ቁርአንደሞ በዚጥቅስ ዙርያ ምንይለናል መሰላቹ
ለእነሱ በርሱ የማያስተውሉበት ልቦች አሏቸው ለእነሱም በርሱ የማያዩበት ዓይኖች አሏቸው ለእነሱም በርሱ የማይሰሙበት ጆሮዎች አሏቸው... ይለናል ሱረቱል እራፍ (179) አጂብብብ
ኧረ ጎበዝ! ፅሁፉን አንብቦ ላይክ ለማድረግ ጣት ማነቃነቅ ይሄን ያህል ይከብዳል? 😄 ‘ቀጣዩን ክፍል አዘጋጅ’ ለማለትም ቢሆን ላይክ ያስፈልጋል
አንብቦ ‘ላይክ’ ሳያደርጉ ማለፍ... ‘አይቼ እንዳልየሁ ማለፍ’ ይባላል! 😂 እስኪ የታላችሁ? ኮሜንት ላይ ሰላም በሉኝ ሼምነው የምር 🤧! »
💥እይታ 😳 4⃣ 🤓
ከግብ አልፎ ወደ ማንነት፦ የውስጥ አስተሳሰብና የሲስተም ለውጥ! 🧠🚀
በክፍል 1 ጊዜያችንን መጠበቅ በክፍል 2 ተግባር ላይ ማዋል በክፍል 3 ደግሞ በዘላቂነት (Consistency) ማስቀጠልን ተነጋግረናል! ዛሬ ደግሞ የነገሮች ሁሉ መሰረት ወደሆነው ማንነታችንና አስተሳሰባችን (Identity & Mindset) እንመጣለን! 🤔💭
አብዛኞቻችን እቅድ ስናቅድ «ቁርኣን መሐፍዝ እፈልጋለሁ» ወይም «ይህንን ያህል መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ» እንላለን። ነገር ግን እንደ James Clear (Atomic Habits) ያሉ የልምድ ሊቃውንት እንደሚያስተምሩን፡ ዘላቂ ለውጥ የሚመጣው ከምናስበው ግብ (Goal) ሳይሆን ከምንገነባው ማንነት (Identity) ነው! ⚙️✨
🎯 1. ግብህ ላይ ሳይሆን ሲስተምህ ላይ አተኩር (Focus on Systems)፦
ግብ ማለት የምትመኘው ውጤት ነው፤ ሲስተም ማለት ደግሞ ወደ ውጤቱ የሚወስድህ የየቀኑ ልምድህ ነው! አሸናፊዎችም ተሸናፊዎችም አንድ አይነት ግብ አላቸው፤ ልዩነታቸውን የሚፈጥረው ግን የየቀኑ ሲስተማቸው ነው።
👤 2. «እኔ ማን ነኝ?» የሚለውን ማንነትህን ቀይር (Identity-Based Habits)፦
«መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ» ከማለት ይልቅ «እኔ አንባቢ ነኝ» በል! «ሶላት መስገድ አለብኝ» ከማለት ይልቅ «እኔ ሶላቱን የሚጠብቅ አማኝ ነኝ» በል! ማንነትህ ሲቀየር፣ የሚያስፈልገው ልምድ በራሱ ይከተላል።
🧱 3. ለራስህ ማስረጃ ገንባ (Build Evidence)፦
ማንነትህ የሚገነባው በየቀኑ በሚደረጉ ትንንሽ ድሎች ነው። ዛሬ 5 ገጽ ካነበብክ «እኔ አንባቢ ነኝ» ለሚለው አዲስ ማንነትህ አንድ ድምፅ ሰጠህ ማለት ነው! ትንንሽ እርምጃዎች ማንነትህን ያረጋግጣሉ።
የባህሪ ለውጥ የሚጀምረው ከውጭ ሳይሆን ከውስጥ ነው! ዛሬ ለራስህ የምትሰጠው ማንነት የነገ ህይወትህን ይወስነዋል! 🏃♂️💨
💥 ይህንን ክፍል ያዘጋጀሁላችሁ እንደ James Clear ያሉ ደራሲያን ስለ «Identity-Based Habits» የጻፉትን ሀሳብ መነሻ አድርጌ ለኛ ለወጣቶች በሚመችና ከዲናችን ጋር በሚሄድ መልኩ ነው፤ ለኔም ለናንተም ጠቃሚ ነው ብዬ አስባለሁ ኢንሻአላህ!
💭 እስኪ ጥያቄ ለእናንተ፦ ከዛሬ ጀምሮ ለራሳችሁ መስጠትና መገንባት የምትፈልጉት አዲስ ማንነት (Identity) ምንድነው? (ለምሳሌ፦ ጧት ተነሺ፣ አንባቢ፣ ሶላቱን ጠባቂ ሀፊዝ ...) ኮሜንት ላይ አጋሩን! 👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✍️ 𝒁 ........🙃 🌸
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ድንያ ላይ ጀነትን ሚፈልግ ዱንያ ራሷ ጀሀነም ትሆንበታለች ወሏሂ እያየን አይደል እ
አሏህን እያስክምፋን ጥሩ ነገር መመፕት መቼም ወሏሂ ወደሱ እስካልተመለስን ያ ልባችን እንደፈለገ ሚቀያይር አሏህ እና ሰው እኮ ሰው ነው እህባብ አሏህ ደሞ አሏህ ነው ሰውንም የፈጠረ ያፈቀርነውም ምንም ምኖደውንም የፈጠረው ሚሰጠውም ሚነሳውም
የሰው ልጅ ግን ይገርማል 😔
🧕She said :ሰዎች ረሳሽው በቃ ይሉኛል ....እነኳን መርሳት የስልኬ password በሱ ስም መሆኑን ማውቀው እኔ😭💔
✍🏽ከአፍቃሪያን መንደር
💥💥አትጨነቅ/ቂ!✔
በህይወትህ/ሽ ውስጥ በጣም ሲያስጨንቁህ /ሽ ከርመው "አያልፉም" ብለህ /ሽስታስባቸው የነበሩ ከባባድ ነገሮች አልፈዋል። ምናልባት አሁን ረስተሃቸው ይሆናል። አሁንም ቢሆን ይህ ቀን ያልፍና ትረሳዋለህ። በቃ አስብ እንጂ አትጨነቅ!!
======
በሚናገሩት ነገር አትከፋ!✔
ላንተ ቅርብ የነበሩ ሰዎች ካንተ መሸሽ ሲፈልጉ የማያልቁ ነውሮችን ይደረድሩብሃል። መራቅን ፈልገው "እንዲህ ነህ" ቢሉህም ተማርባቸውና ዝለላቸው እንጂ አትከፋ!
========
ደግመህ አታንኳኳ!✔
አንዳንድ ጊዜ እነርሱ ዘንድ ምን ያህል ቦታ እንዳለን የማናውቃቸውን ሰዎች በር እንቆረቁራለን። ነገር ግን ሆን ብሎ በፊትህ የሚከረቸምብህ በር ላይ ቆመህ ደግመህ እንዳታንኳኳ። የአላሕን በሮች ለማን ትተህ?
#z...
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
❤️🔥وَالضُّحَى
በረፋዱ እምላለሁ፡፡
💔ተመልከት ጌታህ በረፈደው የሰዎች የንጋት ግርግር እና ጫጫታ ስክን በሚልበት ሰአት ማለ።
☀️ፀሀይዋ የማታቃጥል የምትለሰልስ በሆነችዋ ሰአት፤ የሰዎች ሁከት ፣ጫጫታ እና ግርግር ስክን በሚልበት ሰአት ለጌታህ ሁለት ረከዐን ስገድ።
🌼اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
Z✍..
አንዴ High School ልግባ እንጂ..."
"አንዴ Entrance ልለፍ እንጂ..."
"አንዴ ልመረቅ እንጂ..."
"አንዴ ስራ ልጀምር እንጂ..."
"አንዴ ላግባ እንጂ..."
"አንዴ ልጅ ይኑረኝ እንጂ..."
ህይወታችንን ሙሉ "እዚያ ጋር ስደርስ እፎይ እላለሁ" እያልን የወደፊቱን ስንጠብቅ፣ በእጃችን ያለችዋን ውድ ዛሬን ሳንኖራት አረጀን.....
ህይወት ማለት መድረሻው ብቻ አይደለም፤ ህይወት ማለት እዚያ ለመድረስ የምታደርጉት ጉዞ እና አሁን ያላችሁበት ቅፅበት እራሱ ነው።
ዛሬ ባላችሁበት ነገር ካልተደሰታችሁ፣ ነገ ያሰባችሁበት ቦታ ስትደርሱም ሌላ "አንዴ..." የሚል ምክንያት መምጣቱ አይቀርም።
አሁን ያላችሁበትን ደረጃ ውደዱት ዛሬን ከልባችሁ ኑሩ!
https://vt.tiktok.com/ZSqwgDcS4/
እህባብ እና ፎሎ ላይክ ሼር ኮፒ ሊንክ ምናምን በማረግ ተባበሩ ማለት መልእክቱ እንዲደርሳቸው እና እናንተ ካረጋቹ መታየቱ እየበዛ ይመጣልና
مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِه
አንድ ሰው ወደኸይር ያመላከተ እንደሰራው ነው አጅሩ እና ሁላችንም እንጠቀም
ጀዛኩሙሏህ
💥💥🌙 ፈጅር እየደረሰ ነው …
ደጋጎቹማ…የለይል ሶላትን ከመውደዳቸው የተነሳ ስድስተኛው የግዴታ ሶላታቸው አደረጉት ሱብሀነላሕ
ዓይንህን ከእንቅልፍ ክፈት ልብህንም ለአላህ አቅርብ
🤍
الصلاة خيرٌ من النوم
ሰላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች
ፈጅርህን በጊዜው ስገድ ቀንህንም በአላህ ስም ጀምር
🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً
💥ወሬ ማብዛት እና ብዙ መብላት የልብ ድርቀት ያመጣሉእንጠንቀቅ
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለም አላሕ ያስችለው ሰናይ ለይል 💫
