uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

የመስጅደል አቅሷ ፍሬዎች በታሹ ወንድማችሁ አቡ ረያን

የመስጅደል አቅሷ ፍሬዎች በታሹ ወንድማችሁ አቡ ረያን

Відкрити в Telegram

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 223
Підписники
+124 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
የጧት ግብዣ #ከመስጅደል አቅሷ #ፍሬዎቻችን በህፃን የህያ ብነ ሀሠን 👌 👉 https://t.me/mesjdelaqsua/24

🎤ሰበር ዜና 🌿ሀሙስን በጦሳ 🎤 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته  🔴ውድና የተከበራችሁ በአለም ዙሪያ ያላችሁ አባቶች እና እናቶች ወንደሞችና እህቶች በሙሉ በረመዷን መግባት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ታላቁ የimo የሃሙስ የደዕዋና//የፈትዋ ፕሮግራም ይሄው የወደፊታችን ሀሙስ ተዘጋጅቶ በደስታ እየጠበቃችሁ ይገኛል ፕሮግራሙም የሚካሄደው  በአለም ያሉ  ሰለፍዮች  መሰባሰቢ በሆነችው በውዷ መድረሳ ጦሳ ጦሳነት ጦሲታ ጦሳችን  የሚሆን ይሆናል ።‼️ 🔴👇=====-----======---===👇🔴 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌የነገው የደእዋ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን🔻 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🟣➣ሸይኽ አቡ ኒብራስ የፍተዋ ፕሮግራም 🔴➣ኡስታዝ አቡ ፈይሶል➣ ስለ ሶብር 🔴➣ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን ስለ ወንድማማችነት 🔴➣ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ➣ስለ ኢልም 🔴➣ኡስታዝ አቡል አባስ➣ስለ ተውሂድ 🔴ውዶቹ ጀግኖቹ አይበገሬዎቹ  የሙራጀአ አናብስቶቹ  ለደእዋ ውጣ ውረድ የምትለፉ የወሬኛን ወሬ የማትሰሙ  የጮኸ ቢጮህ ግድ የለላችሁ ውድ  የጦሳ ወንድሞች  የወደፊታች ሀሙስ 8:00 ላይ  ወደ imo መጥታችሁ  ደእዋችሁን   እንድትሰሙና ለልሎችም ሸር እያረጋችሁ የፕሮግራሙ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንዳ በአክብሮት ጠርተናችኋል  ....‼️ 🔴የተከበራችሁ እንቁ ሰለፍያ እህቶቻችን የነ ኸድጃ የነ አኢሻ የነ ኡሙ ሱለይም ወራሾች የወንድሞቻችሁ ድምቀት ለሰለፍያ ደዕዋ ቀኝ እጅ የሆናችሁ እንቁ እህቶቻችን ለሂዝብያ ጩኸት ቦታ የለላችሁ በዚች እንቁ መንሃጅ የፀናችሁ ውዶቹ የጦሳ አናብስት እህቶቻችን ነገ ሀሙስ ፏ ፍክት ብላችሁ ለሌሎችም ሸርር እያረጋችሁ ጓደኞቻችሁን እየጋበዛችሁ ሰመአችሁን ለብሳችሁ ከቀኑ 8:00 ላይ እንድተገኙ ስንል እናንተንም ጠርተናል...🌿 🔻🎤=======≥======≥🎤🔻 🔺🖊መልክት  ለሰለፍዮች  በሙሉ👇 =====================  👌ሊንኩን  በዋስታብም በኤፍ ቢ  በቴሌግራምም በኢሞም  ሸር  ማረግ እና ቢያንስ  1 ሰው   ለ20ሰው  ሊንኩን  ሸር በማረግ እና ይሄን  እድል  እንዳያመልጣቸው   አስተዋፅኦ  ማድረግ  ግድ   ይለናል  ለአባቶቻችን ለእህቶቻችን ለወንድሞቻችን ለናቶቻችን  ለሙስሊሞች  በሙሉ  ሸር አይረሳ ‼️ 🇸🇦_ማሳሰቢያ_🇸🇦 🖊በፕሮግራሙ ሰአት ሙራጀአ በየ ግሩፑ ፕሮግራም ዘግቶ መቀመጥ ፈፅሞ አይፈቀድም .. 🎤ዳዕዋ  የሚካሄደው  በimo ጦሳ🔻    👇ሸር  👇 ሸር  👇 ሸር  👇ሸር 👇ሸር 🔻የቴሌግራም  ሊንክ👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🌹ከመስጅደል አቅሷ ደሴ🌹 ይህ ወጣት ወንድማችን በቁርአን አንቀፅ الله ን እንድንፈራ ዘንድ ይገስፀናል !! http://t.me/mesjdelaqsua

🌹ከመስጅደል አቅሷ ደሴ🌹 ✍በኸይር ነገር ላይ እንሽቀዳደም ለወንጀላችን ምህረትን እጠይቅ http://t.me/mesjdelaqsua

السلام عليكم 👆👆 ይሕ ሕፃን በአቅሷ እየቀራ ይገኛል እናም እንዲህ ይላችኋል ከማይረባ ወሬ እርቀን በዚክር እንጠመድ ፊዱኒያ ወል አኼራ ነጃን ፈላህ እንድናኝ!! በጥሞና ይደመጥ👌👂 http://t.me/mesjdelaqsua

በህፃን አማር سورة الفورقان https://t.me/mesjdelaqsua

👌👉 #ልጆችን በተረቢያ ማሳደግ አንዱና ዋነኛው የድን ክፍል ነው :: https://t.me/mesjdelaqsua/16

👌                                  👌                         👇                                   👇 👌 የአቅሷ  ፍሬዎች  ደስ  ብሎናል👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌_ህፃን  የህያ  ሐሰን  ባማረና  በማራኪ  አቀራሩ  አቅርቦልናል ። የነገ ተስፋዎቻችን  የአቅሷ  ፍሬዎች  ምልክቶቻችን  አይከኖቻችን  ናቸው ።  የኛ ውዶች እኛና  ጥንካሪያችን  በናንተ  ነው  የሚነበበው  ።  ስለዚህ  በርቱልን  ጠንክሩልን  ።    የህያዋ  الله   ይጠብቅህ  ለኡማ  የምትጠቀም  ዓሊም  ያድርግህ  اللهم بارك فيه   በሉ  ብያለሁ  ።  👌የህያ...የዛሒዱ ወንድማችን የሐሰን ደንገለጋ  ልጅ  ነው  ።  ሱረቱ  ዩሱፍን  ተፍሲር  ሳቀራ  የነብዩሏህ  የዕቁብንና  የዩሱፍን  ቀረቤታ  ትስስር  መዋደድ  ስገልፅ ሳስተምር  የህያንና  አባቱን  ሐሰን  ደንገለጋን  እፊቴ  አያቸው  ነበር  ። የህያም  በጣም  ህፃን  ነበር  ግን  እንቅስቃሴው  ሁሉ  እንደህፃን  አልነበረም  ።  አባትና  ልጅ  ይናበባል  ይዋደዳል  ልጅ  አባቱን  በአደብ  ይከተላል  የየህያ  በጣም  ይገርመኝም  ይለይብኝም  ነበር  ....። ድሮ  ሳቀራ  የሁለቱን  ለየት  ያለ ትስስር  ስላየሁና  ተፅኖ  ስላሳደረብኝ   አሁን  ሱረቱ  ዩሱፍን ስቀራ  ግርጥ  ይሉብኛል  ።   ==== 👌_በታላቁና በዛሒዱ ወንድማችን  በኡስታዝ  አቡ  ረያን  የሚመራው የአቅሷ የተህፊዝ  ትግል  እንደቀጠለ  ይገኛል  ።  ኡስታዝ  አቡ  ረያን  የሰለፍዮችን ህፃናት ልጆች  ገና  አፍ  መፍታት  ሲጀምሩ ሲንገዳገዱ   ጀምሮ   ሰብስቦ  ሲያስተምር  የቆዬ  የአይናችን  ማረፊያ  ኦክሲጅናችን  ነው  ።  ያንን  ሁሉ  ህፃን  እንደ  ባህሪያቸው  ይዞ  ከእኛ  እውነተኛዎቹ  አባቶች  በበለጠ  ለፍቶ  ታግሎ  ታግሶ  በሸሪዓ  ኮትኩቶ  በአደብ  አንፆ   እያሳደገልን  ይገኛል  ። 👌_ የኡስታዝ  አቡረያን   ይለይብኛል  ። ሰው ለተወሰኑ  ልጆች  አባት  መሆን  ይችላል  የሚከብደውና  የሚገርመው  ለዛ  ሁሉ  ህፃን  ይህን  ያክል  አመት  አባት  ሆኖ ታግሶ  ልጆችን  ማነፁ  ይደንቀኛል  ። እኛኮ  የምናስተምረው  ስትቆጣው  ታው  ስትለው  የሚተው  ትላልቅ  ፂማም  ነው  እሱ  ግን  አሁን  አስጥለካቸው  መልሰው  እዛው  የምታገኛቸውን  ልጆች  ነው ። የሚገርም  ሸክም   ተሸክሞልናል  ። 👌እንዳውም ብዙዎቹ  እናቶች  በጣም  ትንሹን  ለመያዝና  ለመጠበቅ  ትላልቆቹ  ሰላም  ስለሚነሷት  ቁርአን  ቤት  ሲሔድ  እህህ  ተንፈስ  ትላለች  ። እንዳውም  አንዳንድ  ህፃናቶች  ብዙ  ገርፏቸው  ሳይሆን አደብ  ስላስተማራቸው  እናቶች  ለአቡ  ረያን  እናገራለሁ  ናውረድ  ስትለው  እናቱ  እሽ  ብሎ ከተንጠላጠለበት  ይወርዳል  ። ---- 👌_የናንተን  አላውቅም  እኔ ግን ተአምር  ይሆንብኛል  ። ከህፃናቶቹጋ ስለተግባቡ  ይወዱታል  ይወዳቸዋልም  ። በግቢው  ውስጥ ጓሮው  እንደገጠር  ዛውያ  መድቦ  እዛው  እያሳደረ  ያቀራቸዋል   ያስተምራቸዋል  ።  ይሔንን  ሁሉ  የሚያደርገው  ድንን  ለማገዝ  ቡሎ  እንጅ  ድንቡሎ ደመወዝ  ተከፍሎትም  አይደለም  በቃ  መፈክሩ  ... إن أجري إلا على الله ደመዎዜን  ከጌታዬ  እቀበላለሁ  ነው  ።  አባት  ሁሉ  በትምህርት  ቤት  የሚከፈለውን  ለህፃናት  አቅሪ  የሚከፈለውን   በደንብ  ተመልከት  አጢን  አስተውል  ....! 👌የኔ ቢጤ  አባት  በደንብ  አስበውማ   በጣም  የሚገርመኝ  ልጅ  ያዝማ  ዳንድ ቦሩ  ደርሼ  መጣሁ  ብላ  እናቱ  ብታስጠብቀን  አይይይ  ምንሻብኝ  እያልን ቆንጥጠው ቆንጥጠው  ሲልክ  የነበረው ልጅህ እድሜው  ጨምሮ አጥፊነቱም  ጨምሮ  ባለበት  ሰዓት  ነው  ኡስታዝ  አቡረያን  የተቀበለህ  ። እንደዛ   የምትማረርበትንና  ትግስትህን  የተፈታተነውን   ልጅህን ነው  ኡስታዝ  አቡ  ረያን  ታግሶ  እየኮተኮተልን  ያለው  ።  እስኪ  ውለታን  ዘንጊዎች  አንሁን ።  ያለምንም  ማጋነን ውለታ  ለሚገባው  ኡስታዝ  አቡ  ረያን  የትውልድ  ሳንባ ነው  ።   ልዕለ _ኃያሉ  ጌታችን  ይውደድህ  ይጠብቅህም  ፊርደውስንም  ይወፍቅህ  ኡስታዝዋ  እንወድካለን   በርታልን ... 👌ወንድሞች  ሲነግሩኝ  አቅሷ  ያለ  ህፃን ብዛቱና  ልክ  ሲቀሩ  አካባቢው  በድምፃቸው  ሲሞላ  በቃ  የደስታ እንባ ይተናነቀናል  አለኝ ...  ወደ መስጅድ  የሚመላለሱ  ህፃናቶች  ካሉ  የወደፊት  ትውልድ  አለን  በል  ገንባ  እንገባ   እንተባበር  ...ከህንፃው  በላይ  ትውልድን   እንገንባ  ...! ==== 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16818 ----- 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16818 ✍️ أخوكم أبو الناموس الأثري https://t.me/mesjdelaqsua/11

ህፃን የህያ ሀሠን ከመስጅደ አል አቅሷ ደሴ

------------------------------ 👌 👉 #ውድ ሠለፍዮች በሙሉ :- ይህች ትንሻ ቻናል የልጆቻችን አስተማሪ በሆነው #ኡስታዝ አቡ ረያን #መሃመድ ሠኢድ የተከፈተች ስትሆን  ገና በህፃን ሠውነታቸው በመስጅደል አቅሷ ፀሃይ ና ብርዱ ሲፈራረቅባቸው ሁሉንም ችለው ቁረኣንን በመሃፈዝ  የአቅሷ ፍሬዎች የሆነለት ህፃናቶች የቁረኣን ቲላዋ የሚለቀቅበት ቻናል ነው !! ----------------------------------- 👌 👉 ይህችን ትንሽ ቻናል ሁላችንም ሸር ና አድድ በማድረግ በህፃናቶች አንደበት እየተቀሩ የሚለቀቁ ድምፆችን ና የተለያዩ ፈዋኢዶችን እንጠቀምባቸው !! ----------------------------- 👌 👉 ቁረኣን የህይወታችን መመራያ የመንፈሳንን ርካታ ነውና በህፃናቶች አንደበት የሚለቀቁትን እየሠማን የውስጣችን ቆሻሻ እንወልውለው !! ----------------------------- ከአቅሷ ፍሬዎች ለናሙና ያክል 👌 👉 https://t.me/mesjdelaqsua/9

ጣፋጭ የምሽት ግብዣ --------------------------- 👌 👉 ሞትን አስመልክቶ በደንብ ገሰፅ የምታደርግ ምርጥ ቲላዋ ነች -------------------------- #በህፃን የህያ ብን ሀሠን.......حفظه الله تعالى 👌 👉 ከመስጅደል አቅሷ ፍሬዎች ⛔️ 👈  لانسمح لأحد  بحذف الرابط او تعديله بغيره ......... https://t.me/mesjdelaqsua/9