196
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
-430 днів
Архів дописів
የመንገድ ትክክለኛነት በተጓዥ👨🦯 ብዛት አይለካም...!🤦♀
👍 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
@luna211219 join
ግጥም ኦፍ ዘ day
-እቴቱ
-እቴቱ በዝና
ተይ አታስጨንቂኝ
ዶጮ ስጪኝና😔
-አርሜ
አርሜ ኮትኩቼ
ያሳደኩት ደ#ላ
ፈጣሪ ይመስገን
5ተኩል ሞላ😔
-ከንብርትሽ
ከንብርትሽ በታች
ያለችዉ ሙዳይ
አፍዋን ትከፍታለች
ክዳኗን ስታይ🥱
..አጭሬ ✍🏿
አንድ ወጣት በብዙ ውድቀቶች ተስፋ ቆርጦ ነበር።እናም አንድ ቀን አንድ አረጋዊ መጽሐፍ እያነበበ ሳለ አየው።
ወጣቱም አረጋዊዉን እንዲ ሲል ጠየቀዉ...
አባ"መጽሐፉ አስደሳች ነውን?" ብሎ ጠየቀው።
አረጋዊውም እንዲህ ሲል መለሰለት ፦
"አሁን የማነበው ገጽ አስቸጋሪ ነው፤ ነገር ግን መጽሐፉን አልዘጋውም ምክንያቱም ቀጣዩ ገጽ ምን እንደሚይዝ አላውቅምና"
ወጣቱ ያን ጊዜ ተረዳ፤
"ሕይወቴም እንዲሁ ናት። ዛሬ ያለሁበት ገጽ አስቸጋሪ ቢሆንም ታሪኩ ገና አላበቃም።" አዲስ ገፅ አዲስ ምዕራፍ እንዳለዉ ምረዳዉ ቀጣዩን ገፅ ስገልጠዉ ብቻ ነዉ !!📖✨🌱
"ሕይወት እንደ መጽሐፍ ናት። አንዳንድ ገጾች ሀዘንን ይይዛሉ፣ አንዳንዶቹ ደስታን፣ ሌሎቹ ደግሞ ፈተናን። ነገር ግን አንድ መጥፎ ገጽ ሙሉውን ታሪክ አይወስንም። ገጹን ገልብጠህ ከቀጠልክ አዲስ ምዕራፍ ይጀምራል።"
በንግግር መሃል "ደሃ እያለሁ" ብዬ ማውራት ነው ያማረኝ 😔
🥴🥀
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐
☆ገጣሚ እና ድራሲ✷አኪያ*✍️ ✍️
ዝናብ ሊጥል ነው መስል አጉሮመረመ
የሄደ ተረሳ አፍቃሪ ታመመ
ምስኪን ለራሱ ሳይሆን ጥሩ ሰው ነበረ
ታዲያ ምን ያደርጋ
የሰው ልብ ሰብሮ ሂወቱ አልሰመረ
ፈራጅ ዳኛ አለቃ ለኛ ትንቢት
ለኛ የተሰጠ እሱንም አላመኑት
ፍቅር ፍቅር። ህ ፍቅር ፍቅር። ህ
ካንደበት ሳልፍ የልብ ትርታ
አሳልፎ ሲሰጥ የልብን እፎይታ
እንዴት ያስደስታል የፍቅር ሰላምታ
ፍቅር ከምትወደው ከሚያፈቅር ሰው ጋር
ሁና ስታገኘው ይሆናል እንዳገር።
@luna2117
✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ሙላ ለአድማጮቹ ስብከት ሊሰጥ ከመድረክ ላይ ወጣ። "ዛሬ ስለ ምን እንደምናገር አታውቁም?" ሲል ጠየቀ።
ሕዝቡም ሁሉ "አይ ሙላ፣ አናውቅም" ሲሉ መለሱ።
ሙላም "እንግዲያውስ የማታውቁ ከሆነ ልነግራችሁ ምን ፋይዳ አለው?" ብሎ ከመድረክ ወርዶ ሄደ።
በሚቀጥለው ሳምንት ደግሞ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠየቀ። በዚህ ጊዜ ሕዝቡ ብልህ እንደሆኑ በማሰብ "አዎ ሙላ፣ እናውቃለን!" ብለው መለሱ።
ሙላም "አሁንስ የምነግራቹን እያወቃችሁ ከሆነ ልነግራችሁ ምን ፋይዳ አለው?" ብሎ እንደገና ከመድረክ ወርዶ ሄደ።
በሦስተኛው ሳምንትም ሙላ ጥያቄውን ደገመ። በዚህ ጊዜ ሕዝቡ ተከፋፍለው አንዳንዶቹ "አዎ!" ሲሉ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ "አይ!" አሉ።
ሙላም በደስታ እንዲህ ሲል መለሰ፡- "ጥሩ ነው! እንግዲያውስ የሚያውቁ የማያውቁትን ይንገሩ!" ብሎ ከመድረክ ወርዶ ሄደ
""ዝናብ እወዳለሁ ትላለህ''' ሲዘንብ ግን ዣንጥላ ትዘረጋለህ::
''ፀሀይ እወዳለሁ ትላለህ ''ፀሀይ በወጣች ግዜ ግን ጥላ ፍለጋ ትሮጣለህ
''ንፋስ እወዳለሁ ትላለህ''ዳሩ ንፋሱ ወደቤትህ እንዳይገባ መስኮት ትዘጋለህ...
``ለዚህም ነዉ እወድሻለሁ''ስትለኝ የማላምንህ
Bombarle
እናቴ በጣም ፈርቻለዉ
እንቅልፍ አጥቻለዉ
ዙርያዬ ጨልምዋል
ማቀዉ ማንነቴ ፍፁም ተሰዉሯል
ልቤ በጨለማ ተሞልቷል በክፋት
እባክሽን ምሪኝ መንገድ ብርሀኑን
እኔ አቅም የለኝም አንቺ አቅም ሁኝኝ
😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wendme🥺 @winer12m
Yene stota🎁 @winer12m
Yene enku wendme😍 @winer12m
Yene ngus wendme🤴 @winer12m
Yene amakari👩❤️👨 @winer12m
Yene asabi🥹 @winer12m
Yene meketa💪 @winer12m
Yene wed🥰 @winer12m
Yene kokeb💫 @winer12m
Yene chereka🌙 @winer12m
Yene werk 👑 @winer12m
Yene ashangulit🐶 @winer12m
Yene cake🎂 @winer12m
Yene chekolet🍫 @winer12m
Yene abeba🥰 @winer12m
Yene medalya🥇 @winer12m
Yene zefagn🎤🎧 @winer12m
Yene menta👫 @winer12m @winer12m ❤
Alem lay ante slalekegn betam destega negn eshi amlak shi amet yanurek kene kenso bezu edme yestek lante weddd new maregeh wendme shi amet nurlegn @winer12m EWEDKALEW🥰🥰🥰😍😘❤️❤️
