uk
Feedback
አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦

አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦

Відкрити в Telegram

🎤🎤 ለሱና የሚያገሳ አምበሳ ካልሆንክ በሱና ሰዎች ላይ የሚጮህ ውሻ አትሁን "ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ኢብን ያሲን (አል_ለተሚ) ሀፊዞሁሏህ

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
3 023
Підписники
+524 години
+1617 днів
+53730 днів
Архів дописів
ሰበር ሰበር ድንገተኛ ዳእዋ በኡስታዝ አቡ ሙጀድድ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ ሊንኩን በመንካት ግቡ https://t.me/haraselefi

🔑 ስራህ ሴራ እንዳይሆን !! ዲኔ ዲኔ ምትል የዛሬው ወንድሜ፣ ይህንን ጽሁፌን ለራሴ አስቀድሜ ፣ አስቀምጣለሁኝ በተቻለኝ አቅሜ። ኒያህን አሳምር ስራህንም አጽዳ፣ ከመልካሙ ተግባር ለነገ አሰናዳ፣ ዛሬ እንደሁ ዛሬ ነው ይቀየራል አልፎ፣ ስራህ ሴራ እንዳይሆን በመልካሙ ታቅፎ፣ መልካሙ ተግባራት ሞልቶ ተትረፍርፎ፣ ስራህ ሴራ እንዳይሆን መልካሙን አራግፎ። መልካም ተብለህ ትላንት ጥሩ ሰርተህ ያኔ፣ የሰውን ልቦና ቀስቅሰህ በወኔ፣ ስራህ ሴራ እንዳይሆን ተጠንቀቅ ወገኔ። ኢኽላስና ተቅዋን ከልብህ አስገባ፣ ሙተባአም ጨምር ከጎርባ እንዳትገባ፣ ስራህ ሴራ ሁኖ ሆድህም ሳይባባ፣ በሰለፎች መንገድ ሳትቀይር ካባ፣ ከሰለፊዮች ጋ በሀቅ ተግባባ። አቡ ሙቅቢል (አል ጎቢይ) https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry

🔹ወንድሜ የት ጠፋ? የተውሂዱ አቃቤ - የሱናው ጠበቃ የኢኽዋን ራስ ምታት - የመንሀጁ አለቃ            የተጓዘበትን - አገር            የሄደበትን - መንደር የመሸገበትን ዋሻ - ሳይነግረን በይፋ የሙነውር ልጅ - ወንደሜ የት ጠፋ? ኢኽዋንና አህባሽ - በወንበር ተጣልተው በሶሻል ሚዲያ - ሺህ ጦር አሰልፈው፣ -  በየቴሌ ግራሙ -  በየኢንስታ ግራሙ -  በየፌስ ቡኩ -  በየቲክ ቶኩ በየባለስልጣናቱ ደጅ - በየመንግስት ተቋሞቹ በህዝበ ሙስሊሙ ፊት - በየመስጊድ፣ በያዳራሾቹ በዛቻ ሲቧቀሱ - በስድብ ሲሸካሸኩ በጭቅጭቅ ሲናቆሩ - በትቺት ሲተካተኩ፤ የአህበሽና የኢኽዋን ቡድን - አገሩን ሲያምሱ ሁለት የባጢል አንጃዎች - ተውሂድን ሲያፈርሱ፤ ያ - የሱናችን ሰይፍ - ስለት የነበረው ያ - የተውሂድ አቃቤ - የመንሀጅ ጠበቃው፤ የመሸገበትን - ሳይነግረን በይፋ የሙነወር ልጅ - ወንደሜ የት ጠፋ? የሙነውርን ልጅ - ወንደሜን ምን ነካው? ወደ የትስ ገባ - የትኛው ጅብ በላው? ኢኽዋን - እንዲህ በማለት ሲለፍፍ፡-      “በከሀድያን መርህ - በዲሞክራሲ ቅድ      አሊሞች ይመረጡ - በጃሂሎች ካርድ” ኢኽዋን - እንዲህ በማለት ሲቀደድ፡-      “አሊሞች ይመረጡ - በጃሂሎች እውቅና     “እኛ ምን አገባን - ለተውሂድ ለሱና፡፡” ከአሏህ ለሚያጣላ - የውሸት አንድነት ኢኽዋን ሲቦተልክ - ስልጣን ለማግኘት ቢድአና ሽርክ - ከስሩ እንዳይመነገል በውሸት አንድነት - ህዝቡን ሲሸነግል የሙነወርን ልጅ - አፉን ምን ለጎመው? ያን የተባ ብእሩን - ምን አዶለዶመው? ኢኽዋን ስልጡኑ ፋራ እንዲህ እያለ ሲያቅራራ፡-      “የመጅሊሱን ዙፋን ከጀባችሁኝ      “ከላይ እስከ ታች ካስረከባችሁኝ        “በየሀሪማው፣ በየመስጊዱ “በአውራድ፣ በመንዙማው - በርቱ ተደለቁ “በአውሊያዎች እስቲጋሳ - መውሊዱን አድምቁ “ጫቱን አመንዥጉ - በአርባ ጥርስ አድቅቁ፡፡” ኢኽዋን ስልጡኑ ፋራ እንዲያ እያለ ሲያቅራራ፡- የመሸገበትን ዋሻ - ሳይነግረን በይፋ የሙነውር ልጅ - ወንደሜ የት ጠፋ? እንዴትስ!?      ሳተናው ብእሩ - በጧት ዶለዶመ? እንዴትስ!?      የተባ አንደበቱ - ማልዶ ተለጎመ? በአህባሽ - 'ስፖንሰርነት' ታግዞ - ሽርክ ሲደነፋ በሱፍያ - ሰፊ አንቀልባ ታዝሎ - ቢድአ ሲፋፋ የሙሽሪኮቹ ጭፍራ - ሲል ቀና ደፋ ሱናን ቀብሮ - ተውሂድን ሊያጠፋ በሽርክ የኩፍር ጭስ - አገር ሊያከረፋ፤ የኢኽዋን ራስ ምታት የቢድአው ድማሚት የተውሂዱ ጠበቃ - ወንድሜ የት ጠፋ? የትኛው ጅብ በልቶት - ላይነቃ አንቀላፋ? በዶክተር ጀማል ሙሀመድ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊 📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ? 👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊

Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️______________________________🔹️ 📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆

Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴 ይህን ቀላል ጥያቄ ለመልስ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አህል {سبحانه وتعالى } ስራችንን ለማሳሰብ እና ስህተታችንን ለማስተካከል ከእኛ ምን ዓይነት ተግባር ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️________________________________🔹️ 📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆

💎💎አድስና ትኩስ ግጥም ✅ ርእስ፡ ከጎጃም ሰማይ ስር (ከውቧ ባህር ዳር) እጅግ አጓጊውንና ተጠባቂውን የሰለፊዮችን ግንኙነት እና የውቧ ባህርዳር የቢላል መስጂድን የገቢ ማሰባሰቢያ አስመልክቶ የእንዳትቀሩ መልእክት አዘል የሆነች እንዲሁም የግብዣ ጽሁፍ ነች ። ዝግጂት ወንድማችሁ አቡ ሙቅቢል (አል ወለዊ) https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry 👇👇👇👇👇👇👇 ይህ የአባይ ማዶ የቢላል መስጂድ መገንቢያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው ። እዬተቀላቀላችሁ፥ https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link

💎💎አድስና ትኩስ ግጥም ✅ ርእስ፡ ከጎጃም ሰማይ ስር (ከውቧ ባህር ዳር) እጅግ አጓጊውንና ተጠባቂውን የሰለፊዮችን ግንኙነት እና የውቧ ባህርዳር የቢላል መስጂድን የገቢ ማሰባሰቢያ አስመልክቶ የእንዳትቀሩ መልእክት አዘል የሆነች እንዲሁም የግብዣ ጽሁፍ ነች ። ዝግጂት ወንድማችሁ አቡ ሙቅቢል (አል ወለዊ) https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry

نعم الاجتماع والتآلف والتحابب في الله ذي الجلال والإكرام * هذا هوالمطلوب والمقصود الأعظم ياإخوة الكرام * جزاالله القائمين على هذا من جماعة بحر دار نسأل الله لهم السلام * لأن الله هو السلام ومنه السلام *

💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️ በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️ ☄️ የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️ 1.   የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2.   ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3.   ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4.   ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ  አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8.  ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ   10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11.   ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ  ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ 15. ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ… ከሀሮ 16. ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብራሂም... ከመዲና 17. ኡስታዝ ሰልማን... ከመዲና 18. ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን.... ከአዲስ አበባ 19. ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን...  ከአዳማ 20. ኡስታዝ  ሙሀመድ እባቡ... ከቻግኒ 21. ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡስይሚን ኢልያስ… ከኩዌት ☄️ የፕሮግራሙ መሪዎች ☄️ 1.   ኡስታዝ ባህሩ ተካ.... ከአዲስ አበባ 2.   ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ....  ከመርሳ 3.   ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን... ከደሴ 4.   ኡስታዝ አቡቦክር ዩሱፍ … ከባህር ዳር 5.   ኡስታዝ ሬድዋን ዳውድ… ከባህር ዳር [ሁሉንም አሏህ ይጠብቃቸው] ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት:- 🔻ቀን - መስከረም 16 🔻ሰአት - ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ 🔻የሚተላለፍባቸው ቻናሎች:- Telegram https://t.me/bilalmesji Imo https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link 💢💢💢ሰለፍይነት ያብባል ተውሂድ ይነግሳል 💢💢💢

በሙሀመድ ሰልማን ላይ አስፈላጊ የሆነ መልስ
🎙 በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሓራ (حفظه الله) የተዳሰሱ ነጥቦች — በሸይኽ ሁሰይን ከረም ላይ በተናገረው አስፈላጊ ምላሽ ና ለሸይኻችን ሸይኽ ሁሰይን አስፈላጊው ዲፋዕ — የሙሀመድ ሰልማን ጥፋቶች — ረድ በኡለሞች ላይ ማነው መስጠት ያለበት — ዲናችን በስነ— ስርዓት የተሞላ መሆኑን — ሙሀመድ ሰልማን የፊትና ሰው ለመሆኑ በቂ ማስረጃ — በአህሉ ሱና ወልጀምዓ ማህበር ላይ ያነሳውም ነገር መታወቅ ያለበት በዚህ ጉዳይ ላይ መልስ መሰጠት ያስፈለገው ውሸት ሲደጋጋም እውነት ይመስላል ነውና ነገሩን ሙሀመድ ሰልማን በሀይለኛው ሹብሀዋቸን እየረጨ ስለሆነ ነው።
ረድን ኡለማዕ ይስጠው ወላሂ ከተአሱብ ወጣ ብለን እናድምጥ ከበቂ መረጃ ና ማብራሪያ ጋር ወሳኝ መልስ ሸይኻችን ሰጥተዋል።
حب الظهور يقصم الظهور   غيض من فيض ከብዙ ነገሮች  ትንሽ ነገር ነው እንዳስፈላጊነቱ በሪሳላ እንመለሳለን። https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

🕰ጊዜውን በጊዜ🙌
🕰ጊዜውን በጊዜ🙌

🙌እንግዳው -ሰለፊይ- 🎙ገጣሚ አቡ ሙቅቢል-አሰለፊይ-ሐፊዘሁሏህ-
🙌እንግዳው -ሰለፊይ- 🎙ገጣሚ አቡ ሙቅቢል-አሰለፊይ-ሐፊዘሁሏህ-

✈️✈️🌍 ይድረስ ለሁሉም የሰለፊይ መንሀጅ ባለቤቶች ።🕌🕌 አሏህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ውድ ሰለፊዮች ። አሏህ መልካምን ስንቅ ሰንቀው ከውዷ ጀነት ከሚገቧት ያድርጋችሁ ። http://t.me/A
✈️✈️🌍 ይድረስ ለሁሉም የሰለፊይ መንሀጅ ባለቤቶች ።🕌🕌 አሏህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ውድ ሰለፊዮች ። አሏህ መልካምን ስንቅ ሰንቀው ከውዷ ጀነት ከሚገቧት ያድርጋችሁ ። http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry

بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ። ​#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ

እንደ_መጝሪብ_ሶላት_የሴት_ልጅ_እድሜ_🔑.mp33.91 MB

እንደ መግሪብ ሶላት ዝግጅት አቡ ሙቅቢል (አልጎቢይ) http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry

🛑 የተተፋ ምራቅ ተመልሶ አይዋጥም። ✅ የሆነ ሰው ዑመር ኢበኑ ዘ'ር ን ሰደበው። ዑመር ኢብኑ ዘርም እንዲህ አለ፦ "አንተ ሆይ! እኛን በመሳደብ አትስመጥ፤ ለእርቅም ቦታን አስቀምጥ። (ጨርሰህ አታ
🛑 የተተፋ ምራቅ ተመልሶ አይዋጥም። ✅ የሆነ ሰው ዑመር ኢበኑ ዘ'ር ን ሰደበው። ዑመር ኢብኑ ዘርም እንዲህ  አለ፦ "አንተ ሆይ! እኛን በመሳደብ አትስመጥ፤ ለእርቅም ቦታን አስቀምጥ። (ጨርሰህ አታውራ).. ↘️ እኛ በእኛ ላይ አ'ሏህን ያመፀን በሱ ላይ  አ'ሏህን ከመታዘዝ የበለጠ አንመልስለትም። (ግፎን በአፀፉ አንመልስም)።" 📚 ሒልየቱል-አውሊያእ (5/113) 🟠አ'ሏህ ብሎት የሆነ ቀን ሊመጣ ይችላልና ምናለ ባልተናገርኩ፣ ምናለ ባልፃፍኩ፣ ምናለ ምናለ.. ከማለት በፊት የምንተፋውን ንግግር ምንነት እንወቅ። 🤲 መቻሉን ይሰጥን እንግዲህ 🤲 || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan