𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
Відкрити в Telegram
Undergraduate Admission Test💫
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
740
Підписники
-324 години
+247 днів
+3930 днів
Архів дописів
✨ Are you targeting Addis Ababa University this year?
Then you must be ready for the UAT (University Admission Test)!
⚡️ Don't worry 🥰 UATEXAM Prep –Premium Class Registration Now Open! 🥳
we are waiting you for your full preparation with only birr – 250 (only one time payment)
Limited Seats with few registration days Available!
Class starts soon – don’t wait until it’s too late!
CEB: @1000392912518
Tele: +251958738409
@UAT_TTSbot
Repost from ✨𝐅𝐞𝐥𝐢𝐱 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲🫀
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የምዝገባ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ መደበኛ (በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሃ-ግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት እና መስፈርቶች መሠረት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አስፈላጊ መስፈርቶች እና ቀናት
* የምዝገባ ቀን፡ ከነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ።
* መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡
* በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም ደረጃ 4 አጠናቀው (COC) ያለፉ
* የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀናት ከጳጉሜን 02 እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2018 ዓ.ም
* ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et
Share to grade 12 students
#AddisAbabaOpportunity
Repost from 𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
✨ Are you targeting Addis Ababa University this year?
Then you must be ready for the UAT (University Admission Test)!
⚡️ Don't worry 🥰 UATEXAM Prep –Premium Class Registration Now Open! 🥳
we are waiting you for your full preparation with only birr – 250 (only one time payment)🤩
Limited Seats with few registration days Available!
Class starts soon – don’t wait until it’s too late!
CEB: @1000392912518
Tele: +251958738409
@UAT_TTSbot
2018(አምና)
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች (requirements)
1. ለማመልከቻ የሚከፈል 1225ብር
2. ጉርድ ፎቶ- Passport Size (3 x 4)
3. የhighschool transcript
4. የEntrance certificate
5. በ Government Sponsored የምታመለክቱ ከሆነ መክፈል እንደሚችሉ የሚያሳይ ከቀበሌ/ከወረዳ የሚፃፍ ደብዳቤ
ማሳሰቢያ - የሚከፈለው 1125 ብር UAT ለመፈተን ብቻ ለዩኒቨርሲቲው የሚከፈል ሲሆን ብትወድቁም ብታልፉም አይመለስም🙏
About UAT
join @uatexamprep
Repost from 𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
✨ Are you targeting Addis Ababa University this year?
Then you must be ready for the UAT (University Admission Test)!
⚡️ Don't worry 🥰 UATEXAM Prep –Premium Class Registration Now Open! 🥳
we are waiting you for your full preparation with only birr – 250 (only one time payment)🤩
Limited Seats with few registration days Available!
Class starts soon – don’t wait until it’s too late!
CEB: @1000392912518
Tele: +251958738409
@UAT_TTSbot
Repost from 𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
🔴በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) መማር ከሌሎች የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች አንጻር ሲታይ በርካታ ልዩ ጥቅሞች እና ዕድሎች አሉት። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሀገሪቱ የከፍተኛ ትምህርት መሥራች እና የመሪነት ቦታ ያለው ተቋም እንደመሆኑ መጠን የሚከተሉትን ዋነኛ ጥቅሞች ይሰጣል፦
1. 🎓 ከፍተኛ የትምህርት ጥራት እና ዓለም አቀፍ ዕውቅና (Prestige & Global Recognition)
• የመጀመሪያውና አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ፡ በ 1943 ዓ.ም (1950 G.C.) የተመሠረተ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ አንደኛ ደረጃ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው።
• ዲግሪው ያለው ዋጋ፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገኝ ዲግሪ በሀገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ (International recognition) በጣም ከፍተኛ ዕውቅና እና ክብር አለው። ለውጭ ሀገር ስኮላርሺፖች (Erasmus, Fulbright, Chevening ወዘተ) ለማመልከት የተሻለ ዕድል ይፈጥራል።
2. 👨🏫 የበሰሉ እና ከፍተኛ ማዕረግ ያላቸው መምህራን (Top Faculty & Professors)
• አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገሪቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ፕሮፌሰሮች፣ የዶክትሬት (PhD) ዲግሪ ያላቸው መምህራን እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመሰከረላቸው ተመራማሪዎችን የያዘ ተቋም ነው።
• የውጭ ሀገር እንግዳ መምህራን (Visiting Professors) እና ባለሙያዎች በብዛት ትምህርት የሚሰጡበት ተቋም ነው።
3. 🏙️ የመዲናዋ (የአዲስ አበባ) ምቹ ሁኔታ እና የሥራ ዕድል
• ኔትወርክ እና የሥራ ዕድል፡ አዲስ አበባ የኢንተርናሽናል ድርጅቶች (የአፍሪካ ህብረት፣ ኢካ/ECA፣ ኤምባሲዎች)፣ የትልልቅ የመንግስትና የፌዴራል መስሪያ ቤቶች፣ የባንኮች እና የሀገር ውስጥ/የውጭ ኩባንያዎች መዲና በመሆኗ ለልምምድ (Internship) እና ለሥራ ዕድል በጣም ምቹ ናት።
• ከኢንዱስትሪ ጋር ያለው ቁርኝት፡ ተማሪዎች ገና ሳይመረቁ ከስራ ዓለም ጋር እንዲቀራረቡና ከትልልቅ አሰሪዎች ጋር እንዲገናኙ ያስችላቸዋል።
4. 🏥 የላቀ የምርምር እና የፕራክቲስ ማዕከላት
• በሕክምና ዘርፍ፡ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል (College of Health Sciences) የሀገሪቱ ትልቁ የመልካም ህክምና እና የስፔሻላይዜሽን ማዕከል በመሆኑ የሕክምና ተማሪዎች እጅግ በጣም በርካታ እና ውስብስብ የሆኑ የሕክምና ሁኔታዎችን በተግባር ለማየትና ለመማር ዕድል ያገኛሉ።
• የምርምር ተቋማት፡ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም (IES)፣ የአልማዝ አያሌው አፌሲዮን፣ የህዋ ሳይንስ፣ የሰላምና ደህንነት ጥናት ተቋም (IPSS) የመሳሰሉ ልዩ ልዩ የምርምር ማዕከላት ባለቤት ነው።
5. 📚 ግዙፍ የቤተ-መጻሕፍት እና የመረጃ አቅርቦት (Massive Library & Resources)
• የኬኔዲ ቤተ-መጻሕፍት (Kennedy Library) እና በየኮሌጁ የሚገኙ ልዩ ልዩ ላይብረሪዎች በሀገሪቱ ትልቁን የታተሙና የዲጂታል መጻሕፍት፣ ጥናታዊ ጽሑፎች (Journals) እና ታሪካዊ ሰነዶች ስብስብ ይይዛሉ።
6. 🤝 ጠንካራ የቀድሞ ተማሪዎች መረብ (Extensive Alumni Network)
• የሀገሪቱ ትልልቅ መሪዎች፣ ሚኒስትሮች፣ ታዋቂ ባለሀብቶች፣ ዲፕሎማቶች እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ስኬታማ የሆኑ ሳይንቲስቶች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች (Alumni) ናቸው። ይህ መረብ ለወደፊት ዕድገትና መካሪ (Mentor) ለማግኘት ትልቅ አቅም ነው።
7. 🏛️ የበለፀገ ባህላዊ፣ ታሪካዊ እና የተማሪዎች እንቅስቃሴ (Rich Heritage & Diversity)
• ታሪካዊ ቅርስ፡ የዋናው ግቢ (6 ኪሎ) የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቤተ-መንግሥት የነበረ በመሆኑ ልዩ ታሪካዊና ማራኪ ከባቢ አለው።
• ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች እና ከውጭ ሀገራት የመጡ የተለያዩ ተማሪዎች የሚማሩበት በመሆኑ ሰፊ ስብዕና እና የህይወት ልምድ ለማካበት ይረዳል።
https://t.me/uatexamprep
ሌሎች የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በተወሰኑ ዘርፎች (ለምሳሌ ጂማ ዩኒቨርሲቲ በሕብረተሰብ ሕክምና/CBE፣ ጎንደር በሕዝብ ጤና) እጅግ ቢበለፅጉም፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግን ከአካዳሚክ ጥራት፣ ከምርምር አቅም፣ ከከተማዋ ምቹነት እና ከሥራ ዕድል አንጻር አሁንም በሀገሪቱ ቀዳሚው እና ትልቁ ምርጫ ነው።
ሼር👇👇👇👇
https://t.me/uatexamprep
Repost from 𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
UAT_Practice_Exam_Clean_UAT.pdf
🔴 SAT_Practice_Exam_UAT.pdf
💥Amount: 30
💥Contents: 15 English ans 15 quantitative
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
Repost from 𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
📢 ስለ UAT በተደጋጋሚ ለምታነሷቸው
ጥያቄዎች መልስ እንስጣቹ
1.ፈተና ለመዉሰድ የግድ አዲስ አበባ መገኘት አለብን?
በተደጋጋሚ የተጠየቀ ጥያቄ ነው አስተውሉ ምንም ችግር የለውም ለምሳሌ MR X ሀዋሳ ነው የሚኖረው እንበል ከዚያም አዲስ አበባ መግባት ፈለገ ብንል የ UAT exam ለመውሰድ በ Online በመረጠው Station ማለትም በ Hawassa university መፈተን እፈልጋለው ብሎ ይመዘገባል ከዚያም የፈተናው ቀን ላይ በ Hawassa University በመሄድ ይፈተናል ማለት ነው። ፈተናው በ Online ስለሆነ ብዙ አትጨናነቁ።
2. ፈተና ባይሳካ ሌላ ግቢ እንመደባለን ወይስ አንመደብም?
ይሄ ጥያቄ ብዙዎች ሲጠይቁት ነበር፣ ነገር ግን ግልጽ ነው ይሄን ፈተና ካላለፋችሁ፣ ት/ሚ ወደ ሌሎች university ዎች ይመድባችሁአል።
Repost from 𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
🔴Natural ተማሪዎችና Social ተማሪዎች UAT የማለፍ እኩል እድል ይኖራቸዋል?🤔
ከsocial ተማሪዎች ይልቅ ለnatural ተማሪዎች Competition ይበዛል።
ስለዚህ Natural ተማሪዎች cut off point ይጨምራል። እንደሀገርም የተፈጥሮ ተማሪዎች ቁጥር በዛ ይላል🤷♂🥳
🔴ለመቀላቀል ታች ያለውን Bot start በማለት ምዝገባ ወይም Registration ብላችሁ ፃፉ!
Bot 👉 @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
Repost from 𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
#Sample_video
ሰላም ተማሪዎች እንዴት ናችሁ🥳
እስካሁን #UAT ማለፋችሁን አላረጋገጠችሁም?🤔
በቁጥር ስር የሌላውን ጥያቄዎችን
ከአዲስአበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች እንዴት ማለፍ እንደሚቻል experience sharing time.
ከምዝገባ ጀምሮ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ገብቼአለሁ ብላችሁ እስኪታመሰግኑ ድረስ UAT EXAM PREP አቦሯችሁ ነው።
ስለሆነም ከላይ በቪዲዮ እንደተመለከታችሁትም እናንተ አዲስአበባ ገባለው አልገባም ከሚል ጥርጥር ወጥታችሁ በሙሉ ልብ እንድትዘጋጁ ነው።
🖐ኑ ተቀላቀሉ!!
ለመመዝገብ 👇
250ETB
CEB: @1000392912518
Tele: +251958738409
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot
@UATEXAMPREP
Adiss Ababa ዩኒቨርስቲ መግባት ትፈልጋላችሁ ነገር ግን ለ UAT ፈተና ከየት መጀመር እንዳለባችሁ አታውቁም?
ሺህ ተፈታኞችን ትክክለኛ የጥያቄ ይዘቶችን በማደራጀት በአጭር ጊዜ ውስጥ እያዘጋጃቸው ያለውን አፕ እናስተዋውቃችሁ!
በ Topic የተከፋፈሉ last year UAT ጥያቄዎች
አጫጭርና ግልጽ Study Notes
በ Topic የተከፋፈሉ Video Tutorials ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የሚደረጉ የኦንላይን ሞዴል ፈተናዎችና ውድድሮች
To register Contact: @uat_ttsbot
Repost from 𝐓𝐓𝐒 𝐟𝐫𝐞𝐬𝐡𝐦𝐚𝐧✨🫧
ሠላም እንዴት አደራችሁ፤ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች! እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ! 🔥
ውጤታችሁ ልታይ ጥቂት ሰዓታት ቀርተዋል፤ አሁን ጥያቄው "ከውጤት በኋላ ምን ላድርግ?" የሚል ነው። እናንተን ከፍታ ላይ ለማድረስ TTS(Together to success)🔥 ዝግጁ ነው።🙌
ከእኛ ጋር ምን ታገኛላችሁ?
✅ ለአዲስ 2019 Freshman ተማሪዎች የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት እስከምታገኙ የሚያግዙ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው #Tutorial-ዎች!
✅ ለጤና ዘርፍ ተማሪዎች: ለCOC ፈተና በቀላሉ የሚያሳልፍ ጥልቅ ዝግጅትና ክትትል!
✅ ለግቢ ህይወት ስኬት: ከቤተሰብ ተለይቶ የሚደረግ ጉዞ ፈታኝ ነው! ለአዲስ አካባቢ የምትመጥኑ፣ አሸናፊ እና ውጤታማ ህይወት እንድትመሩ የሚረዱ #Life_Skill እና የምክር አገልግሎቶች።
ብቻችሁን አትታገሉም! አሁንኑ የቻናላችን ቤተሰብ በመሆን ለወደፊት ህይወታችሁ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በቅርበት ተከታተሉ።
👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉን!
https://t.me/+-bTzWZJlJk0zZmU8
ለስኬታችሁ ሁሌም ከጎናችሁ ነን! 🫶❤️
TTS FOR YOUR SUCCESS🔥
Repost from 𝐍𝐢𝐥𝐞 𝐈𝐧𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐭𝐢𝐜𝐬✨
🔴እንግዲህ ከዚህ በኋላ ማሰብ ያለበችሁ አንድ ነገር ነው።
ውጤታችሁ አሪፍ ከሆነ እግዚአብሔር ማመስገን
ከጠበቃችሁት ከወረደ ወይም ማለፊያ ብታጡም እግዚአብሔርን የሰጠኸኝ ይበቃል ብላችሁ መቀበል ነው።
እግዚአብሔር የትኛውንም መቀበል እንድትችሉ ልበ ሰፊዎች ያርጋችሁ💟😍
ከእግዚአብሔር መልካሙን ነገርን እንደተቀበልነው ብንከለከል ራሱ መቀበል አለብን፤
እውነታው🤷♂
1) ካለፋችሁ ዩንቨርስቲ መግባት ነው
2) ካላለፋችሁ #Redmedial መግባት
3) ከRemedialም ከወረደ ግል ኮሌጅ መማር
4) ኮሌጅም ከቀረ አንድ አመት መድገም
5) ትምህርት አልፈልግም ካላችሁ ወደ Business world መቀላቀል አበቃ።
መልካም ቀን🙌
ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ👇👇
Information flows as nile river
Information flows as nile river
