249
Підписники
+124 години
+147 днів
+1730 днів
Архів дописів
249
"እንደዚህ አድርግ: ስትተኛ ጸልይ' ስትነቃ ጸልይ' ሕይወት ስትከብድብህ ጸልይ' ደስተኛ ስትሆን ጸልይ'
እርግጠኛ መሆን ሲከብድህ ጸልይ።
በምንም ሁኔታ ጸልይ ተአምራቱን ታየዋለህ፤ ምክንያቱም፦ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ነውና።
አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ@king_quote1 @king_quote1
Sher
