196
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
-430 днів
Архів дописів
ዋጥ አድርጊያት ትንፍሽ እንዳትይ
አይንሽም ማየት አንፈልግም
ለማንም እንዳታወሪ
ድምሽን አጥፊ
ተብለን አድገን ታደግን በኋላ መናገር ያቃተን
እባ የሚቀድመን ሰምተን እንዳልሰማን አይተን እንዳላየን ስንት ነገር ዝም ብለናል በውስጣችን አመቀናል ለራሳችን ጠበቃ መሆን ያቃተን እነዛ ሰዎች እኛ ነን 🥺🥺
