مَكْتَبَة دَار الْهِجْرَتَيْنْ لِتَقْدِيمَ فَوَائِدِ وَأَقْوَالِ مَشَايْخِنَا مثل الفِيدِيُو وَالصَُوَرِ البطاقة الشرعيَة
Відкрити в Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል የሀገራችን መሻይኮቻችን እና ኡስታዞቻችን ፈዋኢዶች የምለቀቅበት ልዩ ቻናል ነው ቪዲዮ ኤዴት እና ፎቶውን ጥራት ባለው መልክ እናቀርባለን እናንተም ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ሁኑ. https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
1 973
Підписники
Немає даних24 години
+537 днів
+36130 днів
Архів дописів
التَحْذِير مِنَ الْبِدَعِ ] 🌱
🎙قال الشيخ العلامة الدكتورعبدالله بن عبدالرحيم البخاري
حفظه الله تعالى :
❝ فكل من عمل عملاً أو تكلم بكلام لا يوافق كتاب الله عز وجل، ولا سنة رسوله. ﷺ ولا سنة الخلفاء الراشدين، ولا قول صحابته رضي الله عنهم،أجمعين
👈فهو بدعة، وهو ضلالة، وهو مردود على قائله أو فاعله ❞
📚 الواجب على المسلم: ✅ التمسك بالكتاب والسنة
✅ اتباع منهج السلف الصالح
✅ الحذر من البدع والمحدثات
🤲 نسأل الله الثبات على الحق والسنة
"ማንኛውም ሰው አንድ ሥራ ቢሠራ ወይም አንድ ንግግር ቢናገር፤ ያ ሥራ ወይም ንግግር ከአላህ ኪታብ (ቁርኣን)፣ ከነቢዩ ﷺ ሱና፣ ከትክክለኛዎቹ ኸሊፋዎች (ኸሉፋኡ ራሺዲን) ሱና፣ እንዲሁም ከሰሓቦች (ረድየላሁ ዐንሁም) አስተሳሰብና መንገድ ጋር የማይስማማ ከሆነ፤
👉
ያ ቢድዓ ነው፣ ጥመትም ነው፤ እንዲሁም ያ ንግግር ወይም ሥራ ከተናገረው ወይም ከሠራው ሰው ተቀባይነት የለውም።"
🎙️ ሸይኽ አል-ዐላማ ዶክተር አብደሏህ ኢብኑ አብድረሂም አልቡኽሪ (አላህ ይጠብቀው
🖊️🎙أبو قتيبة الدغويي حفظه الله
ቻናላችን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
⚠️ المداخلة الجامية وزد عليه اللَّتمُو
🎙 الشيخ الفاضل
سليمان بن سليم الله الرحيلي
حفظه الله
ወንድም አቡ ቁተይባ ✍️
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሀገራችን መሻይኾች ፈዋኢድን ቪዲዮ በፎቶ መልክ የተዘጋጀ አቅዋላቸውን ይከታተሉ
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
♦️| «خبث البدعة والمبتدع والتآلف معه.»
— فالمبتدع خبيث وكلمته خبيثة لأنها بريد الكفر؛ كيف تتآلف روح صاحب السنة وروح صاحب الطريقة السلفية والمنهج السلفي؛ مع روح صاحب البدعة؛ وبينهما «فرق» كما بين المشرق والمغرب!؟.»
📚 اهـ الكلمات النافعة [١/٤٥]
فضيلة الشيخ :أبو ذر بن حسن الولوي الإثيوبي حفظه الله.
ወንድም አቡ ቁተይባ ✍️
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሀገራችን መሻይኾች ፈዋኢድን ቪዲዮ እና ፎቶውችን ይከታተሉ
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
قال فضيلة الشيخ
أبو ذر بن حسن الولوي حفظه الله:
وَالْفَرْقُ بَيْنَ مَسْلَكِ السَّلَفِ، في الجَرْحِ وَالتَّعْدِيْلِ، وَبَيْنَ مَسْلَكِ الخَلَفِ مِنَ الْمُمَيِّعَةِ وَغَيْرِهِمْ، أَنَّ السَّلَفَ يَخْتَلِفُوْنَ فِي الشَّخْصِ جَرْحًا وَتَعْدِيْلا قَبْلَ الثُّبُوْتِ عَلَيْهِ ، وَهُمْ لَمْ يَخْتَلِفُوْا فِي جَرْحِهِ بَعْدَ الثُّبُوْتِ عَلَيْهِ،
وَأَمَّا الخَلَفُ مِنَ المُمَيِّعَةِ وَأَضْرَابِهِمْ، فَهُمْ يُخَالِفُوْنَ بَعْدَ ثُبُوتِـهِ عَلَى الْمَجْرُوْحِ بِطُرُقٍ شَرْعِيَّةٍ، لَا يُمْكِنُ رَدُّهَا مِنْ كُتُبِهِمْ وَأَشْرِطَتِهِمْ وَعَنْ طَرِيقِ شَهَادَةِ الثَّقَاتِ، فَتَجِدُهُمْ يُخَالِفُوْنَ بَعْدَ الثُبُوْتِ بِالتَّشْكِيْكِ وَالعِنَادِ وَالهَوَى ، بَلْ يُقَعِّدُوْنَ قَوَاعِدَ بَاطِلَةً لِحِمَايَةِ أَهْلِ البِدَع ،
الْإِلْزَامُ بِتَبْدِيْعِ الْمُبْتَدِعِ بَعْدَ التَّعْرِيْفِ بِحَالِهِ. ص 28
ወንድም አቡ ቁተይባ ✍️
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሀገራችን መሻይኾች ፈዋኢድን ቪዲዮ እና ፎቶውችን ይከታተሉ
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
[[الميزان عند السلف اتباع السنة]]🌱
🎙️الشيخ الدكتور حسين السلطي حفظه الله تعالى
___
👈الشدة على أهل البدعة كانت منقبة عند السلف وفي عصرنا مثلبة
ወንድም አቡ ቁተይባ ✍️
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሀገራችን መሻይኾች ፈዋኢድን ቪዲዮ እና ፎቶውችን ይከታተሉ
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
🔰ترك الدخول والخوض في مالا يعني
🌿 أئمةُ الجرحِ والتعديلِ يذُمُّونَ مَن يُدخِلُ نفسَه في كلِّ شيء.
فلا تكنْ مُتسلِّطًا على إخوانِكَ السلفيين، فإنهم من أقلِّ الناس عددًا، فأوصِ بهم خيرًا، واصبرْ عليهم، وأحسِنِ الظنَّ بهم.
🎙 لفضيلة الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى
ወንድም አቡ ቁተይባ ✍️
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሀገራችን መሻይኾች ፈዋኢድን ቪዲዮ እና ፎቶውችን ይከታተሉ
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
🌿 የዱንያና የአኺራ ደስታን የሚሻ ሰው 🌿
🎙قال فضيلة الشيخ محمد حياة الإثيوبي الولوِي حفظه الله:
📖 فَمَنْ أَرَادَ السَّعَادَةَ فِي الدَّارَيْنِ
فَعَلَيْهِ بِالْعِلْمِ النَّافِعِ وَالْعَمَلِ الصَّالِحِ
"በዱንያም ሆነ በአኺራ ደስታን የሚሻ ሰው፣ ጠቃሚ እውቀትን በመማር እና መልካም ሥራን በመሥራት ላይ መበርታት አለበት።"
📚 ጠቃሚ እውቀት ያለ መልካም ሥራ ፍሬ አያፈራም፤ መልካም ሥራም ያለ ትክክለኛ እውቀት በተሟላ መልኩ አይሆንም። ስለዚህ እውነተኛ ስኬትን የሚፈልግ ሰው ጠቃሚ እውቀትን በመማርና በእርሱ መሠረት መልካም ሥራ በመሥራት ላይ ሊተጋ ይገባዋል።
🤲 አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይለግሰን፣ ሥራችንንም ያስተካክልልን።
🎙 ፈድሊለቱ ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት አል-ኢትዮጵያዊ አል-ወሎዊ (ሐፊዘሁላህ)
#ጠቃሚ_እውቀት #መልካም_ሥራ #የዱንያና_የአኺራ_ደስታ #ሰለፊያ_ዳዕዋ 🌿📖✨
ወንድም አቡ ቁተይባ ✍️
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሀገራችን መሻይኾች ፈዋኢድን ቪዲዮ እና ፎቶውችን ይከታተሉ
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
▫️ የሀቅ ባዳ የለም ▫️▫️ የባጥል ዘመድ የለም ▫️•┈┈┈┈•✿💎✿•┈┈┈┈•
🎙️ሸይኽ አብዱልሀሚድ አለተሚይ — { አሏህ ይጠብቀው }
ወንድም አቡ ቁተይባ ✍️
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሀገራችን መሻይኮች ፈዋኢድን ይከታተሉ
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
🌱✦ الإخوان المسلمون ✦
❝ ليس عندهم ولاءٌ، بل عندهم بلاءٌ.
وليس عندهم براءٌ، بل عندهم رياءٌ. ❞
___
🎙️ فضيلة الشيخ أبو منصور محمد بن حياة الولوي
حفظه الله تعالى
#وبقلم_ابن_ناصر_الدغويي
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
ሱና የሚጠፋው በጃሂል ድፍረት
----------------> እና<-------------------
በአሊም ዝምታ ነው።"
🎙️ ኡስታዝ በህሩ ተካ (አቡ ኡበይዳ) — አሏህ ይጠብቀው
"እውቀት የሌለው ሲደፍር፣ አሊሙ ዝም ሲል... ሱና ይጠፋል!"
አቡ ቁተይባ ✍️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
