uk
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

Відкрити в Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
902
Підписники
+1124 години
+2257 днів
+51030 днів
Архів дописів
ጀምረናል ቲላዋ

فضل قراءة القرآن والجلوس بعد الفجر شهود الملائكة: وقت الفجر هو الوقت الذي تشهده ملائكة الليل وملائكة النهار، كما قال الله تعالى: ﴿وَقُرْآنَ الْفَجْرِ إِنَّ قُرْآنَ الْفَجْرِ كَانَ مَشْهُوداً﴾ [الإسراء: 78]. أجر حجة وعمرة: ثبت في الحديث الشريف أن من صلى الفجر في جماعة، ثم قعد يذكر الله (وقراءة القرآن من أفضل الذكر) حتى تطلع الشمس، ثم صلى ركعتين، كتب الله له أجر حجة وعمره تامة تامة تامة. بركة الوقت: البكور واستهلال النَّهار بكلام الله يجلِب البركة للرزق والعمل ويشرح الصدر ويملا القلب بالسكينة. مضاعفة الحسنات: تلاوة الحرف الواحد من القرآن تمنح المسلم حسنة، والحسنة بعشر أمثالها. يمكنك القراءة بتدبر والجمع بين أذكار الصباح والورد القُرآني كما أوضح 🔺https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

📩ኡምደቱል 📩               አ📖 📩                   ህ📖 📩                         ካ📖 📩                               ም📖 📖ደርስ📖 🔊  ተ🎧 🔊     ጀ🎧 🔊         ም🎧 🔊              ሯ🎧 🔊                    ል🎧 📝📝📝📝📝📝📝📝 ⭕️🪄📄عُمْدَةُ الْأَحْكَامِ مِنْ كَلَامِ خَيْرِ الْأَنَامِ🎧 📚📚📚📚📚📚📚📚 ✏️  🌿እ ✏️     🌿ን ✏️        🌿ዳ ✏️            🌿ያ ✏️              🌿 ል ✏️                  🌿 ፋ ✏️                      🌿ች ✏️                         🌿ሁ https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid

sticker.webp0.63 KB

sticker.webp0.63 KB

================= 👌ኑኑኑ ነግቷልኮ ሸባቡ ሁላ👌

​🎙️ محاظرة جديدة ومهمة ​«بأننا لا نتبع أحداً تقليداً أعمى» — نصيحة توجيهية قيمة ورائعة يجب على الجميع سماعها! ​المحاضر: فضيلة شيخنا الداعي إلى الله الشيخ أحمد الوربابي حفظه الله تعالى. ​المكان: مدينة كمبولشة الجميلة (بجوار المطار، حي ديوي). ​المسجد: مسجد الفُرْقَان. ​💡 تنبيه: نصيحة موجزة ومؤثرة، ننصح الجميع بالاستماع إليها ومشاركتها مع الأصدقاء والأقارب لتعم الفائدة! አዲስ ወቅታዊ ሙሐደራ ​« በጭፍን ማንንም እንደማንከተል » የተዳሰሰበት እጅግ ጠቃሚ እና አስተማሪ ምክር! ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ ድንቅ መልዕክት። ​አቅራቢ፦ ሐፊዘሁላህ ኡስታዛችን ሸኽ አህመድ ወረባቦ ​ቦታ፦ ውቢቷ ኮምቦልቻ (ኤርፖርት ጎን፣ ደዌ ሰፈር) ​መስጂድ፦ መስጂደል ፉርቃን ​💡 ማሳሰቢያ፦ መካሪና ገሳጭ የሆነችውን ይህችን አጭር እና ወቅታዊ ምክር ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ተጠቃሚ ያድርጉ! ➥https://t.me/abu_zubeyre ⭕️https://t.me/abu_zubeyre

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ዳዕዋ የሚጀመረው 3:00 ላይ  ይሆናል ዳዕዋ የሚተላለፈው በቀጥታ ስርጭት በታላቁ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ነው ⭕️ ጁ""".ም""".አ""ነዉ""".ዛሬ⭕️ ⭕️ፏ ነዉ በጁምአ በታላቁ መድረክ ⭕️በጣፋጭ አንደበት ተዉሒድን መመክመክ ⭕️አፍርቷል ተዉሒዱ ብሎልሀል ትርክክ ⭕️ክፍያ የለዉም ናግባና መክምክ ⭕️በቲክቶኩ ሠፈር እንዳትዝረከረክ ⭕️ፌስቡኩም ይቅርብህ  ይሔህ አትላከክ ⭕️እንደጅል አትሳቅ ሳይበላህ አትከክ ⭕️ግባ ጦሳ ማዶ ለሡና ተበርከክ ⭕️እዉነቱን ተረዳ አትሁን ጥሬ ክክ ⭕️ናማ ጦሳ ማዶ ከሡናዋ ማብራት ⭕️ወጣት ሽማግሌ ከሚታደምባት ⭕️ህፃንና ሴቱ ከሚናግድማት ⭕️አትፍራ አትፍራ በዉሸት አትጥላት ⭕️አልደፈረሰችም ጦሳ ከምንጩናት ⭕️እኔ ላቸንፍህ ግባና ቅመሳት ⭕️ይላል አቡ ናሙስ ገብቶ የቀመሳት ሸር          ሽር        ሽር 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ ቻናላችንን ይቀላቀሉ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

sticker.webp0.63 KB

sticker.webp0.45 KB

sticker.webp0.63 KB

Repost from N/a
​📢 አዲስ! አዲስ!! አዲስ!!! ​በተሻሻለ መልኩ የታላቁ ሸይኽ ሪሳላ ተለቀቀች!! ​عنوان): تسهيل منهاج أهل السنة والجماعة ​ርዕስ: (የአህሉል ሱና ወልጀማዓን መንገድ ማቅለያ) ​📝 ጅምዕ ወተርቲብ (ዝግጅት እና ስብስብ): ​ሸይኻችን ሸይኽ አህመድ ሙሐመድ አል-ወረባቢ አል-ወለዊ (ሀፊዘሁሏህ) (ሸይኽ አህመድ ወረባቦ - ጭፍራ) ​💡 ማሳሰቢያ: ዐረቢኛ ቋንቋ የምትችሉ ወንድም እህቶች PDF ፋይሉን አውርዳችሁ እንዲያነቡት እንጋብዛለን። ​📌 ለበለጠ መረጃ እና ኪታቡን በPDF መልክ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! ​🔗 የቴሌግራም ቻናላችን፡ 👇👇 [https://t.me/abu_zubeyre https://t.me/abu_zubeyre https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA