Lisan Language Learning Center || ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል
Відкрити в Telegram
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
360
Підписники
+124 години
+47 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
➤ ትምህርቱ እንዴት ነው እያላቹ ስትጠይቁ ለነበራቹ በአጠቃላይ ፦
◈ ትምህርቱ የሚሰጠው የ ሰው ልጆች ከእለት እለት ተለምዶ እና ሁኔታ ጋር በተያያዘ መልኩ ነው ።
🎉 እንኳን ደስ አላቹ
📌 ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል ለ 3ኛ ዙር ለሁለት ወር የሚቆይ የአረብኛ ኮርስ በአንድ ወር ክፍያ ብቻ እንድትወስድ አዘገጅቶላቹሃል
📖 ስለጠናውም የሚቆየው ለሁለት ወር ሲሆን በዚህ ጊዜያት ውስጥ አንድ ተማሪ መሰረታዊ የሆኑ ተግባራቶችን ለመናገር ይበቃል
📱እጆ ላይ ያለውን ስልክ ተጠቅመው በTelegram Chanelachn በሚመችዎ ሰአት ትምህርቱን መውሰድ ይችላሉ
📑 ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀደም ብለው በ 09-13-35-36-13 በመደውል አልያም በTelegram መለያችን ቦታ ያሲዙ @lisan_35
📍ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል
በ ምሽት ክፍለ ጊዜ የምናቀርበው ሰላምታ*የቱ ነው ?
በ አረብኛ የ መሰናበቻ ቃል ያልሆነው የቱ ነው ?
الحمد لله اللذي بنعمته تتم الصالحات.
በ ዛሬው አለት የመጀመሪያ ዙር የ አረብኛ ቋንቋ ትምህርት መሰረት ባስያዘ መልኩ ጨርሰን አጠናቀናል !
በ አላህ ፍቃድ ሰኞ አዲስ ዙር ምዝገባ እንደ ምንጀምር አንገልፃለን ።
በ አረብኛ እሱ ብለን ለመግለፅ የምንጠቀመው ቃል የቱ ነው ?
በ አረብኛ እሱ ብለን ለመግለፅ የምንጠቀመው ቃል የቱ ነው ?
ከሚከተሉት መካከል የጥያቄ ቃል የሆነው የቱ ነው ?
أنا - نحنُ - أنتَ - أنتِ - هُو - هِيَ .... ምን ተብለው ይጠራሉ ?
ከሚከተሉት ውስጥ ሁለትዮሽ የሆነው የቱ ነው ?
📌 ማሳሰቢያ
ምዝገባ ጨርሰናል በቀጣይ ወራቶች የ 3ኛ ዙር ምዝገባ ስንጀምር የምናሳውቃቹ ይሆናል ።
መልካም እድል
📮አዳዲስ ማስተካከያዎች፦
1⃣ እኛጋ የ አረብኛ ቋንቋ ሲወስዱ ተጨማሪ ከአራት የአረብኛ ቋንቋ አፃፃፍ መርጠው አንዱን ይማራሉ
የቱን ይፈልጋሉ ፦
١ خط الديوان
٢ خط النسخ
٣ خط الرقعة
٤ خط الحر
እርሶ የመረጡትን ልናስተምርዎ ዝግጁ ነን
2⃣ በዚኛው ዙር የአንድ ወር ነፃ ክፍያ ማዘጋጀታችንን እና 20% ቅናሽ ማድረጋችንን እንገልፃለን
⚠️ ምዝገባው የሚቆየው እስከ ነገ ጁምዓ ማታ 3:00 ስለ ሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ
🔴 ይህ እድል አይደገምም እንዳያመልጦ🔴
ለመመዝገብ ➘
@lisan_35
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
📮በውስጥ አውርታቹን የመመዝገቢያ ፎርም የተላከላቹ የምዝገባ ሰአታችንም ቦታም እየሞላ ስለሆነ ባላቹ ሰአት ፈጥናቹ ለመመዝገብ ሞክሩ !
📮ምዝገባ ከጨረስን ቡሃላ እስከ ቀጣይ ወራቶች ድረስ እንደ ማንመዘግብ በአክብሮት እንገልፃለን
ለመመዝገብ ➘
@lisan_35
📣 2 ቀን ቀረው 📣የ ሁለተኛ ዙር የዓረቢኛ ቋንቋ የኮርሱ አጭር መግለጫ፡- ◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገር ⚠️ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️ 📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @lisan_35 የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ09-13-35-36-13 ላይ ያናግሩን! ✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል https://t.me/lisan_language_center
🎊 አስደሳች ዜና 🎊
🎉 እንኳን ደስ አላቹ የ 1ወር ክፍያ ብቻ በመፈፀም ለሁለት ወር የሚቆይ የአረብኛን ቋንቋ ስልጠና ልንሰጣቹ ዝግጁ ነን
🗓 ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል የሁለተኛ ዙር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ሲነግርዎ በታላቅ ደስታ ነው
📍ስልጠናውን ለመውሰድ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም በእጅዎ ላይ ያለውን ስልክ በመጠቀም በ ቴሌግራም መውሰድ ይችላሉ
✅ ስልጠናውን ወስደው፦
◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ይረዱ
◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ይልመዱ
◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገርን ይጀምሩ
📞 በ 09-13-35-36-13 በመደወል አልያም ባስቀመጥነው የቴሌግራም መለያችን ያናግሩን @lisan_35
✅ አረብኛ መናገር እንዴት ይቻላል ?
1️⃣ ቃላትን ይማሩ
ብዙ ቃላትን ባወቅን መጠን ሃሳባችንን በአረብኛ መግለጽ ቀላል ይሆናል ።
2️⃣ አረብኛን ያዳምጡ
የአረብኛ ንግግሮችን እና ውይይቶችን በመደበኛነት ማዳመጥ አጠራርንና የአነጋገር ስልትን ለመማር ይረዳል።
3️⃣ በየቀኑ ይናገሩ
የተማን ቃላትና ሐረጎች በየቀኑ ለመጠቀም ይሞክሩ። ትንሽ ቢሆንም በየቀኑ መናገር ትልቅ እድገት ያመጣል ።
4️⃣ በመደጋገም ይለማመዱ
አንድን አዲስ ነገር አንድ ጊዜ መማር ብቻ አይበቃም። ደጋግመው በመለማመድ በቀላሉ የእርስዎ ይሆናል።
5️⃣ ስህተትን አይፍሩ
ስህተት መሥራት የመማር አካል ነው። መናገርን አያቁሙ፤ ስህተቶዎን እያረሙ በየቀኑ ይሻሻላሉ ።
☘የአረብኛ ቋንቋ ውበት🌹
🚘 ከቅርብ ቦታ መጣ:- أَتَى
🚖 ከሩቅ ቦታ መጣ:- َقَدِم
🚘 በጉጉት መጣ:- َأَقْبَل
🚖 ተጠርቶ መጣ:- َحَضَر
🚘 ለዝምድና መጣ:- َزَار
🚖 በሌሊት መጣ:- َطَرَق
🚘 በድንገት መጣ:- َغَشِي
🚖 ውሀ ፈልጎ መጣ:- َوَرَد
🚘 ከሰዎች ጋር መጣ:- َوَفَد
🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍
مُوَظِفْ ? ለሚለው ቃል ተስማሚ ትርጉም የቱ ነው
