UAT Boot Camp 2019
Відкрити в Telegram
UAT Boot Camp 2019 – Summer Intensive Preparation for AAU Aspirants መረጃ፣ ፈተና ፣ ድጋፍ.... ሁሉም ነገር ነጻ ነው ! ሌሎች ሼር አድርጉላቸው : @UATBootcamp
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
1 186
Підписники
-424 години
-127 днів
-1230 днів
Архів дописів
1 186
🚨 FUTURE STUDENTS, DON’T MISS OUT! 🚨
Your university journey deserves the right preparation!
Build your confidence in:
✅ Mathematics
✅ English
✅ Logic
✅ Psychology
✅ Global Trends
…and more!
🎯 Don't wait until the last minute. Start preparing today with Havan Academy!
#HavanAcademy #StudentSuccess #UniversityPreparation #UAT #StudySmarter
1 186
📢 Important Update!
Dear Havan Academy users, please update your app to the latest version available on the Google Play Store to enjoy an improved learning experience and the latest features.
👉 Open the Play Store, search for Havan Academy, and tap Download.
After downloading, If you already have an account, simply log in using the same phone number or email and password you used for your previous account.
Thank you for learning with Havan Academy!
Download: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
1 186
ጥናታችሁን በተሻለ መንገድ መምራት ትፈልጋላችሁ? 🎯
በ Havan Study Hub የዕለት የጥናት ፕላኖችን፣ ውጤታማ የአጠናን ምክሮችን እና ጊዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም የሚረዷችሁን ዘዴዎች ታገኛላችሁ!
⚪️ ለበለጠ የትምህርት ዝግጅት ደግሞ Havan Academy የቪዲዮ ትምህርቶችን፣ ማስታወሻዎችን እና የልምምድ ጥያቄዎችን ይጠቀሙ!
👉 Havan Study Hubን ይቀላቀሉ፤ በዕቅድ ያጥኑ፣ በልበ ሙሉነት ይዘጋጁ!
1 186
DEPARTMENT SERIES
MARKETING MANAGEMENT
የከበርቴዎችና የትልልቅ ድርጅቶች ስኬት በድንገት የተፈጠረ ይመስላችኋል?
ከ2 ዓመት በፊት በንግድ የተሰማራ አንድ ወጣት ምርቱ ጥራት ያለው ቢሆንም ገዢ አጥቶ ስራው ሊዘጋ ነበር። ችግሩ የምርቱ ጥራት ሳይሆን የገበያ ስልት (Marketing Strategy) ማጣቱ ነበር። ማርኬቲንግ የሰዎችን ስነ-ልቦና ተረድቶ ፍላጎታቸውን ወደ ሽያጭ የሚቀይር ጥበብና ሳይንስ ነው!
What Will You Study?
✔️ Consumer Behavior
✔️ Digital Marketing & Social Media
✔️ Brand Management & Advertising
✔️ Sales Management & Market Research
Skills You Need:
Communication | Creativity | Data Analysis | Problem-Solving
Career Opportunities:
በባንኮች፣ አየር መንገዶች፣ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች፣ ማስታወቂያ ኤጀንሲዎች ወይም የራስዎን ቢዝነስ በመክፈት መስራት ትችላላችሁ!
Challenges:
የገበያ ለውጦችን በፍጥነት መከታተልና በተግባር መለማመድን ይጠይቃል።
🔥 በማርኬቲንግ ዘርፍ ከፍተኛ GPA አምጥታችሁ ስኬታማ መሆን ትፈልጋላችሁ?
ከ Freshman እስከ Graduation ድረስ የ Havan Academy የጥናት ቪዲዮዎች፣ ሞዴል ፈተናዎች እና የ
A+ን የሚያስንቁ የከፍተኛ ማርክ መመሪያዎች ከጎናችሁ ናቸው!
👉 Register Now:
@ContactHavanBot
Download APP : @havanacademybot
Exams : www.freshmanexam.com
website : www.havanacademy.com
💙 YOUR GPA MATTERS 📢
👉 @havanacademyOfficial
1 186
የምታውቁትን እውነት ለማወቅ መንገዱ ማጥናት ብቻ አይደለም።
አንድ ርዕስ ብዙ ጊዜ አንብባችሁ “ይህን አውቀዋለሁ” ልትሉ ትችላላችሁ። ግን ያለምንም Note እና እገዛ ጥያቄው ፊታችሁ ላይ ሲቀርብ መልሱን ማግኘት ትችላላችሁ?
ያኔ ነው በእውነት የተማራችሁትን የምታውቁት።
ስለዚህ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ከዕለታዊ Study Plan ጋር Weekly Exam እንጀምራለን።
በየቀኑ የተያዘላችሁን እቅድ ተከትላችሁ አጥኑ፣ Practice አድርጉ፤ በሳምንቱ መጨረሻ ደግሞ ራሳችሁን ፈትኑ።
የምትሳሳቱባቸው ጥያቄዎች የሽንፈት ምልክት አይደሉም። በሚቀጥለው ሳምንት የት ላይ ተጨማሪ መስራት እንዳለባችሁ የሚያሳዩ ፍንጮች ናቸው።
ይህ ሳምንት ምን ያህል እንደተዘጋጃችሁ እናያለን።
የመጀመሪያውን Weekly Exam ለመጀመር Ready ናችሁ?
ይህን ሂደት በቀላሉ መከተል እየቻላችሁ ለምን ትተዉታላችሁ?
በHavan የተዘጋጀ Study Plan እና Video Lectures, Notes & Practice Questions ታገኛላችሁ። በየቀኑ ምን እንደምታጠኑ ከመፈለግ ይልቅ፣ እቅዱን ተከትላችሁ በቀጥታ መስራት ትችላላችሁ።
ሌሎች ገና “ምን ላንብ?” ብለው ሲያስቡ፣ እናንተ የዛሬን እቅድ ጨርሳችሁ ወደ ነገ መሄድ ትችላላችሁ።
Register Now: @HavanAcademyBot
1 186
ቀን 1 — መጀመሪያውን ዛሬ እንጀምር።
“ዛሬ ምን ላንብ?” ብላችሁ በየቀኑ ከመወሰን ይልቅ፣ ግልጽ በሆነ Study Plan መሄድ ስራችሁን ቀላል ያደርገዋል።
Day 01
ጠዋት — Mathematics
ከሰዓት — English
ማታ — Practice & Review
ዛሬ የምትሰሩት ትንሽ ስራ ነገ ላይ የምታገኙትን ውጤት ይወስናል። ስለዚህ እቅዱን ተከተሉ።
እነዚህን ሁሉ በተደራጀ መልኩ ለመከታተል Havan ላይ Video, Note እና Practice Resources ታገኛላችሁ።
30 ቀናት። አንድ እቅድ። አንድ ግብ።
ዛሬ እንጀምር።
Register Now: @HavanAcademyBot
1 186
30 DAYS. ONE PLAN. ONE GOAL.
“ዛሬ ምን ላንብ?” ብሎ በየቀኑ ከመወሰን ይልቅ፣ ለሚቀጥሉት 30 ቀናት የሚመራችሁ የጥናት እቅድ ይዘናል።
30-Day Study Plan ነገ ይጀምራል።
በየቀኑ የምትሰሩት በግልፅ ይዘረዘራል፦
Daily topic →Video → Note → Practice Questions → Revision
ነገር ግን እቅድ ብቻ በቂ አይደለም።
እቅዱን ለመከተል ትክክለኛው Resources ያስፈልጋችኋል።
ያንንም ለማድረግ Havan Package የሚያስፈልጋችሁን Video, Notes እና Practice Questions በአንድ ቦታ ይዞላቹሀል።
ስለዚህ ከነገ ጀምሮ 30 ቀኑን በእቅድ ብቻ አትመልከቱ።
እቅዱን ተከትላችሁ በትክክለኛው Resources ስሩ።
Day 1- ነገ ይጀምራል።
30 ቀናት። የተዘጋጀ እቅድ። የHavan Resources። አንድ ግብ።
1 186
ሌሊት 8 ሰዓት… ካፌው ተዘግቷል፣ እግርህን ውሃ ውስጥ ዘፍዝፈሃል፤ ገጹ ግን አሁንም 5 ላይ ነው። ‘ነገ ፈተና አለብኝ እንዴት ነው አጥንቼ የምጨርሰው ብለህ ተጨንቀህ ታውቃለህ?” ታሪኩ የሁላችንም ነው 👉 በተለይ በዩኒቨርሲቲ ህይወት።
ከሶስት ዓመት በፊት ፍሬሽማን እያለሁ፣ በየቀኑ ከ8-10 ሰዓት አጠና ነበር። ውጤቴ ግን እንደደከምኩበት አልነበረም። ችግሩ የጥናት ሰዓቴ ሳይሆን የአጠናን ስልቴ እንደነበረ የተረዳሁት በኋላ ነው። ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ውጤታማ ለመሆን ብልሃት ያለው የአጠናን ዘዴ ያስፈልጋል። (
"Study Smart, Not Hard" አይደል የሚባለው 😉
GPAያችሁን ወደ ተሻለ ደረጃ የሚቀይሩ 3 ወርቃማ የጥናት ምስጢሮች፡
1⃣ Pomodoro Technique:
አእምሯችን በአንድ ጊዜ ትኩረት ማድረግ የሚችለው ለጥቂት ደቂቃዎች ነው። ለ25 ደቂቃ ጥንት ለ5 ደቂቃ እርፍ በቃ 🤷♀️ አእምሯችሁ ሳይደክም ረጅም ሰዓት ማጠናት ትችላላችሁ።
2⃣ ለሌላ ሰው ማስተማር (Feynman Technique):
አንድን ኮርስ በእውነት መረዳትህን የምታውቀው ለ6ተኛ ክፍል ተማሪ በቀላል ቋንቋ ማስረዳት ስትችል ነው ይባላል 😃 ያነበባችሁትን ለጓደኛችሁ አስረዱ፤ ያልገባችሁ ቦታ ላይ ስትቆሙ ያቺ ክፍተት የምትሸፈን ናት።
3⃣ Active Recall:
ደግሞ ደጋግሞ ማንበብ ጊዜ ማጥፋት ነው! በምትኩ ገጹን ዘጋ አድርጋችሁ “ምን ተረዳሁ?” ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ ወይም ጥያቄዎችን ራሳችሁ አውጥታችሁ መልሱ። ፈተና ላይ የምትተርፉት በዚህ ነው 🤗
ፍሬሽማንን በከፍተኛ ውጤት ማጠናቀቅ የሚገባው ጓደኛችሁ ማን ነው? 🤨 Share አድርጉላቸው እንጂ ምን ትጠብቃላችሁ
እናንተስ የትኛውን የአጠናን መንገድ ነው የምትጠቀሙት? 👇 ኮመንት ላይ...
@havanacademyofficial
1 186
ለእናንተ ውድ ተማሪዎቻችን ለ 2ቀን ያዘጋጀነው ትልቅ Discount ሊዘጋ 2 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል።
Discount ለማግኘት ይህን code ተጠቀሙ👉freshman2018
or use this link
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_610381979
1 186
📚 DEPARTMENT SERIES
💻 BUSINESS ADMINISTRATION AND INFORMATION SYSTEMS (BAIS)
🌐 1. What Is BAIS?
BAIS ማለት Business Management እና Technology እውቀትን የሚያጣምር የትምህርት መስክ ነው። ድርጅቶች በተሻለ መንገድ እንዲሰሩ ይረዳል።
📖 2. What Will You Study?
Management, Accounting, Marketing, Database Management, Information Systems እና Statistics የመሳሰሉ courses ትማራላችሁ።
🧠 3. Skills You Need
Communication 🗣️, Critical Thinking 💡, Problem-Solving, Computer Skills 💻 እና Teamwork 🤝 ለዚህ department ጠቃሚ ናቸው።
💼 4. Career Opportunities
ከBAIS በኋላ Business Analyst, Systems Officer, IT Support Specialist ወይም Business Administrator በመሆን መስራት ትችላላችሁ።
📈 5. Challenges
Business concepts, Technology እና Statistics በአንድ ላይ ማጥናት ፈታኝ ሊሆን ይችላል። በተከታታይ ማጥናት ግን ይረዳችኋል።
🎯 6. Tips for Freshman Students
ከመጀመሪያው ጀምሮ good study habits ገንቡ፣ computer skills አሳድጉ፣ practical exercises ስሩ እና የማትረዷቸውን concepts ጠይቁ ለዚህ ደሞ havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል
💙 YOUR GPA MATTERS
📢 @havanacademyOfficial
1 186
ምን አይነት መረጃ እንድንሰጣችሁ ትፈልጋለችሁ?
✔️ ስለ ግቢዎች review
✔️ ስለ ዲፓርትመንት
✔️ study tips
✔️ other...
👇 ኮመንት ላይ አስቀምጡልን
@havanacademyofficial
1 186
LET’S EXPLORE HAVAN
PART 1
Your education.
Your goals.
One platform. 🎓
Wondering what Havan Academy can actually do for you?
Let’s take a quick tour. 👀
📚 Courses — Learn from structured lessons and expert content.
📝 Exam Center — Practice with questions and prepare smarter.
📦 Packages — Get complete learning resources in one place.
📖 Blogs — Discover useful tips, guidance, and student-focused content.
🎯 Simulation — Test yourself before the real exam.
But this is just Part 1… 👀
There’s more to explore inside Havan!
👉 Stay tuned for Part 2 & discover more.
Don't Forget to download Havan app
1 186
🚨 ALL UNIVERSITIES ARE CALLING THEIR FRESHMEN! 🎓
Still confused about your campus, compound, classes, and what comes next? 😵💫
That’s normal — but don’t let the confusion cost you your GPA. 📚
Your university journey is just beginning, and this is the time to learn, adapt, and move forward. 💪
✨ Don’t just enter university.
Enter prepared.
Move forward with Havan Academy.
#HavanAcademy #FreshmanLife #UniversityJourney #Freshman2026 #MoveForwardWithHavan #GPA #UniversityTips
1 186
እንኳን ለIrrecha ዘመን መለወጫ በዓል አደረሳቹ
ይህን በማስመልከት ለእናንተ ውድ ተማሪዎች
ትልቅ Discount ለ 2 ቀን (ለዛሬ እና ለነገ) ብቻ ስላወጣን
የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ
Discount ለማግኘት ይህን code ተጠቀሙ👉freshman2018
or use this link
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_610381979
1 186
📚 DEPARTMENT SERIES
💰 ECONOMICS 📊
1. What Is Economics?
Economics ማለት ሰዎች፣ ድርጅቶች እና መንግስታት ውስን ሀብቶችን እንዴት እንደሚጠቀሙ እና የኢኮኖሚ ውሳኔዎች በማህበረሰብ ላይ ምን ተፅዕኖ እንደሚያሳድሩ የሚያጠና የትምህርት መስክ ነው።
📖 2. What Will You Study?
በEconomics Department ውስጥ Microeconomics 📉, Macroeconomics 🌍, Statistics 📊, Development Economics 🏗️ እና Money and Banking 🏦 የመሳሰሉ courses ትማራላችሁ።
እነዚህ ስለ ገበያ፣ ዋጋ፣ የኑሮ ውድነት እና የኢኮኖሚ እድገት ግንዛቤ ይሰጧችኋል።
🧠 3. Skills You Need
Economics ለመማር Mathematics ➗, Data Analysis 💻, Critical Thinking 💡 እና Problem-Solving ችሎታዎች ጠቃሚ ናቸው። እነዚህ የኢኮኖሚ ችግሮችን በትክክል ለመተንተን ይረዷችኋል።
💼 4. Career Opportunities
ከEconomics ትምህርታችሁ በኋላ በBanks 🏦, Government Institutions 🏛️, Research Organizations 🔬, NGOs 🌍 እና Private Companies 🏢 ውስጥ በተለያዩ የስራ መስኮች የመስራት እድል ሊኖራችሁ ይችላል።
📈 5. Challenges of the DepartmentEconomics
አንዳንድ ጊዜ የMathematics ስሌቶችን፣ የStatistics ትንተናዎችን እና ውስብስብ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሀሳቦችን መረዳት ሊጠይቅ ይችላል። በተከታታይ ማጥናትና በተግባር መለማመድ ግን ይረዳችኋል።
So havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል
💙 YOUR GPA MATTERS📢
@havanacademyOfficial
1 186
ከመመዝገባቹ በፊት ምን እንደምታገኙ እወቁ።
ጥያቄ አላቹ???
ከመመዝገባቹ በፊት HAVANን መጠየቅ እንዳይረሱ
https://t.me/havanacademyofficial
#HavanAcademy #FreshmanLife #UniversityJourney #Freshman2026 #MoveForwardWithHavan #GPA #UniversityTips
1 186
WHAT MAKES HAVAN DIFFERENT FROM OTHERS??
which is most of asked
So let's see
1.ሌሎች mostly focus in one area like info only or material only
but when you came to havan ሁሉንም በአንድ ቦታ በጥራት የምታገኙ ሲሆን
2.የተለያዩ ለእናንተ የሚጠቅሙ GIVEAWAY ቶሎ ቶሎ የምታገኙ ሲሆን
Last but not list
3.የተለያዩ ጥያቄዎቻቹን በ@ContactHavanBot ስጠይቁ ትክክል፣እውነተኛ እንዲሁም ግልጽ በሆነ መንገድ ከፍጥነት ጋር ታገኛላቹ
ይህን ያህል ካልናቹ
HAVAN ACADAMY join,share ማረግ እንዳረሱ
https://t.me/havanacademyofficial
#HAVANACADAMY#HAVAN APP
1 186
🚨 AAU REPS, WE’RE BACK! 🔥
Session 2 of our LIVE TRAINING is happening tomorrow! 🎯
📅 Oct 2
⏰ 2:00 PM
📍 Telegram Live
Come ready to learn, ask questions & level up! 💪
Don’t miss it — your role matters! ❤️🔥
1 186
WHAT HAPPENS AFTER YOU REGISTER??🤔
ይህ የሁላቹም ጥያቄ ነው ሊባል ይችላል
ስለዚህ let's see it
1.ለUniversty የሚያስፈልጋቹን Matterial ታገኛላቹ whether Your social science student or natural science student
2. Matterial ብቻ ሳይሆን ለማጥናት የማያግዟቹን Video ያገኛሉ
3.ስለምፈልጊት Departement information ታገኛላቹ
4.Information ብቻ ሳይሆን በደንብ የሚያዘጋጅ የCOC ጥያቄዎችን ታገኛላቹ
5. ይህን ያህል ካልናቹ የቀረውን Register አርጋቹ ይህን የ Uni ዓመታቹን ውጤታማ አርጉት ምክንያቱም
YOUR FRESHMAN GPA MATTER
#HAVANAPP #HAVANACADAMY#Freshman
#WHAT #HAPPENS #AFTER #YOU #REGISTER??🤔
