uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Havan Study Hub

Havan Study Hub

Відкрити в Telegram

From Freshman Bootcamp to Freshman success. This is Havan study Hub. Your GPA Matters Register : @havanacademybot www.havanacademy.com

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
3 302
Підписники
-1724 години
-1037 днів
-41430 днів
Архів дописів
🔴🔵 WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS — YOUR FRESHMAN SUCCESS STARTS HERE! Don't just attend university — prepare to succeed!
🔴🔵 WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS — YOUR FRESHMAN SUCCESS STARTS HERE! Don't just attend university — prepare to succeed! 📚 Havan App: Video lessons, notes, practice questions, and chapter exams. FreshmanExam.com: Practice tests, revision materials, and exam preparation to help you build confidence. Your semester won't wait. Get the tools you need and start preparing today! 👉 Explore Havan App and FreshmanExam.com now. ❤️💙 Study Smart. Prepare Better. Succeed Together!

🚨 ፈተናው ሲመጣ የምትመኙት ዛሬ ቢያንስ አንድ ነገር ብጀምር ኖሮ የሚል ፀፀት እንዳይሆን! ሌሎች ለፈተናቸው እየተዘጋጁ እናንተ ገና ከየት እንደምትጀምሩ እያሰባችሁ ከሆነ፣ የሚያስፈልጋችሁ ተጨማሪ
+4
🚨 ፈተናው ሲመጣ የምትመኙት ዛሬ ቢያንስ አንድ ነገር ብጀምር ኖሮ የሚል ፀፀት እንዳይሆን! ሌሎች ለፈተናቸው እየተዘጋጁ እናንተ ገና ከየት እንደምትጀምሩ እያሰባችሁ ከሆነ፣ የሚያስፈልጋችሁ ተጨማሪ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ትክክለኛው የዝግጅት መንገድ ነው! ⏳ HAVAN ከጎናችሁ ሲኖር ለምን ብቻችሁን ትታገላላችሁ? 🔥 ✔️ የቪዲዮ ትምህርቶች ✔️ የተደራጁ ኖቶች ✔️ Chapter-based questions ✔️ የ6 ዓመታት ያለፉ ፈተናዎችና መልሶቻቸው ሁሉም ለትምህርታችሁ በሚያስፈልጋችሁ ቦታ! ⚠️ ሌሎች የሚጠቀሙበትን እድል እናንተስ ለምን ታልፋላችሁ? Download Havan app and register now! 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app 👉 @HavanAcademyBot Your GPA Matters! 🎯

ከንባብ ብዛት በላይ ያለፉ የፈተና ጥያቄዎችን (Past Papers) መስራት ለምን የGPA ምስጢር እንደሆነ ታውቃላችሁ? በግቢ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መፅሐፍ ብቻ አያነቡም፤ የፈተናው
ከንባብ ብዛት በላይ ያለፉ የፈተና ጥያቄዎችን (Past Papers) መስራት ለምን የGPA ምስጢር እንደሆነ ታውቃላችሁ? በግቢ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መፅሐፍ ብቻ አያነቡም፤ የፈተናውን አሰራር ቀድመው ያጠናሉ። ሀቫን አካዳሚ ለፍሬሽማን ተማሪዎች ያዘጋጀው ልዩ ፓኬጅ ከቀላል የቪዲዮ ማብራሪያዎች ጋር የተሟሉ የፈተና ጥያቄዎችን ይዟል። ክላስ ገብታችሁ መቸገር ከመጀመራችሁ በፊት አሁኑኑ ተመዝገቡ 👇 ​@HavanAcademyBot

"እኔ Freshman ሳለሁ፣ እንደዚህ ባለ ሰዓት ከጓደኞቼ ጋር ወደ Library ለመሄድ እንሯሯጥ ነበር። 🥹❤️ አንዳንዴ ቀድመን ቦታ ለመያዝ፣ አንዳንዴ ደግሞ ከፈተና በፊት ያልጨረስነውን ለማንበብ። አንዱ የማይገባውን ሌላው ያስረዳል፣ ጥያቄዎችን አብረን እንፈታለን፣ አንዳንዴም ማንበብ ትተን በማውራት ጊዜያችንን እናጠፋ ነበር 😂 ያኔ ትኩረታችን ፈተናውን ማለፍና GPA ማምጣት ብቻ ነበር። ግን ያን ጊዜ እየኖርን ያለነው አንድ ቀን የምንናፍቀውን ትዝታ እንደሆነ አናውቅም ነበር። 🥹 ዛሬ Freshman ለሆናችሁ፦ በየቀኑ ትንሽ ተማሩ፣ እርስ በርስ ተረዳዱ፣ እና የዛሬን ድካም ለነገ ስኬታችሁ መሠረት አድርጉት። ❤️ ዛሬ የምታሳልፉት የጥናት ጊዜ ነገ የምትኮሩበት ታሪካችሁ ይሆናል። አንዳንዴ የሚያስፈልጋችሁ ተጨማሪ የጥናት ሰዓት ሳይሆን፣ የምታጠኑትን በቀላሉ የሚያስገባ መንገድ ነው። " Havan Academy ላይ ያሉትን አጫጭር የቪዲዮ ትምህርቶች፣ ማስታወሻዎችና የምዕራፍ ጥያቄዎች ተጠቅማችሁ ጥናታችሁን የበለጠ ውጤታማ አድርጉ። ❤️ Havan Academy — ብዙ ሰዓት ለመቆየት ሳይሆን፣ ያጠናችሁትን በትክክል ለመረዳት። @havanacademyofficial

Dears, አብዛኞቻችሁ በጠየቃችን መሰረት፣ ሳምንታዊ የጥናት ዕቅድ PDF አዘጋጅተንላችኋል! ዕቅዱን ተጠቅማችሁ በቀላሉ ጥናታችሁን አደራጁ፣ የተማራችሁትን ከልሱ እና እድገታችሁን ተከታተሉ። የግል የጥናት ዕቅድ ማዘጋጀትና progress track ማድረግ ከፈለጋችሁ ይሄን የHavan study planner ተጠቀሙ 👉 http://study.freshmanexam.com Havan ከጎናችሁ ነው! 💙 @havanacademyofficial

HEY, WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS! Your university journey is better when we grow together! Join our student community to
HEY, WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS! Your university journey is better when we grow together! Join our student community to: 📚 Share useful materials and updates , Connect, communicate, and exchange ideas Get training and develop new skills Discover opportunities and grow together Don't miss out on valuable information, learning, and support. Be part of something bigger! 🔗 Join our group now: https://t.me/WOLAITA2019FRESH WE CARE ABOUT YOU! #WolaitaSodoUniversity #StudentCommunity #WeCareAboutYou #GrowTogether

🥹 ማንም የማያወራለት አንድ ነገር አለ… የ2–3 ሰዓት Lecture ክፍልን በትኩረት መከታተል! 😭 መምህሩ ለሰዓታት እያስተማረ ነው። እናንተም ለመረዳት እየሞከራችሁ ነው። ግን ከጥቂት ጊዜ በኋላ ትኩረታችሁ ይበተናል። ማስታወሻ ለመያዝ ስትጣደፉ የመምህሩ ማብራሪያ ያመልጣችኋል፤ ማዳመጥ ላይ ስታተኩሩ ደግሞ አስፈላጊ ነገር እንዳያመልጣችሁ ትጨነቃላችሁ። 🥲 እና አንዳንዴ ከክፍል ስትወጡ፣ ለሁለት ወይም ለሦስት ሰዓት ተቀምጣችሁ እያስተማራችሁ እንደነበር ታስታውሳላችሁ፤ ግን የተማራችሁትን ለማስታወስ ይከብዳችኋል። 🤯 ታዲያ እንዴት ይህን ማሻሻል ትችላላችሁ? 👇 ✔️ ሁሉንም ነገር ቃል በቃል ለመጻፍ አትሞክሩ። ዋና ዋና ሐሳቦችን፣ ትርጓሜዎችን፣ ቀመሮችንና አስፈላጊ ምሳሌዎችን በአጭሩ ያዙ። ✔️ ማዳመጥን ከመጻፍ ጋር አመጣጥኑ። የመምህሩን ማብራሪያ ለመረዳት ቅድሚያ ስጡ፤ ማስታወሻችሁ ደግሞ ዋናውን ነገር እንድታስታውሱ ይርዳችሁ። ✔️ ትኩረታችሁን የሚከፋፍሉ ነገሮችን አስወግዱ። ስልካችሁን አስቀምጡ፤ ሐሳባችሁ ሲበተንም ራሳችሁን ሳትወቅሱ ወደ ትምህርቱ ተመለሱ። ✔️ የማትረዱትን ነገር ለመጠየቅ አትፍሩ። ሁሉንም ነገር ወዲያውኑ አለመረዳት የተለመደ ነው፤ አስፈላጊው ለመማር መሞከራችሁ ነው። ከሁሉም በላይ፣ ለሰዓታት በትኩረት መቀመጥ እንደሚያደክም አስታውሱ። ራሳችሁን አትጫኑ፤ የሚስማማችሁን የመማር ዘዴ በቀስታ አዳብሩ። አንዳንዴ በዩኒቨርሲቲ የሚያስቸግረው ትምህርቱ ብቻ አይደለም፤ ትምህርቱን እንዴት መከታተል እንዳለብን መማርም ነው። እዚህ ላይ HAVAN ከጎናችሁ! 💙 በክፍል ውስጥ የሰማችሁትን ለማጠናከር ወይም ያልገባችሁን ርዕስ በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት፣ በHAVAN ያሉትን አጫጭር የቪዲዮ ትምህርቶች፣ ማስታወሻዎችና የምዕራፍ ጥያቄዎች ተጠቀሙ። በራሳችሁ ፍጥነት መማርና የተረዳችሁትን መፈተሽ ትችላላችሁ። ሁሉንም ብቻችሁን ለመታገል አይጠበቅባችሁም። HAVAN ከጎናችሁ ነው! @havanacademyofficial

ክላስ ከተጀመረ ጥቂት ቀናት አልፈዋል፤ ነገር ግን አሁን የሚሰጡት የሞጁሎች ብዛትና "ፈተና ላይ እንዴት ይሰራል" የሚል ጭንቀት እረፍት ነስቶሃል? ​ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ብዙዎች "ጊዜ አለኝ" ብለው ያም
ክላስ ከተጀመረ ጥቂት ቀናት አልፈዋል፤ ነገር ግን አሁን የሚሰጡት የሞጁሎች ብዛትና "ፈተና ላይ እንዴት ይሰራል" የሚል ጭንቀት እረፍት ነስቶሃል? ​ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ብዙዎች "ጊዜ አለኝ" ብለው ያምናሉ፤ ነገር ግን የመጀመሪያው ፈተና (Mid-Exam) ሲመጣ ሁሉም ነገር ይቀየራል። የሀቫን አካዳሚ የፍሬሽማን ፓኬጅ ( የፍሬሽማን ትምህርቶችህን በቀላሉ የምትረዳባቸው አጫጭር ✔️ቪዲዮዎች፣ ✔️ኖቶች እና ✔️ያለፉ የፈተና ጥያቄዎችን በአንድ ላይ ይዞልህ ቀርቧል። ጊዜ ሳይረፍድ ራስህን አዘጋጅ! Register Now 👇 @HavanAcademyBot

ቀን 8 ደርሰናል! ወደ 2ኛው ሳምንት ገብተናል! 🔥 አንድ ሳምንት አለፈ! 👀 እናንተስ ከStudy Plan ጋር እየተጓዛችሁ ነው? የጀመራችሁ ከሆነ ቀጥሉ፤ ገና ያልጀመራችሁ ከሆነ ዛሬ እድሉ አላች
+1
ቀን 8 ደርሰናል! ወደ 2ኛው ሳምንት ገብተናል! 🔥 አንድ ሳምንት አለፈ! 👀 እናንተስ ከStudy Plan ጋር እየተጓዛችሁ ነው? የጀመራችሁ ከሆነ ቀጥሉ፤ ገና ያልጀመራችሁ ከሆነ ዛሬ እድሉ አላችሁ። የሁለተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ነው! 💪 📌 የዛሬው Study Plan ከላይ ባለው ምስል ላይ አለ። ለSocial እና Natural ተማሪዎች ሁለቱም የተዘጋጀ ነው። HAVAN ACADEMY ከጎናችሁ ነው! ✔️ Video Lectures ✔️ Short & Clear Notes ✔️Chapter-Based Questions ✔️ ያለፉት 6 ዓመታት Mid & Final Exams 🔥 አዲስ ሳምንት፣ አዲስ እድል፣ ተመሳሳይ ግብ! በየቀኑ ትንሽ እድገት ነገ ትልቅ ውጤት ያመጣል። የዛሬን እቅድ አጠናቅቁ፤ Havanንም ለጓደኞቻችሁ አጋሩ። አብራችሁ ለስኬት ተዘጋጁ! 📲 Download Havan App & Register Now 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app 👉 @HavanAcademyBot YOUR GPA MATTERS!

📢HEY, AASTU STUDENTS! THIS IS FOR YOU! University life is better when we learn, share, and grow together! 🤝 Join our AASTU
📢HEY, AASTU STUDENTS! THIS IS FOR YOU! University life is better when we learn, share, and grow together! 🤝 Join our AASTU student group — a community where you can: 📚 SHARE useful materials, updates, and opportunities. 💬 COMMUNICATE with fellow students, ask questions, and exchange ideas. 🎓 GET TRAINING in different areas to develop your skills. 🚀 GROW TOGETHER and make the most of your university journey. You don't have to figure everything out alone. Let's support each other, learn from each other, and build a stronger student community! 🔗 Join us here: https://t.me/AASTU2019 ❤️ WE CARE ABOUT YOU. WE GROW WITH YOU. #AASTU #StudentCommunity #WeCareAboutYou #GrowTogether

📢HEY, AASTU STUDENTS! THIS IS FOR YOU! University life is better when we learn, share, and grow together! 🤝 Join our AASTU student group — a community where you can: 📚 SHARE useful materials, updates, and opportunities. 💬 COMMUNICATE with fellow students, ask questions, and exchange ideas. 🎓 GET TRAINING in different areas to develop your skills. 🚀 GROW TOGETHER and make the most of your university journey. You don't have to figure everything out alone. Let's support each other, learn from each other, and build a stronger student community! 🔗 Join us here: https://t.me/AASTU2019 ❤️ WE CARE ABOUT YOU. WE GROW WITH YOU. #AASTU #StudentCommunity #WeCareAboutYou #GrowTogether

🔥 DAY 07: የREVISION ቀን ደረሰ! 😮 ሰባት ቀናት ዝግጅት አድርጋችኋል! አሁን ግን የተማራችሁትን የምትፈትኑበት ጊዜ ነው። 📌 ዛሬ ማድረግ ያለባችሁ፦ ✔️ ያለፋችሁትን ትምህርት በደንብ
🔥 DAY 07: የREVISION ቀን ደረሰ! 😮 ሰባት ቀናት ዝግጅት አድርጋችኋል! አሁን ግን የተማራችሁትን የምትፈትኑበት ጊዜ ነው። 📌 ዛሬ ማድረግ ያለባችሁ፦ ✔️ ያለፋችሁትን ትምህርት በደንብ ድገሙ። ✔️ የChapter-Based Questions በመስራት እውቀታችሁን ፈትሹ። ✔️ ያልገቧችሁን ርዕሶች መልሳችሁ አጥኑ። ✔️ ያለፉ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎችን በመስራት ራሳችሁን ፈትኑ። ✔️ የምትሳሳቱባቸውን ጥያቄዎች መልሳችሁ ተረዱ። ⚠️ ማንበብ ብቻ አይበቃም! በተግባር መፈተን እና ስህተታችሁን ማረም ውጤታችሁን ለማሻሻል ይረዳችኋል። 💯 HAVAN ከጎናችሁ ነው! የትምህርት ቪዲዮዎችን፣ ማስታወሻዎችን፣ Chapter-Based Questions እና ያለፉ ዓመታት ፈተናዎችን ተጠቅማችሁ ዛሬን በትክክል ተጠቀሙበት! ይህ የምታውቁትን የምታረጋግጡበት ቀን ነው! 📲 Download Havan App & Register Now 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app 👉 @HavanAcademyBot YOUR GPA MATTERS!

📢 HEY, WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS! Your university journey is better when we stay connected! 🤝❤️ Join our group to: 💬 Communicate and share ideas 📢 Get important updates and information 🤝 Support one another 🎯 Work together and achieve more One university, one community, one goal! t.me/WOLAITA2019FRESH 🔗 Join the group now and be part of the conversation! Together, we can do more! ❤️💛💙

🥹 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት አንድ ቀን የምታስታውሱት ትዝታ ብቻ አይደለም… የወደፊታችሁ መሠረት ነው!🏗 አሁን በዩኒቨርሲቲ የምታሳልፉት ጊዜ አንድ ቀን ተመልሳችሁ ስታዩት፣ “እንዴት አሳለፍኩት?” ብላችሁ ራሳችሁን ልትጠይቁ ትችላላችሁ። አንዳንዶቻችሁ ትልቅ ሕልም አላችሁ፤ አንዳንዶቻችሁ ቤተሰባችሁን ኩራት ለማድረግ ትጥራላችሁ፤ ሌሎቻችሁ ደግሞ እስካሁን ምን እንደምትሆኑ እየፈለጋችሁ ነው። 🥹 የትም ያላችሁ ብትሆኑም፣ ዛሬ የምትወስኗቸው ውሳኔዎች በነገው ሕይወታችሁ ላይ ተጽዕኖ አላቸው። ጓደኞቻችሁን በጥንቃቄ ምረጡ። 🫂 አብራችሁ የምትስቁ፣ የምትዝናኑ ጓደኞች ያስፈልጋሉ። ግን ስትደክሙ፣ ተስፋ ስትቆርጡ እና ትምህርታችሁ ሲከብዳችሁ የሚያበረታቷችሁ ጓደኞችም ያስፈልጋሉ። የምትቀራረቧቸው ሰዎች ሕልማችሁን እንዲያንስ ሳይሆን እንዲያድግ የሚያግዙ ይሁኑ። ❤️‍🩹 GPA ቁጥር ብቻ አይደለም… ከጥረታችሁ የሚታይ ውጤት ነው! በፈተና ውጤታችሁ ተስፋ የቆረጣችሁበት ጊዜ ሊኖር ይችላል። ሌሎች ሲያገኙት ያልደረሳችሁበትን ውጤት ተመልክታችሁ ራሳችሁን የጠየቃችሁበትም ጊዜ ይኖራል። ግን አንድ ውጤት የእናንተን አቅም ሙሉ በሙሉ አይወስንም። ከስህተታችሁ ተማሩ፣ በየቀኑ ተዘጋጁ፣ የማትረዱትን ጠይቁ እና ለራሳችሁ ሌላ እድል ስጡ። 💪 ⏳ ነገ ለመጀመር ዛሬን አታባክኑ። “ነገ አነባለሁ፣ በኋላ እዘጋጃለሁ፣ ቀጣዩን ፈተና በደንብ እሠራለሁ…” የሚለው ሐሳብ የምናውቀው ነው። ግን ብዙ ጊዜ የምንጸጸተው ያልቻልነውን ሳይሆን በጊዜው ያልሞከርነውን ነው። ዛሬ የምታነቡት አንድ ምዕራፍ፣ የምትፈቱት አንድ ጥያቄ ወይም የምታደርጉት ትንሽ ጥረት ነገ ትልቅ ልዩነት ሊፈጥር ይችላል። 💭 ከዲግሪያችሁ ጋር ራሳችሁንም ገንቡ። ከፍተኛ GPA ማምጣት ጥሩ ነው፤ ግን ክህሎት፣ ተግባቦት፣ ትጋት እና ከስህተት የመማር ችሎታም እንዲሁ ያስፈልጋሉ። ዩኒቨርሲቲ ስትጨርሱ ዲግሪ ብቻ ሳይሆን ለሕይወት የሚያግዛችሁን እውቀትና ችሎታ ይዛችሁ ውጡ። 🫶 እና በዚህ ሁሉ ጉዞ… HAVAN ከጎናችሁ ነው! 🥹 የተሻለ ውጤት ማምጣት ስትፈልጉ፣ ለፈተና ስትዘጋጁ ወይም ትምህርታችሁን በተሻለ ሁኔታ ለመከታተል ስትፈልጉ፣ HAVAN የትምህርት አጋራችሁ ነው። በቪዲዮ ትምህርቶች፣ በማስታወሻዎች፣ በምዕራፍ ጥያቄዎች እና ባለፉት ዓመታት ፈተናዎች ዝግጅታችሁን ለማጠናከር እናግዛችኋለን። ለራሳችሁ ባላችሁ እምነት ቀጥሉ። በጥረታችሁ ጸኑ። ሕልማችሁንም አትተዉ። አንድ ቀን ዛሬን ተመልሳችሁ ስታስታውሱ፣ በራሳችሁ ጥረት ኩራት የምትሰማበት ቀን ይሁን። 🥹❤️ HAVAN — በትምህርት ጉዞአችሁ ሁሌም ከጎናችሁ!

🚨 AASTU STUDENTS! YOUR NEXT EXAM DESERVES YOUR PREPARATION. Reading your notes is important. Practicing what you've learned
🚨 AASTU STUDENTS! YOUR NEXT EXAM DESERVES YOUR PREPARATION. Reading your notes is important. Practicing what you've learned is just as important! 📱 Havan Academy App Video lessons Notes and summaries Practice questions 💻 FreshmanExam.com Exam-style practice Revision materials Answers and explanations 🔥 Use both tools to strengthen your preparation and identify what you still need to improve. 👉 Download the Havan App 👉 Visit FreshmanExam.com Prepare with purpose. Practice with confidence. #AASTU #FreshmanExam #HavanAcademy

🎯 HOPE IS GOOD. PREPARATION IS BETTER. Want a higher GPA? Don't leave your results to hope alone. 📚 Havan Academy App — Lea
🎯 HOPE IS GOOD. PREPARATION IS BETTER. Want a higher GPA? Don't leave your results to hope alone. 📚 Havan Academy App — Learn with video lessons, review notes, and strengthen your understanding. FreshmanExam.com — Practice questions, test yourself, and discover what you need to improve. ✅ Make one habit today: Study a topic, solve questions, and review your mistakes. Repeat consistently, and give your GPA a real chance to improve! 🚀 Your GPA goal needs more than hope. It needs action. Start preparing today! #HavanAcademy #FreshmanExam #GPA #StudySmart #FreshmanStudents

ቀን 6 ደርሰናል! 🔥 እናንተስ ጀምራችኋል? 👀 ቀን እየተቆጠረ ነው፤ ከኋላ እንዳትቀሩ! 📌 የዛሬው Study Plan ከላይ ባለው ምስል ላይ አለ። ለSocial እና Natural ተማሪዎች ሁለቱም
+1
ቀን 6 ደርሰናል! 🔥 እናንተስ ጀምራችኋል? 👀 ቀን እየተቆጠረ ነው፤ ከኋላ እንዳትቀሩ! 📌 የዛሬው Study Plan ከላይ ባለው ምስል ላይ አለ። ለSocial እና Natural ተማሪዎች ሁለቱም የተዘጋጀ ነው። HAVAN ACADEMY ከጎናችሁ ነው! ✔️ Video Lectures ✔️ Short & Clear Notes ✔️ Chapter-Based Questions ✔️ ያለፉት 6 ዓመታት Mid & Final Exams 🔥 ገና ያልጀመራችሁ ከሆነ ዛሬ ጀምሩ! ለጓደኞቻችሁም Havanን አጋሩ፤ አብራችሁ ለስኬት ተዘጋጁ! 📲 Download Havan App & Register Now 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app 👉 @HavanAcademyBot YOUR GPA MATTERS!

🧠 CAN YOU GET THIS QUESTION RIGHT IN 60 SECONDS? ⏳ Drop your answer in the comments! 👇🔥 Want more practice? Challenge your
🧠 CAN YOU GET THIS QUESTION RIGHT IN 60 SECONDS? ⏳ Drop your answer in the comments! 👇🔥 Want more practice? Challenge yourself with FreshmanExam.com and the Havan Academy App. 📚 #HavanAcademy #FreshmanExam #QuizChallenge

YOUR PHONE CAN DO MORE THAN SCROLL! Turn your screen time into study time with the Havan Academy App! 🚀 Access video lessons
YOUR PHONE CAN DO MORE THAN SCROLL! Turn your screen time into study time with the Havan Academy App! 🚀 Access video lessons, study notes, and practice questions—all to help you prepare smarter. 🔥 Less scrolling. More learning. Better preparation. 👉 Get the Havan Academy App today! #HavanAcademy #StudySmart #FreshmanStudents #ExamPreparation

ASTU ተማሪዎች፣ እውነት ግን የASTU ትምህርት ቀላል ነው ብላችሁ ነው የመጣችሁት?! 😭 አንድ ቀን ሌክቸር ካመለጣችሁ ማስታወሻ ፍለጋ፣ አንድ ኮርስ ካልተረዳችሁ ተጨማሪ ማብራሪያ ፍለጋ… ስትጨር
ASTU ተማሪዎች፣ እውነት ግን የASTU ትምህርት ቀላል ነው ብላችሁ ነው የመጣችሁት?! 😭 አንድ ቀን ሌክቸር ካመለጣችሁ ማስታወሻ ፍለጋ፣ አንድ ኮርስ ካልተረዳችሁ ተጨማሪ ማብራሪያ ፍለጋ… ስትጨርሱ ሌላ አዲስ ትምህርት! 💀 ኮርሶች ይከማቻሉ፣ Assignments ይመጣሉ፣ ጊዜው ይሮጣል… ከዚያ “ነገ አጠናለሁ” የሚለው ነገ መቼ ነው? 😭 👀 አንተ ገና ማስታወሻ ስትፈልግ፣ ሌላው ተማሪ በተደራጀ መንገድ እየተዘጋጀ ሊሆን ይችላል! 🔥 እናንተስ ለምን ጊዜያችሁን በመፈለግ ታጠፋላችሁ? HAVAN ACADEMY ከጎናችሁ ነው! ✔️ Video Lectures ✔️ Short & Clear Notes ✔️ Chapter-Based Questions ✔️ ያለፉት 6 ዓመታት Mid & Final Exams የሚያስፈልጋችሁን የጥናት መርጃ በአንድ ቦታ አግኙ። ትምህርት ከመከማቸቱ በፊት ጀምሩ! 📲 Download Havan App & Register Now 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app 👉 @HavanAcademyBot YOUR GPA MATTERS!