uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Відкрити в Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
966
Підписники
Немає даних24 години
+287 днів
+13630 днів
Архів дописів
አለም ሁሉ በዚህ ሰዐት ስራ በሆነበት ትርምሱ ገበያው ሁሉም ነገር በበዛበት ሰዐት ሰላተ ዱሀን ወዬ ልላችሁ ወደድኩ ሱቅ ያለኸውም ቤት ያለሽውም መስገጃችሁን አንጥፋችሁ ሁለት ረከዐ ሰግዳችሁ አለም ሁሉ በሚሯሯጥበት ሰዐት እናንተ ወደ ረቡና ልባችሁን በሁለት ረከዐ አሳርፏትማ ከዛ ለውጡን እዩት @light_of_sunnah

ኡስታዙና ባህሩ ተካ ስለ ላኢላሀ ኢለላህ ከልባችን ልናዳምጠው ይገባል

ነገ ሰኞ ነው ላጤያንስ please እየፆምን

አብሽር አንተ ከአላህ ጋር ያለህ ትስስር አሪፍ ከሆነ ሌላው ትርፍ ነው🙌🏻 @light_of_sunnah
አብሽር አንተ ከአላህ ጋር ያለህ ትስስር አሪፍ ከሆነ ሌላው ትርፍ ነው🙌🏻
@light_of_sunnah

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ you guys ዛሬ ከሱና እህቶች ጋር ተሰባስበን ስለ ዲናችን አንዳንድ ነገሮችን ወዬ ተባብለን ነበር በጣጣም ነበር
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ you guys ዛሬ ከሱና እህቶች ጋር ተሰባስበን ስለ ዲናችን አንዳንድ ነገሮችን ወዬ ተባብለን ነበር በጣጣም ነበር ደስ የሚለው እና ምን ልላችሁ ነው ሀቂቃ መሰባሰባችን ብቻውን በቃ ሌላ feeling አለው so ምን ልላችሁ ነው ለ programu ጀዛኩሙላሁ ኸይረን🤌🏻

◆በሱና ወንድምህ ላይ አትቾኩል قال الشيخ العلامة عبيد الجابري رحمه الله :-​«اللَّهَ اللَّهَ فِي السُّنَّةِ، وَعَلَيْكُمْ بِالرِّفْقِ، وَ
◆በሱና ወንድምህ ላይ አትቾኩል قال الشيخ العلامة عبيد الجابري رحمه الله :-​«اللَّهَ اللَّهَ فِي السُّنَّةِ، وَعَلَيْكُمْ بِالرِّفْقِ، وَعَلَيْكُمْ بِالْحِكْمَةِ، وَتَعَاوَنُوا فِيمَا بَيْنَكُمْ عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى، وَإِذَا أَخْطَأَ سَلَفِيٌّ فَلَا تَشْهَرُوا خَطَأَهُ فِي الْعَامَّةِ وَالْخَاصَّةِ، نَاصِحُوهُ؛ فَإِنَّ السَّلَفِيَّ تَرُدُّهُ السُّنَّةُ، حَيَّاكَ اللَّهُ يَا أَخِي.» 🏷አሽ-ሸይኽ ኡበይድ አል-ጃቢርይ (ረህመሁሏህ) ሰለፍዮችን ስመክሩ እንድህ አሉ:- በሱና ላይ አሏህን ፍሩ፤ በርህራሔ እና በጥበብ አደራችሁን፤ በመካከላችሁም በበጎ ስራና አላህን በመፍራት ላይ ተጋገዙ፤አንድ ሰለፊይ ከተሳሳተ ስህተቱን በህዝብም ሆነ በግል አታሰራጩ፣ ይልቁንም ምከሩት፤ ሰለፊይ የሆነ ሰው እኮ ሱና ትመልሰዋለች። ➮ውድ ሰለፍይ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እውነት እኛ የኡለማኦቻችንን ምክር እየተገበር ነውን? ነው ወይስ ለቻናላችን ድምቀትና አካውንታችንን ለማሳደግ ብቻ ነው ሼር የምናደርገው? ➮በሱና ጉዳይ ላይ አሏህን እንፍራ ባራካሏሁ ፊኩም |♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት    👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇 🌐https://t.me/Abu_sufiyan1

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋

Yep you are Muslim girl be proud of your faith protect your modesty and never be ashamed of your hijab.your beauty is not mea
Yep you are Muslim girl be proud of your faith protect your modesty and never be ashamed of your hijab.your beauty is not measured by how much of yourself you show to people.but by your character you're haya'a and you're closeness to Allah. stay firm upon your deen even when the world tells you to change. your modesty is your strength, your faith is your light and your obedience to Allah is your greatest honor. 🕶 አንዳንዴም ቢሆን ቋንቋ እንቀይር አይደል እንዴ👀🫱🏽‍🫲🏽
@nesiheti_linisa

🔷 መውሊድ ሊታገሉት የሚገባ ቢዳዓ ነው ! عن عبد الله بن مسعود – رضي الله عنه – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم – " ما من نبيٍّ بَعثَهُ اللهُ في أُمَّةٍ قبْلِي، إلّا كان لهُ من أُمَّتِه حوارِيُّونَ، وأصحابٌ يأخُذونَ بِسنَّتِه، ويَتقيَّدُونَ بأمْرِهِ، ثمَّ إنَّها تَخُلُفُ من بعدِهِمْ خُلُوفٌ، يقولُونَ ما لا يَفعلُونَ، ويفعلُونَ ما لا يُؤْمَرُونَ، فمَنْ جاهدَهمْ بيدِهِ فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بِلسانِه فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بقلْبِهِ فهوَ مُؤمنٌ، ليس وراءَ ذلكَ من الإيمانِ حبَّةُ خرْدَلٍ " . أخرجه الإمام مسلم ዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ ባወሩትና ኢማሙ ሙስሊምና ሸይኽ አልባኒ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እንዲህ ብለዋል : – “ ከኔ በፊት አላህ የላከው አንድም ነብይ የለም ፣ ከህዝቦቹ ሱንናውን የሚይዙ ፣ በትእዛዙ የሚጓዙ ተከታዮችና ባልደረቦች የኖሩት ቢሆን እንጂ ፡፡ ከዚያም ከነሱ በኋላ ክፉ ምትኮች ይተካሉ ፡፡ የማይሰሩትን ያወራሉ ፡፡ ያልታዘዙትን ይሰራሉ ፡፡ በእጁ የታገላቸው እሱ አማኝ ነው ፡፡ በምላሱ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው ፡፡ በልቡ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው ፡፡ ከዚህ በኋላ የሰናፍጭ ፍሬ ታክል ኢማን የለም ።” http://t.me/bahruteka

ጓደኛ ይኑርሽ በቀናው መንገድ ላይ የምትተባበርሽ ሚስጥርሽን አውቃ ዱዐ የምታደርግልሽ በችግርሽ ጊዜ የምትሆን ከጎንሽ ደስታሽ አስደስቷት የምትደሰትልሽ ከሀራም ነገሮች የምትከለክልሽ አስመሳይ ያልሆነች
ጓደኛ ይኑርሽ በቀናው መንገድ ላይ የምትተባበርሽ ሚስጥርሽን አውቃ ዱዐ የምታደርግልሽ በችግርሽ ጊዜ የምትሆን ከጎንሽ ደስታሽ አስደስቷት የምትደሰትልሽ ከሀራም ነገሮች የምትከለክልሽ አስመሳይ ያልሆነች ጓደኛ ይኑርሽ አለበለዚያማ ጓደኛ ይቅርብሽ ግን አለች በራህማኑ? @nesiheti_linisa

👉አስተውል አንዳንዴ ፈጥኖ የሚወድህ እና ፈጥኖ የሚያሞካሽህ ሰው በዛው ልክ ፈጥኖ የሚያዋርድህ መሆኑን እወቅ።ሳይሞቁ የሚፈሉ ሰዎች የማገናዘብ እድላቸው በጣም ጠባቦች ናቸው ሲወዱህም ሲጠሉህም ምክን
👉አስተውል አንዳንዴ ፈጥኖ የሚወድህ እና ፈጥኖ የሚያሞካሽህ ሰው በዛው ልክ ፈጥኖ የሚያዋርድህ መሆኑን እወቅ።ሳይሞቁ የሚፈሉ ሰዎች የማገናዘብ እድላቸው በጣም ጠባቦች ናቸው ሲወዱህም ሲጠሉህም ምክንያት እንጂሩ። 👆 ብሎናል ኡስታዙና አቡ አብዱራህማን @abuabdurahmen @nesiheti_linisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋 @nsihetulinsa

🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎤ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ⏺ርእስ፦ መውሊድን የማክበር ቢድዓነት! 📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

🔖 የደዕዋ ፕሮግራም | በወቅታዊ ጉዳይ! — እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ነሐሴ 15 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!። 💺ተጋባዥ እንግዳችን፦ 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር
🔖 የደዕዋ ፕሮግራም | በወቅታዊ ጉዳይ! — እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ነሐሴ 15 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💺ተጋባዥ እንግዳችን፦
🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ መውሊድን የማክበር ቢድዓነት! || ሌላም የደዕዋ ተጋባዥና ግጥም ይኖረናል -ኢንሻአ'ሏህ- ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 #የመገናኛውን_ግሩፕ_ተቀላቀሉ👇 https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

እህቴ የሰዎች ትችት ከአላማሽ እንዲያሰናክልሽ አትፍቀጂ❗️ @nesiheti_linisa
እህቴ የሰዎች ትችት ከአላማሽ እንዲያሰናክልሽ አትፍቀጂ❗️ @nesiheti_linisa

ትንሽዬ ምክር ለሙተዘዊጆች💍💍 🎀ላጤያንስ ለናንተም ስታገቡ እ ይጠቅማችሗል🫱🏽‍🫲🏽 ካነበብኩት ላካፍላችሁ አንተ ወንድሜ👉 አንተ ባል ከቤተሰብህ ጋር ጥሩ ባህሪ ሊኖርህና በገርነት ልታናግራ
ትንሽዬ ምክር ለሙተዘዊጆች💍💍 🎀ላጤያንስ ለናንተም ስታገቡ እ ይጠቅማችሗል🫱🏽‍🫲🏽 ካነበብኩት ላካፍላችሁ አንተ ወንድሜ👉 አንተ ባል ከቤተሰብህ ጋር ጥሩ ባህሪ ሊኖርህና በገርነት ልታናግራቸው ይገባል።ለሚስትህም ጓደኛ ሁናት🤌🏻 ጨካኝ ወይም በቤተሰቡ ላይ ቂም ልትይዝ አይገባም።መጥፎ ንግግር መናገር ወይም መጥፎ ባል(መጥፎ አባት) ልትሆን አይገባም።በሚስትህ ላይ ያለብህን ግዴታዎችን መወጣት ለምሳሌ ማብላት፣ ማልበስ እና መሰል ነገራቶችን ማሟላት ይኖርብሀል።ከቤተሰቧ ጋር ጥሩ የሆነ መስተጋብር ሊኖርህ ይገባል🫱🏽‍🫲🏽 ok አንዳንዴም ቸኮሌት 🍫🍬ግዛላት ይሄ ከእኔ ነው hhhh ቆይ🤚ቆይ🤚 ለእሷም ልነግርልህ ነውኮ አንቺም እህቴ👉አላህን መፍራት ከባለቤትሽ ጋር ስትነጋገሪ ጥሩ ቃላቶችን መጠቀም አለብሽ ሀይለ ቃልን አትጠቀሚ🫷እናም ለእሱ ጥሩ ጓደኛው ሁኚ።እና ሙዕሚን የሆነች ሴት ባሏ ወደ ፍራሹ ሲጋብዛት እንቢ አትበል ተብሏል።እሱን መታዘዝና በሸሪዐ ያልተከለከሉትን ትዕዛዞቹን መፈፀም ይኖርብሻል እህት።ከእሱ ከወላጆቹና ከቤተሰቦቹ ጋር መልካም ግንኙነት ይኑርሽ።ሲጀመር ሙዕሚና የሆነች ሴት በዚህ አትታማም አይደል እንዴ🕶 አበዛሁት አፉ በሉኝ🙌🏽 @nesiheti_linisa

ጅልባብሽ መሆን ያለበት👆 @nesiheti_linisa
ጅልባብሽ መሆን ያለበት👆 @nesiheti_linisa

ለመጋባት💍💍 ዝግጅት ላይ ያላችሁ ወጣት ወ ወጣቲት እርስ በራሳችሁ መዋደዳችሁ ብቻ ለትዳር በቂ ምክንያት አይደለም።ምናልባት ያላችሁበት ስሜት ጊዜያዊ መማረክ (infatuation) ሊሆን ይችላል🙌
ለመጋባት💍💍 ዝግጅት ላይ ያላችሁ ወጣት ወ ወጣቲት እርስ በራሳችሁ መዋደዳችሁ ብቻ ለትዳር በቂ ምክንያት አይደለም።ምናልባት ያላችሁበት ስሜት ጊዜያዊ መማረክ (infatuation) ሊሆን ይችላል🙌🏽ወይም ወደ መከራና እንግልት ሊያመራ ይችላል። ስለዚህ የዚህን ቁልፍ 🗝ወዬ ልላችሁ ወደድኩ እሱም ሰላተል ኢስቲኻራ ነው።ኢስቲኻራን ሰግዳችሁ የአላህን እርዳታ መጠየቅ ይኖርባችኋል።ሁለታችሁ ተዋዳችሁ ቢሆን እንኳን ለእናንተ የሚሻለውን ውሳኔ ለማወቅ ኢስቲኻራ መስገድ እጅግ ጠቃሚ ነው። አላህ የተሻለውን ጉዳይ እንዲመርጥልን መጠየቅ ይሻላል። ኒካሁን እንዳትረሱኝ👀 @nesiheti_linisa

ጁመአ መባረክ ማለት እንዴት ይታያል? ከፈዲለቱ ሸይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) @nesiheti_linisa